`ˆy| ይስሐቅምያን ቦታ ትቶ ሌላ ስፍራ ላይ የውሃ ጉድጓድ አስቆፈረ በዚህ ጊዜ ግን አንድም ሰው ጠብ አላነሳበትም ስለዚህ ያን የውሃ ጉድጓድ አሁን እግዚአብሄር ሰፊ ቦታ ሰጥቶናል እኛም በምድር ላይ እንበዛለን ሲል ርኆቦት ብሎ ጠራው ዘፍ 26:22
v™&|¿å¼ ¨ Ñ+Iª*| v+z¡`ez*¼ vSŒf{ ¹Q±ÒÏ m%Ø` 26
March/ 2012
ሐ ¹¯ÅS wHçÒ
የ2011 የ2ተኛ ደረጃ ተማሪዎች ምሩቃን
ይህም በእግዚአብሔር አይን ቀላል ነገር ነው
¹¼¯px |«JÅ
እግዜር እንደሚያየን
ሙሽሮች እንኳን ደስ አላችሁ
እህት መዓዛ በላይ እና ወንድም ጥበቡ አበበ Janauary 8, 2011
እህት ያቤቀር ኢግዞ እና ወንድም ኃይሌ ዘፕሮ June 5, 2011
እህት ትዕግስት ተረፈ እና ወንድም ቶማስ ሙላቱ June 11, 2011
R«ጫ ` `¯e
Ñé
ከዝግጅት ክፍላችን
___________________________________
ይህም በእግዚአብሔር አይን ቀላል ነገር ነው
ˆ
እግዜር እንደሚያየን ቃል
___________
_________________________________
__________________________________________________
ሐ ¹¯ÅS wHçÒ
_____________________________________
1 2 3 4 5
™½ ¹ሥÒ ŠÑ`
________________________________________
¹¼¯px|«JÅ_________________________________________
y
Forgiveness
______________________________________________
6 7 10
ዜናርኆቦት ____________________________________________ 11 }Q C¡e eH OÛ[i« ±O ¼¹« ^¯¾
_______________
15
መጥፎ የአፍ ጠረን______________________________________ 18
|
ž³ÓÏ| ¡õI‚ ከሁሉ አስቀድመን ባለፈው ዓመት መግቢያ ላይ በገባነው ቃል መሰረት የታዳሚዎቻችንን የንባብ ፍላጎት ለማሟላት በበቂ ሀይልና ፍጥነት ለመንቀሳቀስ ትንሽ ትንፋሽ ያጠረን ሆነን በመገኝታችን የቅርታ እየጠየቅን፤ በዚህ አዲስ ዓመት ስህተታችንን አርመን፣ ጉልበታችንን አድሰን ፣ ሀይላችንንም አጠናክረን በመቅረብ ሙሉ ዝግጅታችንን ለታዳሚዎቻችን ለማቅረብ አስፈላጊውን ዝግጅት በማድረግ ላይ መሆናችንን ባክብሮት ለመግለፅ እንወዳለን። በዚህ የ2012 አዲሰ ዓመት የመጀመሪያ እትማችን ውስጥ የተካተቱ ትንቢታዊ መልዕክቶች፣ መንፈሳዊ ትምህርቶች፣ ግጥሞች፣ ጤናነክ፣ ማህበራዊ ጉዳዮችና ቃለመጠይቆች የሚገኙበት ሲሆን፣ በአለፈው ዓመትም በቤተክርስቲያናችን ውስጥ በሚገኙት የተለያዩ አገልግሎት ክፍሎች የተከናወኑ ስራዎች በዜና ርኆቦት ዓምድ ስር በሰፊው ተዘርዝረው ይገኛሉ። እንግዲህ አዲሱን ዓመት አዲስ ተስፋ ይዘን እንድንጀምረውና እግዚአብሔር የጠበቅነውን ብቻ ሳይሆን ከዚያም በላይ ለማድረግ ለእርሱ የሚቻለው ብቻ ሳይሆን ቀላልም መሆኑን አበክሮ የሚያስረዳንን ትንቢታዊ መልዕክትና የዓመቱን መሪ ቃል በዕምነት ይዘን ካስማችንን እንድናሰፋ ጥሪያችንን ለቅዱሳን እያስተላለፍን፤ አዲሱ ዓመት የሰላም፣ የፍቅር፣ የብልፅግና፣ የአንድነትና የመስፋት አመት ይሆንልን ዘንድ ሮኆቦት መልካም ምኞቷን ለታዳሚዎች ሁሉ በማክበር ትገልፃለች። መልካም አዲስ ዓመት!!
¹OéK+ቱ ዋና ™±Òጅ R`{ {Àc አዘጋጆች አደይ አበበ ደገቴ ዮሴፍ ሥዩም ወርቅነህ ሙሉጌታ አርአያ ያሬድ ካሳ
ፎቶ ግራፍ ምህረት ™ሰፋ ግራፊክ ዲዛይን ^K+J ™`Ò«
1
ይህም በእግዚአብሔር ዓይን ቀላል ነገር ነው ን መጽሐፍ ቅዱስ በብዙ ነገር ለማድረግ ሞክረው ይናገራል፡፡ ትላልቅ የጌታ ወቅት አቅም አንሶአቸው
ቦታ ላይ ሰዎች ብዙ ያቃታቸው ነገር እንዳለ አገልጋዮች ሁሉ በተለያየ ሃይል አጥተው ለእርዳታ ወደ ጌታ የጮሁበት ጊዜ ብዙ ነው፡፡ ታላቁ እግዚአብሔር ግን በድንገት ወደ ባሪያዎቹ ደርሶ መልስ እንደ ሰጠ በብዙ ቦታ ተጠቅሶአል፡፡ ለሰው የማይቻል ለእግዚአብሔር ይቻላልና፡፡ በ2ነገ 3፡1-27 በዚህ ምእራፍ ውስጥ የእስራኤል ንጉሥ የነበረው የአክአብ ልጅ ኢዮራም ለአባቱ ይገብር የነበረው የሞአብ ንጉሥ በማመጹ በይሁዳ ነግሶ ለነበረው እዮሳፍጥ መልእክተኛ ልኮ ከእኔ ጋር ወደ ሰልፍ እንውጣ ሞአብ አምጾብኛል አለው፡፡ እዮሳፍጥም አብሬህ እወጣለሁ እንዳለው ተነስተው ለጦርነት ይሄዳሉ፡፡ በዚህ ጊዜ ለሰባት ቀን በምድረበዳ ከተንከራተቱ በኋላ የእስራኤል ንጉሥ ወየው ጠፋን እግዚአብሔር ለጠላቶቻችን አሳልፎ ሊሰጠን ወደዚህ አመጣን ሲል ኢዮሳፍጥ ግን በዚህ የእግዚአብሔርን ቃል የምንጠይቅበት ነቢይ የለም ወይ ብሎ ጠየቀ፡፡ በዚህ ጊዜ ነበር ነቢዩ ኤልሳ ተጠርቶ የመጣው፡፡ የእግዚአብሔር ሰዎች እግዚአብሔር ለህዝቡ ያለውን ጥያቄ መልስ መስጭያ መሳሪያ ናቸው፡፡ ኤልሳም በገና ደርዳሪ ጥሩልኝ ብሎ ከእግዚአብሔር የተቀበለውን መልእክት ለተጨነቁት ነገስታት አመጣ፡፡ የእስራኤልና የይሁዳ ነገስታት በማበር ሞአብን ለመምታት ሄደው ገና ጦርነቱ ሳይጀመር ለሰባት ቀን ተንከራተው ነበር፡፡ በዚህ ጊዜ ሰራዊቱ ሁሉ የያዘውን ውሃ ጨርሶ ነበርና በዚህ አስከፊ ጊዜ ጠላት ቢመጣባቸው ፈጽመው በጠላት እጅ እንደሚወድቁ ጥርጥር አልነበራቸውም፡፡ የጭንቃቸውም ምክንያት ይህ ነበር፡፡ ለዚህ ከባድና አስቸጋሪ ጥያቄአቸው እግዚአብሔር በነቢዩ በኩል ሦስት ዋና ዋና ነገሮች ላይ በማተኮር መልስ ሰጥቶአል፡፡ 1/ በዚህ ብዙ ሸለቆ ቆፍሩ አላቸው፤ ሸለቆው ያስፈለገው ለውሃ ማጠራቀሚያ ነበር፡፡ እግዚአብሔር የሚልከው የውሃ መልስ ከጥያቄአቸውና ከችግራቸው በላይ ነበር፡፡ ያለቀባቸው የኮዳ ውሃ ነበር፤
እግዚአብሔር ግን መልስ የሰጠው ጉድጓድ ሙሉ ውሃ እሰጣለሁ ነው፡፡ እያንዳንዱ ሰው የሚያገኘው የውሃ መጠን የሚወሰነው እንደሚቆፍረው ጉድጓድ መጠን ብቻ ነበር፡፡ ስለዚህ እግዚአብሔር ብዙ ጉድጓዶችን ቆፍሩ አላቸው፡፡ ከምንለምነው ከምናስበውም በላይ አብልጦ ሊያደርግ የሚቻለው እግዚአብሔር በሰፊው ሊባርካቸው ሲፈልግ ብዙ ጉድጓዶችን ቆፍሩ አላቸው፡፡ በ2012 እግዚአብሔር የሚባርከን በጠየቅነው መጠን ብቻ ሳይሆን ከለመነውም ካሰብነውም በላይ በሆነ ነገር ነው፡፡ እግዚአብሔር ሰው፤ ጾታና ሁኔታን ሳይለይ ለሁሉ ሰው የተናገረው ዝናብ እልካለሁ ይህ ዝናብ ግን የሚሞላው ጉድጓድ ለቆፈሩት ሰዎችና አስፍተው ለተዘጋጁት ሰዎች ብቻ ነው፡፡ 2/ ዝናብም ንፋስም አታዩም፤ ምንም እንኳን ያሉበት ቦታ ምድረ በዳ ቢሆንም ጌታ በተፈጥሮ ምድረበዳውን የሚያረሰርስበት መንገዱ በነፋስ ተገፍቶ የመጣን ደመናን ቢሆንም አሁን ግን ሁለቱን ዋና የውሃ መገኛ መንገዶችን አልጠቀምም አለ፡፡ እግዚአብሔር ነገር ግን ምንም እንኳን በተፈጥሮ የተለመደ መንገዱን ባይጠቀምም እግዚአብሔር ግን ይህ ሸለቆ በውሃ ይሞላል አለ፡፡ በ2012 ከዚህ በፊት በጠበቅንበት መንገድ እግዚአብሔር አይሰራም፡፡ ከጠበቅንበት ቦታ መልሱን አያመጣም ይሁን እንጂ መልሱ ግን መምጣቱ የማይቀር ነው፡፡ ይህ የእምነት መንገድ ነው፡፡ እግዚአብሔር ሊሰራ ሲወድ በፈቀድነውና በፈለግነው ወይንም በተለመደ መንገድ ሳይሆን ለየት ባለ መንገድ ይሰራል፡፡ በእምነት በጌታ በመደገፍ ጉድጓዶችን ለቆፈረ ዝናብም ባይኖር ውሃው መምጣቱ የማይቀር ነው፡፡ 3/ እናንተም የቀንድ ከብቶቻችሁና እንስሶቻችሁም ትጠጣላችሁ፤
ሌሎች
የእግዚአብሔር በረከት ከሰው አልፎ ወደ እንስሳት ወደ ከብቶቻቸው ገባ፡፡ እግዚአብሔር አመጣለሁ ያለው ውሃ ለእነርሱና የእነርሱ ለሆነው ሁሉ የሚበቃ ነበር፡፡ እሱ ሰፍሮ አይሰጥምና፡፡ በ2012 እግዚአብሔር የሚባርከን ባልተሰፈረ ባልተነቀነቀ መስፈሪያ ነው፡፡ ሰስቶ አይሰጥምና ለእኛና ለልጆቻችን ላለን ነገር ሁሉ የሚበቃ ተርፎን አበዳሪ ያደርገናል፡፡ 4/ ሞአብን በእጃችሁ አሳልፎ ይሰጣል፤ የእስራኤልና የይሁዳ ነገስታት ከጅምሩ የተነሱበት አላማ ሞአብን እንደገና ለማስገበር ነበር፡፡ በመንገድ ላይ እያሉ ነበር ይህ ችግር ገጥሞአቸው ወደ ጌታ ፊታቸውን ያቀኑት፡፡ እግዚአብሔርም የተነሱበትን አላማ ሳይረሳ ሞአብ እንደገና ይገብራል አላቸው፡፡ ጌታ እንዴት ጠላታቸው እንደሚሸነፍ ሲናገር የጠላትን የተመሸጉና ያማሩትን ከተሞች ታፈርሳላችሁ:
2
ውብ ዛፎቻቸውን ሁሉ ትቆርጣላችሁ ምንጮቻቸውን በሙሉ ትደፍናላችሁ፤ መልካሙንም እርሻ በድንጋይ ታበላሻላችሁ አላቸው፡፡ በ2012 ቀድሞ ጠላታችን ይገብር የነበረውን በአመጽ የተነሳውን ጠላት ጌታ እንደ ገና ያስገብርልናል፡፡ ጌታ የጠላቶቻችንን ምሽጎችና የተዋቡ ከተሞቻቸውን እንድናፈርስ ያደርገናል፤ ምንጮቻቸውን ደፍነን ዛፎቻቸውንና መልካም እርሻዎቻቸውን ሁሉ እንድናበላሽ ያደርገናል፡፡ በ2012 የጠላቶቻችንን ምንጩ ያለበትንና የተመሸገውን ከተማቸውን ሳይቀር እንድንማርክ ያደርገናል፡፡ እግዚአብሔር ድል የሚሰጥ አምላክ ብቻ አይደለም ጠላታችንን የሚያስገብር ደግሞ እንጂ፡፡ 5/ ይህም በእግዚአብሔር ዓይን ቀላል ነገር ነው፤ ጠላቱን ለማስገበር የወጣ ሰራዊት ገና በመንገድ ሳለ በውሃ ጥም ተይዞ ጠላት ከአሁን አሁን ደረሰብኝ እያለ የሚፈራ በምድረ በዳ ላለ ሰው ይህ ሁሉ የማይታመን ነገር ይመስላል፡፡ ቦታው ምድረ በዳ ነው ዝናብ ሳይዘንብ ነፋስም ሳይነፍስ ውሃ ይገኛል ብሎ ማሰብ እንደ ዘበት የሚቆጠር ነገር ይመስላል፡፡ ይሁን እንጂ በአምላካችን በእግዚአብሔር ዓይን ሁሉም ነገር የሚቻል ብቻ ሳይሆን ቀላልም ነው፡፡ በ2012 የማይመስሉ ጉዳዮቻችን በማይመስል ቦታ በፍርሃት ላለን ሁሉ ጌታ ይህም በእኔ ዓይን ቀላል ነገር ነው ይለናል፡፡ 6/ በማግስቱ ድል መጣ፤ ለእስራኤልና ለይሁዳ ነገስታት ችግራቸው የውሃ ስለነበር አጣዳፊ ነበር፡፡ ጌታም የሰጠው መልስ አጣዳፊ ነበር፡፡ የሚገርመው እግዚአብሔር ልክ እንደተናገረው ከኤዶም ምድር ውሃ እየጎረፈ መጣ፡፡ ምድሪቱ በሙሉ ውሃ በውሃ ሆነች፡፡ የሚገርመው እግዚአብሔር ለህዝቡ ድል የሰጠበት ነገር ለጠላት መሸነፊያ መንገድ አድርጎ መጠቀሙ ነበር፡፡ በአንድ ድንጋይ ሁለት ወፍ እንዲሉ ጌታ ለህዝቡ የሰጠውን ውሃ ጠላቶቻቸው ሲያዩት ደም መሰላቸው በዚህ ምክንያት እርስ በርስ የተላለቁ መስሎአቸው ሲመጡ ተሸንፈው ድል ለእስራኤል ሆነ፡፡ ጌታ ይህንን ትንቢታዊ መልእክት በዚህ ዓመት ሲሰጠኝ ልክ እንደተናገረው እንደሚያደርግ አምነዋለሁ፡፡ ይህንን የምታምኑ ሁላችሁ በእምነት ቁሙ ጌታ ተአምራትን ያደርጋልና፡፡ ይህም በእግዚአብሔር አይን ቀላል ነገር ነውና፡፡ መልካም አዲሰ የድል ዘመን እንዲሆንላችሁ ጸሎቴ ነው
እግዜር እንደሚያየን በወንድምሥºT ¨`oŠF ነው ወይ ህይወታችን እግዜር እንደሚያየን መነሳት መቀመጥ መውጣት መግባታችን የዕለት ከዕለት ኑሮ ባተሌነታችን ቅብዝብዝ ክንፍንፍ ብክንክን ኑሮአችን። እንዴት ነው ውሎአችን ዓለማዊው ኑሮ እንቆቅልሻችን ስናርፍ የሚያደክመን ስንተኛ የሚያነቃን ስንጠግብ የሚያስርበን ስንጠጣ የሚያሰጠማን ስንስቅ የሚያስለቅስ ስናዝን የሚያስቀን እሱ ግራ ገብቶት ግራ የሚያጋባን ህልም ነው ስንለው ቅዠት የሆነብን የዚህ ዓለም ህይወት እንዴት ነው የያዘን። እንዴት ነው ኑሮአችን? ለሰው ወይስ ለእግዜር ታማኝነታችን መምሰል ወይሰ መሆን የህይወት ግባችን ለሰው ከምንመስለው የታይታ ኑሮአችን የተሸፈንበት ሲገለጥ ካባችን ምን እንባል ይሆን ሲያዬን አምላካችን የምወደው ‘ዳት’ ልጄ በእርሱ’በእርሷ’ ደስ የሚለኝ የምንባል ይሆን ? ይጥፋ ብዥታችን ድብቅ ለራሳችን እያለን የሌለን እየኖርን የሞትን ያልሆነውን ሆነን ስንቃዥ በቁማችን የሆነውን ሳንሆን ተወስዶ ዕውነታችን ዋሽተን ለራሳችን ስቀን በራሳችን ሰምተን እንዳልሰማን አይተን እንዳላየን ለራሳችን ባዕድ ራሳችን ሆነን እንዳው እስከመች እንዲህ እኖራለን በሰበብ አስባቡ እራስን አታለን የምናመልጥ መስሎን ከሃያሉ እግዚአብሔር ዐይኖች ተሰውረን። እንዴት ነው ኑሮአችን መውጣት መግባታችን በቤት ፣ በመ/ቤት፣ በትምህርትቤትም በምንዝናናበት በሆንበት ሆነን አሳይተን ይሆን የእየሱስን ፍቅር ገኖ በላያችን የመስቀሉ ትዕግስት የመስቀሉ ይቅርታ በእኛ ተጋብቶብን ። ከንቱ መመላለስ ልማድ አይሁንብን ቤተስኪያንን ሳሚ በሳምንት አንድ ቀን እንዲያም እንዲያም ሲል ባመት ሁለት ሶስት ቀን በሰው ተጎትጉተን በስንት ተለምነን በበዓል ተሳበን ለራሳችን ጥቅም መሆኑ ተስኖን አውቀን ህፃን ሆነን። ቅዱሳን እንበርታ ለማገልገል ተግተን የክርስቶስ አካል ብልቶች በመሆን በተሠጠን ፀጋ በቅን ለማገልገል ትሁታን እንሁን ሃይልን በሚሰጠው በቅዱሱ መንፈስ በእርሱ ተማምነን በራስ መመካትን ትዕቢትን ትተን እኛ ዝቅ ብለን እሱን ከፍ አድርገን መኖርን እንምረጥ እግዜር እንደሚያየን ምን ይቀርብናል ሰው አየን አላየን።
3
አሌፍ.......................
ቃል
ቃል ለምድር ለሰማይ ብሎ በዘላለም ፍቅሩ ምሎ ወደር የለሽ ክብሩን ጥሎ ቃል ከአባቱ ተነጥሎ እውነትና ጸጋ አዳብሎ ሰላም ሊያዘንብ ጠብን ገድሎ ጠፈር ከንፎ ጋራ ዘልሎ ስርጉዋጉጡን አስተካክሎ አረምርሞ አደላድሎ ብርሃን ሊሆን ፍሞ ግሎ ሙቀት ሊሰጥ ደብኖ ከስሎ አዘቅዝቆ ወርዶ ቀልሎ አካል ለብሶ እኛን መስሎ እስኪገለጥ ሥጋ - አክሎ እንዴት ይሆን ጥበቃችን-የእምነታችን ጽናት ልኩ? ቃልን ባካል እስክናየው እስኪገለጥ ጠርቶ መልኩ እንኖር ይሆን? ወይ እንጠፋ? እንስብ ይሆን? ወይ እንገፋ? ሥጋ እስኪሆን የቃል ተስፋ እንጠብ ይሆን? ወይ እንሰፋ? እናርፍ ይሆን? ወይ እንለፋ? እስኪገለጥ የቃል ተስፋ ደግሞ..................... ቃል በራሱ ታምኖ ምሎ የኛን ጉዞ ነድፎ ስሎ ኃይል አምቆ ብርታት አዝሎ ቃል ካንደበት ተነጥሎ ህዋን ጥሶ የብስን ዘልሎ ተምዘግዝጎ ትንታግ መስሎ ባህሩ ላይ መንገድ ተክሎ በአቅጣጫችን አይኑን ጥሎ ወደ ወንዙ መሃል ክፍል ወደ ሰመጥንበት ክልል ወደ መርከባችን መጥቶ ርኅሩኅ ድምጹን አሰምቶ ማዕበል ገርቶ; ሰላም ሰጥቶ ሥጋ እስኪሆን ያ ቃል ረግቶ እንዴት ይሆን ጥበቃችን የእምነታችን ፅናት ልኩ? ቃልን በአካል እስክናገኝ እስኪታየን ጠርቶ መልኩ እንቆም ይሆን? ወይ እንጠፋ? እንወስድ ይሆን? ወይ እንገፋ? ሥጋ እስኪሆን የቃል ተስፋ
እንጠብ ይሆን? ወይ እንሰፋ? እናርፍ ይሆን? ወይ እንለፋ? እስኪገለጥ የቃል ተስፋ ስለዚህ..................... በቃል ልንኖር ቃል ተልኮ መስሚያችንን ቀርቦ ታክኮ ወደ ልባችን ሥር ሊዘልቅ መግቢያ መንገድ ሲያጠያይቅ ጆሮ ዳባ እንዳንለው በቸልታ እንዳንጥለው ትንሽ ቢመስልም ቃል ዘር ነው!!!!!!!!! ፊት አይቶ የማያደላ ወቅት አይቶ የማያሰላ የማይጠቁር የማይቀላ ሲሞቀው ኃይሉ ማይላላ ሲበርደው የማይጣላ ያዙኝ ልቀቁኝ የማያውቅ የጥበብ የክህሎት እምቅ የእምነት-ጽንስ እስትንፋስ መልህቅ የጽንፈ-ዓለሙ መገኛ አያ - ቃል የፍጥረት ዳኛ መሆኑ ይግባን እንወቅ ለምንሰማው እንጠንቀቅ ያለዚያ...................... ቃል ሲቃትት ሊታደገን ጆሮ ዳባ ብለን ካልነው እንደ ሰዱቅ-ፈሪሳዊ እንደ ጻፎች ከገፋነው ችሎት ፈጥረን ዋቢ ቀጥረን አስገድለን ካስቀበርነው ይብላኝ እንጂ ላልታደልነው ቤዛችንን ላላወቅነው እሱ እንደሆን በሰልስቱ መነሳቱ አይቀሬ ነው!!! ታምራት ከድንጋያማ ተራሮች ግዛት ታህሳስ - 2004 (December-2011) አካል ለብሶ
4
ሐ ¹¯ÅS wHçÒ በወንድም PH#Ñ+{ ™`™¼ TØ ¡|| ¼H z¡H c«Š|— ïÑÓ{ ¹R¾H¹« Ñé{— ¹› |Š| cIT{€« የሐ OÑHÞ¬‚ €«—— ¯ÅS¼€« ስምንት አስርተ ®O{| ±HJ xH:™J—— ™Âe ™vw Š« z¨JÀ« ¼ÀÑ#| ¨IÐ €« ¾OeÑ xH« c¹V€« «H: ™Åa Ô[v+| žŠv\ ×H&¼ Ò` Oe^| c&ÊT\ IÖ^` › ¼O €« eR€« Om¹` ÓÅ GŠ ሐ ™H#™€« v²« [Ò—— ሐ žwHv+{€« žሃTd ™Hn Ÿd žvÀ ™^| ¨ Æ‚ ™^| ሴ| JЂ ™õ`zªJ—— žŠ±&FT BHz% vJÏŠ| ¯ÅS vU| c&Hº™€« ¹m\| ›±&F ™&|¿å¼ ¾ ^H#—— ሐ vzÛR] BH| ¼dÀÑ#™€« JЂ eÅe| ¹JÏ Jጆች ™H#™€« ¹¯ÅS wHçÓŠ{€«T oÅO ™¼| ™Å`Ô™€ªJ—— ሐ ™Ö` ¼H nH OÖ¾o HRÅ[Ó eÖ¾n€« ›eŸB T Op¹|F Ñ`U“J vRH| ›¹mIHÁ v™¬ { zmxH«ኝ v™ Å ›BÅ žùaÓ^T vò| zÑ ’ ¹OÊO]¼« ؼm, cŠ±`ž# ሃ T › ÂF vRH| ÊO\J” Ñ+{ ¹zmvHž#| v1992 ®.T Š« ª « T¡ ¼z, v±&¼ Ñ&±+ BH| c+}‚ JЀ, F Å ™Ñ` v|TF`| I¾ Šv\ ›ŽT ¨À±&F ™Ñ` OØ€, ¹m[B| ›Šc# ¨À±&F HReO×| eHŠv` và m| I¾ Šv`ž#—— v±&¼ Ñ&±+T ™&¹c#e › À ÓJ ™Ã’, ™Å`Ñ+ xmvJ Hؼm,½ Oõ|E ™Ñ“HB ¨¾ ›¼Jž# eÖ¾o ™¬ {ª* OJe eIÑ’B ¾F žGŠJ” HT ™IÀ`Ñ«T vQJ Ñ+{ HOmvJ Jž#—— žBH#T vI¾ OOež` ¹TïJÑ« Ñ+{ JЀ, vc# ïnÅ c®| ™O×J”—— ›ŽT v›`Ï ½ ±O ¹±IHT F¾¨| ™Ñ’B—— H±&FT v×T ¯ÅH“ › ÀG ž# Š« ¹TÑTz« ™&¹c#e Ñ+{ Š«—— vzH¼º Ñ&±+¼| ¹±O OH¨Þ e žx` ሐ vz*¼|` OÅ[¡ ™¾z €ªJ ¾F JTÅ › Ä| › ÃÑ’%| Im[xž#I€« ؼm, ïÑÓ vRH| ¾F ™H#” vJÏŠz, T T ®¾Š| ¹z*¼|` JTÅ ™JŠv[”T ŠÑ` Ó vzïØa½ ¹zH¼º ŠÑa‚ HOUž` ¨À ‰I ™JJT |¼|` › Åc^ c&Ö¾m%” ¼H RO {| Š« ›h& ¼Jž#|—— ›±&F ™Ñ` › ÀO×B |TF`| v+| Ñx€, › ÓH&±“ u u vOÖ‹ zT]¼HB—— ¹Šè ™ÑJÓH:|T e^¬‚ T c` HB—— ¾F BH# zÀRTa ™›Ta½ m% ™Å`Ô{J x½ ›ÑT{HB——
¹Åa ŠÑ` žzŠd ›ež& žJÏŠ| ±O |³{ ¹QŠÓ\ ŸH HQH« ؼm, c&OJc#T ™½ e z% ¾¨^J xHF Š« vRH| Ñ&±+« ×H&¼ ¨À ™&|¿å¼ ¹Ñwv| ¨o| › ÀŠv` vRe{¨e ÊO\—— Ô[v+| žŠv\ ™ Å ¹×H&¼ v+zcx Ò` me vme OÓww| ÊO`ž# ¹u u ‚Ó` Šv` Ó ™ Å ŠÑ` c&ïJÑ# vTJ¡| ›¼dº” ›IIŸ€« Šv` žÑ&±+ v‰IT ×ልያŒ“ O Ñ` Jž# ×ል¼ €%T ¹›Ï e^— ¹Jxe eፌ|— ¹×ል¼ TÓx ™c^` ™ezR\” ž™&|¿å¼ ›ež&¨Ö# Å[e žŠc# Ò` G’, ›c^ Šv`—— ž¯ÅS¬ Ò` dŠèé` Ñ Ö Ÿ^ Š¬| ¹ÅŸT eS| ™¾{¾ብ¬|T ¹±&F TeÖ&\ T Å Š«? ሐ ™B T ïÑÓ vRH| m xH« zOHžz%” x`{z% T ¹cÖ” ›Ó±&™xK+` Š«—— c« BH# Ö Ÿ^ Šj ¾H“J Ñ#Jvz, ¼ÖŠž[« ›Ó±&™xK+` eP ¾ክv` ™H# mÖJ ™Å`Ñ« žJÏŠz, ÊT_ Ôv³ c^z“ Šv`ž# ÅŸT ¹QwJ ŠÑ` ™¾cR”T w¾Ñ`TF ™B T ¼ eS| ™H” xH« do ™H#—— ›ŽT J¡ Š¬| jxhw«T ›¢ Ø Ÿ_¬ ¼d¼J eJ mÖJ ™Å`Ñ« O€T c« Àe c&H« vzH¼¹ OJž# Àe{« › ÀQÑJé BH# ›ŽT HÑ+{½ ¹«eÖ+ Àe{ ¹Rïc« vjxhw Š« v±&FT Àe ¾H“J ™H#—— vOÛ[iT Hv+z¡`ez*¼ F è OÓ¶ vQÀ[Ñ« ¹Ñ ±x excw žõz“ zd|ö ™Å`ѪJ eH±&F ¹QŠÓ\ ŸH HQH« ؼm, c&OJc# Hv+z¡`ez*¼ F è OÓ¶ Oªá c&ÊO` Ñv& eHH+H” vT O ÑÅ Rѳ › ÃHx” dex ›Ó±&™xK+` vJv+ «eØ ¼emOÖ« vJÏŠz, ž×H&¼ ‚ vzR`ž#| ¹›Ï Øvx P¼ vOÖmT O`Ã| › ÀT‚J zÑŠ±xž#—— ž±&¼T vzH¼¹ Ñ&±+ ¹c^‰€« የእጅ ስራዎች Hv+z¡`ez*¼ vRo[x zjÙ HF è Óµ* Ñv& G‘J—— T•z, ›TŠz,T ™Âe y{ › Å Ñ” eHGŠ ›Ó±&›xE` v[Ô OÖ ™B T HO`Ã| ¨À ‰I ™JJT—— ሐ T vOÛ[i RezIHõ ¹QïJÑ#| OJ¯¡| ŸH x½ HcÖ‰€« ¯ÅJ c&OJc# Fx[{‚ v×T Àe ¾H“J Om^[w‚ ÀÓU ž±&F ¹vHÖ › ÀQG zeó ™H”—— øez` › Å`¼e R`z* — øez` ›eÖ&ó e wHv+z% — ¨ Ñ+Iª* ¿ሐ e wHቤz% HQcÖ#| ™ÑJÓH:| ›Ó±&™xK+` ™x³} ¾w`Ÿ‚B HRH| ›¨ÃHB—— ¹v+z¡`ez*¼ ‚ T¯O BH# Ñ+{ ¾w/`Ÿ‚B ›IHB—— HT ™JzÖ¹ž#T ›¼Jž# GÅ GÄ ¾vI” Šv` eH nH OÖ¾m% ™ z T v+zcብF T Ñ+{ ¾w`Ÿ€B vRH| ÀTÅOªJ——
5
ؼm,½ dÖ oo OéLï dP™+J mÃRª* T¯ 2—1 I¾ ¼H« nJ ¨À Jv+ O× › ÂF ¾ŠvwJ ሐ T › ÂF xI çH¹‚
Ç Jv+ v›Ó±&™xK+` Àe ¾HªJ ¡x_T v›Ó±&™xK+` žõ žõ xI;J ›Ž vÖI}€, I¾ ›enHB T¡ ¼z%T ›Ó±&™xK+` eH[Ô ›Ž ›ÏÓ zÀe HB.....È v›`ÓØT ሐ ›Ó±&™xK+` vx±# O ÑÅ › À[À« Àez“T › ÀG‹ žnH OÖ¾m% O[Ã| ¾ IJ—— ¹F¾¨{€« ¡õJ HR¨o ¯ÅH# eHcÖ# ›Ó±&™xK+` ¾w`¡¬| HRH| ›¨ÃHB::
ሽበት የክብር ዘውድ ነው የሚገኘውም በጽድቅ ሕይወት ነው ምሳሌ 16:31
Ç™½ ¹ሥÒ ŠÑ`È በዘወንጌል አብልቼ አጠጥቼ እኔው ያሳደኩት አስውቤ አስጊጨ እጅግ ያሣመርኩት በጮማ፣ በክትፎ፣ በየአይነቱ ምግብ የተንከባከብኩት በሱፍ በክራባት በወርቅ በጌጣጌጥ እየሸላለምኩት ምሥጋና የሌለው በቃኝን የማያውቅ ሆኖ ስላየሁት ይህን ሰውነቴን ሥጋዬን ታዘብኩት ። የመንፈሴ አለኝታ የነፍሴ ጠባቂ ብዬ የታመንኩት ድካሜን አስቦ ውለታዬን ቆጥሮ ይጠቅመኛል ያልኩት አዬ የሥጋ ትዝብት አያልቅ ቢቆጥሩት ጭራሽ ይባስ ብሎ ነፍሴን አማለላት በቃላት ሸንግሎ በከንፈሩ ምሎ ከወጥመድ ሊያስገባት በክፉ ምኞቱ ተስፋዋን አስጥሎ ወደ እሳት ሊጥላት ። መንፈሴም አዘነ ላዛ ለቤዛ ቀን የታተምኩበት ለሥጋዬ አድልቼ ነፍሴን ረስቼ ዳግመኛ ልሞት የተከፈለውን ያንን የደም ዋጋ ከንቱ ያረኩት አዬ ሰው አዬ ሰው ለሰው ሞት አነሰው የሚሰኝ ተረት በእኔ ሊተረት ትክከል አባባል ተምሳሌተ ዕውነት ወዳጄ ነው ያልኩት ለካስ ሥጋዬ ነው የራሴ ጠላት ። አዬ የሥጋ ነገር፣ አንተ እጅ ነካሹ አንተ ጡት ጎራሹ ውለታ የለሹ ትናንትን የማታውቅ ነገ የማይታይህ የዛሬ ብልሹ በልቶ መሞት እንጅ ሌላ ምን ውል አለህ የሥጋ ለባሹ። ያገኘውን በልቶ ያሻውን ጠጥቶ ሲኖር ተመችቶት በዋዛ ፈዛዛ በእንቶ ፈንቶ ወሬ በጊዜው ሲጫወት ባላሰበው ጊዜ ባላሰበው ሰዓት ከተፍ ሲል ሞት ዘመን ተገላብጦ በይው ተበይ ሲሆን ሲጣል ወደ መሬት ልብ የሚል ልብ ይበል ከንቱ ስለሆነው ለዚህ ጤዛ ህይወት። በራሴው ሞኝነት ራሴን ታዘብኩት ሥጋዬን አድልቤ ለሌላው ጋበዝኩት መንፈሴም ሲያዝንብኝ ሞኝነት ነው አልኩት ሥጋ ሥጋዬን ሳይ ነፈሴን እረሳሁት ዘላለሜን ትቼ በዛሬ ለወጥኩት አንደ ጉም ሊጠፋ እንደ ጢስ ለሚበን ለእንፋሎት ህይወት። ይህን የሚሰውር ጥበብ የሚመስል የጨለማ ጉልበት ብርሃን ይውጣበት ሚስጥሩ ይጋለጥ የተደበቀበት ሊያስቀረኝ ያለውን በሞት ጥላ ወጊ ከዘላለም ህይወት ነፍሰ ገዳዬንም ሥጋዬን ጠላሁት፣ ነፍሰ ገዳዬንም ሥጋዬን ጠላሁት ። ዲሴምበር 30፣ 2011
6
¹¼¯px |«JÅ በወንድም ያሬድ ካሳ ወወ
ወ ወ ወ
ወ ወ ወ ወ ወወ ወ
ወ ወወ ወ ወ ወ ወወ
ወ
7
ወ
ወወ ክክ ወ ወወ ወወ ወ
5 ፤ ወወ ወ ወ ወ ወወ ወ
ወ ወወ ወ
¹¼¯px |«JÅ RŠ«? 1.ወ ወ ወ ወ ወ 2. ወ ወ ወ ወ ወወ ወ
8
ወ ወ ኞ
በሳውድ አረብያ 35 ክርስቲያን ኢትዮጵያውያን በእስር ላይ ይገኛሉ:
3. ወ 4. ወ ወ ወ ወ ወ 5. ወወ ወ ወ
ያልፍልናል በማለት ስራ ፍለጋ ወደ አረብ አገር የሚሄዱ ኢትዮጵያውያን የሚደርስባቸውን እንግልትና መከራ በየጊዜው እንሰማለን:: ባለፈው ታህሳስ ወር አጋማሽ ላይ በጂዳ ከተማ ሳውድ አረብያ ከሚኖሩ ክርስቲያኖች መካከል 29 ሴቶችና 6 ወንዶች ከስራ መልስ በግለ ሰብ ቤት ለጸሎት ተሰብስበው ሳሉ በመንግስት የጸጥታ ሃይሎች ታፍሰው ወህኒ ቤት ተጥለዋል:: ከታሰሩትም መካከል አንድዋ ከእስር ቤት ለአሜሪካን ድምጽ የአማርኛ ፕሮግራም ላይ በሰጠችው ቃለ ምልልስ የደረሰባቸውን መከራና መንገላታት እንዲሁም ፍተሻ እናደርጋለን በሚል ሰበብ አጸያፊና አሳፋሪ ድርጊቶች እንዴት እንደተፈጸመባቸው አስረድታለች:: በወንዶቹም ላይ የደረሰውን ከፍተኛ ድብዳባ የሰብአዊ መብት ተከራካሪዎች ለቢቢሲና ለሌሎችም የዜና ማሰራጫዎች መግለጫ ሰጥተዋል:: “ንጉስ አብደላ በተለያዩ እምነቶች መካከል መከባበር እንዲኖር ውይይቶችን የሚያካሂድ ድርጅትን አቌቁሜያለሁ ሲሉ የራሳቸው ፖሊሶች የሌሎችን እምነቶች መብቶቸ ይረግጣሉ” ሲል ከመካከለኛው ምስራቅ የሰው መብት ተከራካሪ ድርጆቶች መካከል የአንዱ ተወካይ መግለጫ ሰጥቶአል:: ይህንንም ያለው ባለፈው ጥቅምት ወር ላይ ቪየና ኦስትርያ ላይ “የንጉስ አብደላ ኣለም ኣቀፍ የተለያዩ እምነቶችና ባህሎች መወያያ መድረክ” የሚል ድርጅት ማቌቌሙዋን በማስታወስ ነው:: በጊዜው የሳውድ አረብያ መንግስት በአገሩ ውስጥ የሚገኙትን የሌሎችን እምነት እንደሚያከብር ምንም እንኳን የኣገሩ ህግ በአደባባይ ከእስልምና ውጭ ማንኛውንም ሃይማኖት የሚያግድ ቢሆንም በግለሰብ ቤት የሚደረገውን ጸሎት እንደማይከለክል መግለጫ አውጥቶ ነበር::
9
FORGIVENESS By Brother Gebremichael Heramo “And be kind, to one another, tenderhearted, forgiving each other, just as God also in Christ forgave you” (Ephesians 4:32) According to moral philosophers forgiveness is among core four principles (the other three being: integrity, responsibility, compassion) that moral leaders need to apply to positively impact their environment and build healthy social relationships. Each of these principles can be demonstrated in different ways depending on our work environment and moral values. My whole intention is not to elaborate on these four moral principles, but I want to focus on forgiveness from scripture value grounds. Forgiveness is the most difficult concept to accept for most of us. If someone hurts us even in a minor way, we are usually quick to respond negatively. We quiet well understand that it’s very hard thing to forgive when someone hurts or betrayed us on purposeful way. Forgiveness in most cases has been described as letting go of one’s own mistake and letting go of others’ mistakes. I feel that forgiveness goes beyond this. Forgiveness is reconciliation, repairing what has been broken between two conflicting groups, and it is healing the pain and establishing healthy life. Forgiveness is a gift of spiritual pardon, which is a process of releasing yourself and others from carrying pain and restoring you anew. In forgiving to everyday situations where people fall short of doing their best, you can move beyond anger, and resentment behaviors that punish not only the person who hurt you, but also yourself. A natural man and a spiritual man have different perception about Forgiveness. For a natural man forgiving is very hard. Because natural person always wants revenge or some sort of compensation whatsoever the case be. Even if we forgive it will be conditional. We expect the mistake to be corrected at specified time or at a certain boundary limits.
If the same mistake is repeated over and over again we would not have patience or any kind of tolerance.For a spiritual man forgiveness is a sacrifice; forgiveness is not personal choice, but it is God’s commandment. Because the Bible teaches us that unless we forgive we will not be forgiven. “For if you forgive men their trespasses, your heavenly father will also forgive you. But if you don’t forgive men their trespasses, neither will your father forgive your trespasses” (Mathew 6:14-15) Therefore, the whole truth of scripture is about forgiveness. The reason why Jesus crucified on the Calvary cross is to forgive our sins and it is to reconcile us with God. He paid a price for us and we received it freely and we have to give freely. Forgiving doesn’t mean that you go back into the situation to get hurt over and over again. Forgiving simply entails letting go of hate, anger, guilt and moving on. There are no conditions attached or limit as how many times we forgive when mistakes are committed repeatedly. Once Peter, one of Jesus’ disciples came to Jesus and asked, “Lord, how many times shall I forgive my brother when he sins against me? Up to seven times? Jesus answered, I tell you, not seven times, but seventy-seven times” (Mathew 18:21-22) For a natural man it is hard to forgive four hundred ninety (490) times. But for spiritual man it is a must condition. Even if the Bible teaches us to forgive unconditionally it is hard for us as humans. But Jesus set example humbling Him-self and prayed to God to forgive those Roman soldiers who crucified Him. “When they came to a place called the skull, there they crucified him, along with the criminalsone on his right, the other on his left, Jesus said, “Father, forgive them, for they don’t know what they are doing.”( Luke:23:33-34) Forgiveness is unconditional love and we have to pay sacrifice in order to heal pain and create healthy environment to ourselves and our rivals. But people often think that the only way to hurt the offender is to not forgive them for what they have done. Cont ... Page 17
10
¹v+zcx ùaÓ^T wHï« ®O| vv+/¡ ¹QÑ’% v+zcy‚ v™ ÅŠ| vOG ›Ó±&™xK+` wuuO« zuT (v+zcx) «eØ ®IR« T › ÀGŠ ¹Q¼dev# |TF`}‚ zŸõHªJ—— vzH¾ v®Oz% ¹OÛ[i ¨` I¾ ž™&|¿å¼ vOÖ# BH| ™ÑJÒ¾ wJ Qe| vøez` x`D vøez` S`c& ™RŸ”Š| › À ›Ó±&™xK+` nJ wJT GŠ Qe| › Ä| H&OIHc# › ÀQÑw ¹Q¼e[ÓØ v+zcx ¹wJ ¹Qe| Fx[| ™ ÅŠ| ¹Q¼Ö ¡` |TF`| zcØ~J——
vzH¾ vo`v# vOéLõ oÁe «eØ {]£ ¹zO±ÑvI| ™xÓ™+J ¹zw[ž ™›Ta ™I| ¹zwH« vT T¡ ¼| › ÀGŠ ØJo ትምህርት vøez` S`c& ™RካኝŠ| zcØ~J—— vzH¾ v|TF`ቱ «eØ ™xÓ™+J ™ezª¾— ¯«m| ¼I|— ®IR ¼I|— «dŽª T vzÓw` HOz`ÔT ï× c+| › ÀŠv[‚ O€, T O Ñ` ™HO Ñ` › ÃHw| Ö on ¹T{«o |B| c+| › ÀŠv[‚ v|TF`z% zv^`~J ž±&FT ¹zŠd Ñ#e ê*| ÀT žRõce › Ä|
¹Ö+ R v+zcx O ` Ox²| Hv+z¡`ez*¼ Ö+ RŠ| v×T ™eïIÑ& eHGŠ v±&F [ÑÅ v+zcy‚ BH# v+{€« › À ›Ó±&›xK+` nJ vïnÁ v®IR« OT^| › ÃHw€« Rdcv&¼ zcØ~J——
› ÀOHc‚« zÑJè;J—— ²_ v±&F ±O ¼H ›F}‚T › À ™xÓ™+J vRezªJ v¯«m| v›TŠ| v|F| žzÒ |«J žØó| J eOJØ › ÀT ‚J ›Ó±&™xK+` v|TF`z% «eØ ™Jö ReÖ mm*¼ cØ} J——
¹›F}‚ ùaÓ^T
¹ÔJRd ¨×}‚ ùaÓ^T
vv+z¡`ez*¼Œz% ŸH# ¹™ÑJÓH:| ±`ö‚ OŸžJ ™ Á ¹GŠ« ¹›F}‚ ùaÓ^TT vzH¼¹ Ñ&±+¼| ¹™Ã` çH:| vRÅ[Ó v±&B ùaÓ^T ›F}‚ vO ïdª* F¾¨{€« BH# vO n| |Ñ#F c^z•‚ › ÂG‹ ¹Q¼v[{z% |TF`}‚ zcØzªJ v±&F ùaÓ^TT I¾ ™ÑJÒ¿‚ OØz« çÒ€« ™ŸõHªJ——
vv+z¡`ez*¼Œz% % ¹QÑ’% ÔJRd ¨×}‚ v¹dT z% ›¹zÑ ’% ¹›Ó±&™xK+` nJ žOOÑw€« wiÓ` v¹H¼º Ñ&±+¼| ¹zH¼º ¹™ ÅŠ| Ñ&±&¼}‚ vRmÅ vžzR« «eØT GŠ žžzR «Ý ™x[« vO«×| ™ ÅŠ{€« ™Ö ¡[ªJ v±&F ùaÓ^T «eØT ¼IÑv# ¨×}‚ ¼Ÿzz ™ Å ±`õ ¾Ñ”v{J——
11
¹{ÃÑ& ¨×}‚ ùaÓ^T vv+z¡`ez*¼Œz% ›Ó±&™xK+` ›¼có ŸH« ¹™ÑJÓH:| ±`õ ™ Á ¾F ¹{ÃÑ& ¨×}‚ ™ÑJÓH:| c&G ¨×}€% ±¨|` ™`x › ›BÅ v™ ÅŠ| vOÑ ’| ¹›Ó±&™xK+` nJ vOR` vRTH¡ vòz% BH+ ¾zÒH#—— vv+z¡`ez*¼Œz% žQÀ[Ñ#| መደበኛ ùaÓ^U‚ wiÓ`T vዓመት ™ Å Ñ&±+ vQŸEÀ« º ¾|Å ¹¨×}‚ ¢ ï^ e I¾ vOÑ’| žH+H:‚ ™x¼z ¡`ez*¼ | ¨×}‚ Ò` ™x[« ¼OJŸH# ¹›Ó±&™xK+` nJT ¾ŸïIH#—— vzH¾ v±&F vzÖ mm« አመት 5“ ¹º ¾|Å ¨×}‚
¢ õ^ e žË 16-19/2011 vœÓev`Ó ¢H&Ï «eØ zŸEÀ;J—— v±&F ùaÓ^T I¾ _û[ Å I] x^« ፤ øez` ›eÖ&ó e ®HP øez` ™+wd x`D‹ ™ÑJÓHªJ—— v¨oz%T Hcንበት ትምህርት ™ezR]¬‚ H¨IЂ ¨`¡kù zŸEÀ;J—— ¨×}€%T ¹zH¼¹ ³ÓÏ}‚ ±+R¬‚ ™o`vªJ—— ¾F ™O{ª* ùaÓ^T vzOHžz ®IR« v¾vJØ HO[Ã| www. unitedyouth4Christ.org ¹QH« ª,xd¾| ¾OJžz%
T[n 12z“ ¡õJ ¼Ö mn‚B {ÃÑ& ¨×}‚ › £ Àe ™I‚B!! v2011 vv+z¡`ez*¼Œz% «cØ ™ÅÑ« ¹12z“ ¡õJ |TF`{€« ™Ö m« ¹zO[m% zR]¬‚ v`Ÿ{ c&G‹ ›Ó±&™xK+` ›Š±&F {ÃÑ& ¨×}‚ H±&F Ñ&±+ eIÀ[d€« ›ÏÓ ™Å`Ñ › OcÓ H —— ›Š±&F ¨×}‚ vv+/¡ «eØ ™x[« ™ÅÑ« Ñ+{ zmxH« vOÖOo ¹¡`e}e ÀmO³P` vOG ›¼ÑHÑH# ¾Ñ“H#—— {ÃÑ& ¨×}€% v™B‹ ¨o| BH#T Hžõz“
|TF`| ¨À zH¼º ¢ሌЂ ºŒû`c&z*¬‚ vOÓw| |TF`{€« vOž{zJ I¾ ¾Ñ“H#—— ›ež ²_ ž›Šc# Ò` G ïz ¬€% zum%O« ›±&F › ÂÀ`c# ¹O^€« ™TI¡ ¹¨Àòz% F¾¨{€« T › ÀïnÁ › ¼n I€« ÅTç# T vRሰR| › ÂO^€« › HT H —— OJŸT ¹|TF`| ±O T › ÂG I€« vቤተክርስቲያናችን eT › w`Ÿ€ªH ——
12
¹O[x ™ÑJÓH:| O]¬‚ eJÖ vv+z¡`ez*¼Œz% «eØ vzH¼º žzU‚ ¹Q \ ¹v+z¡`ez*¼Œz%% ™wI| v™ Å I¾ vOG vv+z¡`ez*¼Œz% vQŸEÁ መደበኛ ùaÓ^U‚ I¾ žOŸïJ wiÓ` v¹¡JI€« v™ Å I¾ vOcxcx ¹OéLõ oÁe Ø | › ŸïH# OÀ[Ó žzÊO[ c x~J—— vOG‹T v›Š±&F Fx[}‚ «eØ ¨ ÅU‚ ›F}‚ v™ ÅŠ| vOG žnH# Ñv{ ±#]¼ zcxev« ™x[« ¾OÑwH#—— võç#T ¹¨ ÅRR‚ ¹›F|RR‚ O ïeT ™x[« Fx[| ¼À`ÒH#—— ¾F ™ÑJÓH:| ¹vHÖ HRÖ ž` vO]Š| HzcR\| ™ÑJÒ¿‚ vzH¼º Ñ&±+¼| eJÖ zcØ~J—— vzH¾ O] › ÀP¼z“ d¾G › À ¨^j H&¼ÑHÓJ › ÀQÑw HO Ò« H&^^ › ÀQÑw Rdcv&¼ zcØ~J—— O[x eP › ÀQ¼OH¡z« v«D «eØ c&×J x±# ™d¬‚ › À Qcvex žzcvcv#| ™d¬‚ OŸžJT ™ Á i`¡ v& ` O[v# › ÀQv×Øe H+H:€% ™d¬‚ kJž« › ÂEÁ › ÀQ¼À`Ó BH# vFx[z% «eØ ™ ÅŠ| ¹QH¼¾ HH+H:‚ c¬‚ Oc ¡J T¡ ¼| ¹QG c« › þє ¹›Ó±&™xK+` nJ Oc[| ¼À[Ñ ReÖ mm*¼ zcØ~J—— ›Ó±&™xK+` v+z% vcIT v™ ÅŠ| ¹QÖxo ™TI¡ eHGŠ ™ Å O] HO Ò« ¹Q^^ ¹O ïe ™ ÅŠ| HOÖvo ¹QzÒ H&G › ÀQÑw zÑJè;J——
™Ò÷, ¹v+z¡`ez*¼Œz% ™wI| eú c` ›¼À[Ñ#™€« v™&|¿å¼ ¹Q[Á JЂ 41 À`cªJ ¹±&F ™ÑJÓH:| ±`õ ª ®IR ›Š±&F JЂ vQ¼eïJÒ€« eÒª* O ïdª* õIÔ| vOÅ[e Ö+ R ™ezdcx ¾±« vRÀÓ ŠÑ vTÅ]z% I¾ H«Ø žQ¼OÖ# c¬‚ OŸžJ ™ ዳንÆ€% ›Šc# › ÂG‹ HRxn| Š«——
በተጨማሪም JЀ% v|TF`{€« ÔJxz« ^d€« v+zcw€« › ÂBT ™Ñ]z% › ÂÖoP HRÅ[Ó žBH# vI¾ ÀÓU F¾¨{€« HÑ+{ vOeÖ| ›`c# ™Ã“€« ™Å`Ñ« vOmvJ H¡`e}e ›  \ Rxn| Š«—— vOG‹T v™B‹ ¨o| v™&|¿å¼ ¼H« ¹‹a ‚Ó` ›¹zwwc vOT×z% eú c` wÃ[Ñ# ™wI| žQcÖ« Ñ ±x vzÛR] ¹JЀ% ›`Ã{ › þu[Ø Ñ ±x
vReïHÑ# ¹™Ò÷, ùaÓ^T ¼ezwv[« ™ Å ³ÓÏ| zŸCዶ Šv`—— v±&F ùaÓ^TT ¹Td ³ÓÏ| ¹Û[{ ¹ቶምyI › ÂBT ¹zH¼º ›n¬‚ j¼à zÀ`Ô Ñv&« H›`Ã{« › «J zÀ`ÕJ—— v±&F ™Ò×Q ¾F ùaÓ^T HRezwv` ¹zÑ#| ¨Ñ ‚ vaGy| eT J OcÓ €« › ¨ÃH —
¢ õ^ e v±&F vzÖ mm« ®O| 2011 vzH¼º Ñ&±+¼| ¹OŠnm*¼ ¹{FÅf ¢ ï^ f‚ zŸCÀªJ—— v±&F Ñ&±+¼| ›Ó±&¼xE` mx} v±O‹ ¼eŠd€« ™ÑJÒ¿‚ ±R`¼ zÒx±« vOT×| ™ÑJÓHªJ—— ›Ó±&›xK+`T F³v# vŠ±&F ¨Ñ ‚ ow| ™ÑJÓI;J——
¹O]¬‚ eJÖ vzH¼¹ ¹v+/¡`ez*¼Œz% ¹™ÑJÓH:| ±`ö‚ ¹zcR\ ¹™ÑJÓH:| O]¬‚ v®Oz% «eØ vzH¼¹ Ñ&±+¼| ›¹zÑ ’% v¹™ÑJÓH:z% «eØ eHQŸEÁ| O ïdª* e^¬‚ çH:| ™Å[ѪJ—— vzH¾ v®Oz% ¹OÛ[i« ¨` H 3 m | žžzR ¨× vRH| vzÖ mm« ®O| v›Ó±&™xK+` çÒ ›`Ã{ ¹zž ¨‹| e^¬‚ v™ ÅŠ| vOOJž| Ož ¨ ¹cÖ« ›Ó±&™xK+` vROeÑ ¯oÅ ¨Ø}T v¯oÁ Oc[| H&ž ¨‹ ¼J H#| e^¬‚ ‚Ó\ T › ÀŠv` zOJ¡zªJ—— vOG‹T H¨Àòz% ›Ó±&›xK+` v™Âe D¾J v™Âe Ñ#Jv| vQ¼v²J çÒ Oc[| › À v+/¡`ez*¼ › À ™ Å ™ŸJ BH#T vzcR^v| ±`õ zÓ} vOe^| ™ŸH# HRŠé ¾Šd ± Å |TF`| O ïdª* Ov[{{| zÀ`ÕJ—— vzH¾ vŠ±&F m }‚ «eØ ™ Å O] HzÖራv| HzmvH« ¹™ÑJÓH:| Ø] › Ä| OOIHe › ÃHበት ¹Q¼eÑŠ³x ³`³` |TF`| vøez` S`c& ™RŸ”Š| zcØ~J—— v±&B |TF`| ¹O] ÅŸT Ñ#ÅH| v™ŸH# I¾ T ®¾Š| Ñ#ÅH| ¡õz|T › ÀQ¼ež|J zx^`~J—— øez` x`D T vvž#I€« HO]Š| O±ÒÊ| vQJ `¯e OéLõ oÁe vzïØa— vh¡I— vme| v e` OJ¡ eHO±ÒÊ| ¼emOÖ« O ïdª* ¯«Š| vØJm| ™ezT[ªJ—— vzÛR]T ™w|Š| vQJ `¯e ›Ó±&™xK+` O] ™Å`Ô vv+/¡ «eØ c« c&¼emTØ xn| ¼I€« c¬‚ vzzž&Š| HRõ^| ¹Q¼e‚H« çÒ ™xa eHQcØ vo Š| vcò Jx H+H:‚ HRÑJÑJ O|Ò| › ÂQ¼eïJÓ Rdcv&¼ cØzªJ—— vH+I Ñ&±+ vv+z¡`ez*¼Œz% vzÀ[Ñ« ¹O]¬‚ eJÖ I¾ ደግሞ › À O] ž›Ó±&™xK+` ¹zmvJŠ« O¡H&| ™|`ï J c^v| › Ì vzH¼¹ T¡ ¼| J mx[« › ÀR¾Ñw |TF`| cØzªJ—— v±&B Ñ&±+T ™ ÅŠ| vQJ `¯e zÛR] |TF`| ¹zcÖ c&G v|TF`z% Oc[| ¡`ez*¼ ‚ BJÑ&±+ ™ Å ™TI¡— ™ Å ÖI| ™ Å ®IR x › ÃI€« ™«m« v&Šc# v±&F v&zÑ# ¹O ïe ™ ÅŠ| HOÖvo › ÀR¼e€Ó^€« zÖogJ——
13
እንኳን ደስ አላችሁ ¹¢H+Ï ¹ºŒû`c&z* zO^m*¬‚ v2011 v™&|¿å¼ ¨ Ñ+Iª*| v+/¡ vzH¼º ±`ö‚ vRÑJÑJ I¾ ¹QÑ’% ÔJRd ¨×}‚ žzH¼º ¢H+Ђ ºŒû`c&}¬€ vJº Jº ¹|TF`| ¹P¼ ±`ö‚ zO`mªJ ›Ó±&™xK+` ™›Ta™€« žõ}I€« ¹QÑw« |TF`| zž{|H« vRÖ mo › ÂO[m%
Gersam Ashenafi Northwestern College Masters in Organizational Leadership (MOL)
Ayele B Erabo Minnesota State University BS in Microbiology
Temesgen Teklu University of Minnesota BS in Laboratory Technician
eH[À« ¡x` TeÒ BH# HeP ¾B —— ™B T v±&F vÛ[c#| |TF`| P¼ ¨À e^ ®HT zcR`z« vzR\| vcHÖ‹| ¯«m| vRÑJÑJ õ_™R F¾¨| ›  \ ›Ó±&™xK+` › Âw`Ÿ€« › HT H ——
Selam Melka Hamline University Bs in Biochemistry
Selamawit Ayalkebet MCTC Associate Degree in Human Service
Azeb Gebretsadik Metropolitan State University Bachelor’s Degree in Social Work (BSW)
Hermela Adugna Hamline University Masters of Business Adminstration (MBA)
Liyu Daniel MCTC Registered Nurse (RN)
Rahel Haile MCTC Registered Nurse (RN)
14
}Q C¡e eH OÛ[i« ±O ¼¹« ^¯¾ ትርጉም በወንድም ያሬድ ካሳ v1954 ®.T. v™`Ê z* HzŠd« {Io ]ü¾üJ ª T¡ ¼| žG‹| c¬‚ OŸžJ ™ Á ™S]Ÿª*« }Q C¡e Šv` ¹}Q C¡e {]¡ ›ÏÓ {IIo z®T^}‚ ¹zUI v&G T v±&F éK#õ ¹T ¹« ›Ó±&™xK+` eHOÛ[i ±O ¼d¹« ^¯¾ Š« ^¯º ¹{¹« ž50 ®O{| vò| Š« Ñ&±+« ¢QŒ³T v®HT I¾ weÀ m* õØŠ| › À cÀÅ ›d| ›¹EÀ ¹Šv[v| Š« vž#w ¢QŒe}‚ eJ× ž¼±# v…ÿI {Ò¿‚ ¹QJª€« ›¼cHÖ‹ vH+H:‚ ¹Àv#x ™S]Ÿ ™Ña‚ v™õ]Ÿ ›¹Iž# Šv` v ¾ Rœ c+z% Ó ¹ ¾ ™+¢ Q HRdÀÓ vQJ cvx ž18 QH&¿ ›ež 32.5 QH&¿ ¹QG‹ c¬‚ ¼eÑÀH#v| v™S]Ÿ ™«aø ¢QŒe}‚ v™Âe †¾J ›¹zÖ ž\ ¹Šv[v| ¨o| Šv` eH OÛ[i« ±O ™ÑJÓH:}‚ eH ¡`e}e ™ŸJ ¹{¹ ^¯¾ ›Hz% ËI¾ 25 , 1961®.T žH+H&z% 230 I¾ Šv` Yõ^« ª*Œ÷,Ó Ÿ à Šv` › oJõ H&¨eÀ” ›¼hHv” ›¼H vÅ Ñ| ›Ó±&™xK+` ¹cÖ” ^¯¾ ÊO[ ^¯º OÑHç# ›¹ÀÒÑO Ze| Ñ&±+ O× ¾FT ^¯¾ eH ¡`e}e v+z ¡`ez*¼ eH OÛ[i« ±O ™ÑJÓH:}‚ ¼H#” ™ezdcy‚ BH# Û`f H¨Ö« ¹¡`e}e v+z¡`ez*¼ ¹zmvH‚« {IIo ŠÑa‚ Ñ ™J{ºT ›Ó±&™xK+` vOÛ[i« ±O IH# M³y€% ¹Qc×€« {IIo ŠÑa‚ Hc¬‚ Re[Ã| v×T ™e€Ò] Š« J¡ › oJõ ›¹¨cÀ” ›¼H vÅ Ñ| ›^c+ žõ ŸH y{ I¾ ™¹B| ¹Šv`ž#v| y{ T › ÀGŠ ™I«oT— x ¨À {‚ eOHž| OI« ®HT ¨À ›Ž O× ®HT ž™é õ ›ež ™é õ R¹| Jž#” ›¼ à Á ™Ñ` ›¼ à Á F³x mð mð žTe^o žT¯^x žcS žÀv#x ¨À ›Ž O× ›¼ à Á ¹EÅž#w€« ™Ña‚ x±# žzU‚ ™¹…ÿ€« vòz, ¹Q{¹” {Io ›¾{ ›¼¹B c«Šz, BH# võ`D| ¾ mÖmØ ÊO` J¡ OI« ®HT ›¼¹B wHBv| c®| {Io Ox[o ŠÔÅÑÿÅ ¼ezÒw ÊO` Ox[m% vOI« TÅ` I¾ ›¼v^ wHv| c®| ®¾ €, ¨À {‚ OOJž| ÊO\ ¨À cS ™o×Þ eOHž|– vÅ Ñ| ›ÏÓ {Io ¹GŠ õØ[| ™¹B ›ÏÓ v×T |Jo žOG‹ ¹zŠd ›Ó\ ¹cS ªJ{ ^c# ÀÓU Àv#x ªJ{ ¹QŠŸ ¾OeIJ ›Ð€% vTÅ` I¾ žwF` ›ež wF` z±`Óz« Šv` vOÊO]¼ ¹R¹« z^^ ¨¾T F¾¨| ¼H« õØ[| OG‹ OH¹| ™J Jž#T |ž#` x½ eOHž| F¾¨| ¼H« õØ[| OG‹ ™ezªJž#” à oIz% HO mdme c&U¡` ™¹B| HO ` ¾ïJÒJ ŠÑ` Ó OI« c«Šz% ž^c# ™ e} ›ež ›Ó\ Å[e vm%ii ¡T` zhõ Šv` HOŠd| c&××` ™¹B| HOŠd| vUž[ m%Ø` vh&F ¹QpÖ\ | j õÖ#^ ž™ÖÑv# zŠez« ¾hiH# HOŠd| OUž\ ™m%U c&[ÒÒ ÀÓU zOJc« ¾žv#| Šv`
vÅ Ñ| ¾F {Io õÖ#` ™ Å ›Ë ¨À cR¾ ™Šd mØH:T BHz“ ›Ë › ÂB ™Šd BHz% T ›Ð€% ¨À cR¾ v±[Ò Ñ&±+ ›Š±&¼ vx±# h&F GŠ« ¹žvv#| õØ[{| ž™ÖÑv# vOhj ¨À ÛHR «eØ zhhÑ# v³Ó{T ¾E {Io õÖ#` žz“v| zŠd— c&pTT ›Ð€% ›^c# ¨À ÀO « «eØ Ñv# v›Óa€% vÀ x c&pTT vIº I¾ ¹Šv[« pii Ñ#Åõ › Ã^Ñï« ™ezªJB” HTYÒ › ÀQ±[Ò ›Ð€% ¨À cR¾ žõ ™Å`Ô ±[Ò ¾F T c&¼À`Ó ›Ð€% PH# vPH# ÀO « «eØ Ñv# vÅ Ñ| ÃO « zH«Ù › À x` ™x[m[m ™¾€, ¹RI«m« ®¾Š| ›ÏÓ ¹Q¼T` x` Šv` ¹R¹« ŠÑ` ›ÏÓ ™eÀ m* žOG‹ ¹zŠd T › ÀGŠ › Ÿÿ OÑO| ™J Jž#T ŠÑ\ v×T ™¨ž” ¨À Ñ+{ á¤+ ÇÑ+{ G¾ ¹R¹« ŠÑ` |`Ñ#T T Å Š«?È ™Jž#| T T › Ÿÿ z”€, ¹Šv[ v&G T vO ïe › ÃHB ¹›Ó±&™xK+`T OÑ’| ™Øxp zcR” žŠ±&¼T x`R ÃO ¬‚ ïdj ¹x`D ŠÖx×y‚ v±&F {Io õÖ#` I¾ O«[Å ÊO\ ›Š±&¼ x`D R ¹x`D ŠÖx×y‚ võÖ#\ I¾ c&¨`Á ›`c#T me vme ›¹mHÖ vTÅ` ò| I¾ ›¹c[Ñ ¾Ñw ÊO` {Io ³ xT vTÅ` I¾ O³Šx ÊO[ ›Š±&¼ ¹x`D ŠÖx×y‚T TÅ` BH# ™ØHmHm%| ›¼¹BT ›¼HB vÅ Ñ| ›¹mHÖ ¹Šv[« õÖ#` vQH&¿ ¹QpÖ\ c¬‚ GŠ« TÅ` T BH# UJzª| Šv` eOHž|T ›Š±&F c¬‚ vTÅ` BH# I¾ pO« ›Í€« žõ ™Å`Ñ« vOpT ›Ó±&™xK+` ¼OcÓ‹ Šv` v±&¼T oév| {Io Ox[o vcR¾ I¾ ™ ÔÃÔÀ ®¾Ž T ™ e€, ¨À cR¾ eOHž|–›ÏÓ v×T ¹Q¼ çw`o ™¾€, ¹RI«m« ÀRo x`D ¹Hvc vcR¾ I¾ ™¹B òz% ™I¹BT ŠÑ` Ó Ñ+{ ›¹c#e › ÀGŠ ™¨oB” eOHž|T ›Ë ¨À ›¼ à Á c« ¾±[Ò Šv` ›Ë T ¨À ›¼ à Á c« DÑ` v±[Ò m%Ø` ž›Ð€% «eØ ¼ x`D ª* ïdj ›¹¨× v¹™Ñ\ v¹eõ^¬‚ wH#| c+}‚ ¨ Æ‚ I¾ ¾¨`Å Šv` ¨À ›¼ à À«T c&¼OH¡| ž›Ð€% ¹Q¨×« x`D ¨À «e×€« ¾ïe Šv` {Io ¹GŠ ¹›Ó±&™xK+` ow| ¹¨[Àw€« ›Š±&F c¬‚ vÑ+{ eT HRÑJÑJ c&¨Ö# ™¹…ÿ€« HT ¼FJ Ñ&±+ › À ™¹B ™I«oT ŠÑ` Ó x±# m | dT {| ¨^| ¼Hñ ¾OeJ Šv` v±&F BH# Ñ&±+ ¹¡`e}e ›Ï › Àz±[Ò Šv` G T ¹Q¼d³ BŽ{T Šv` ›Ë c&±[Ò ¹Ñ+{ Ø] ow| HOmvJ › v& ¼H#T Šv\ Ø]« ¾mvIH# x½ ¹Rew€« x±# ¨ Æ‚ c+}‚ ™¹B ŠÑ` Ó ›Ë ¨À ›Š`c# c&±[ÒI€« ›¼ à À« vOmvJ ó { ™ Ñ{€« ³o ™Å`Ñ« ¨À …ÿI€« c&EÁ ™¹…ÿ€« ›Š±&F Ø]« HOmvJ › v& xH« ¨À …ÿI ¹zOHc# BH# ¨À ÛHR «eØ c&Ñv# ™¹…ÿ€« v¹ØÓØÑ# ¼H ÅoÅo ÛHR zmvI€«
15
vOÀŠo zUJ€, eOHž| owz% ¹zmvH# vO} h&F ¹QpÖ\ c¬‚ v®HT BH# I¾ zv|Š« ™¹B ž™õ]Ÿ– ž› ÓH&³–ž\e¼–ž ¾ –ž™S]Ÿ žm[« ®HT BH# ¹¨Ö# ›Š±&F c¬‚ vÑ+{ eT ¨À ò| c&EÁ ™¹…ÿ€« ›Š±&F c¬‚ žzH¼¹ ¹P¼ ±`õ ¹¨Ö# €« Ñ#ÅÑÿÅ pó]¬‚–Jxe ™×v&¬‚–Dx{U‚–ÀD¬‚– ¨ Æ‚ c+}‚ Šv\ vzH¼¹ vj{ ¹{c\–™¾Š e«^ –jw¬‚ À pa¬‚ ™¹B Ñ+{ ›Ë c&±[ÒI€« ›¹zï¨c# ow{€« ›¹zmvH# ›Š`c#T HRÑJÑJ c&¨Ö# ™¹…ÿ€« ™eÀ m*« z®T` ¾F Š« owz% ¹zmH#| ›Š`c# ÀÓU OJc« ›Ð €« c&±[Ñ# ™¹…ÿ€« žÑ+{ ›Ï c&¨× ¼¹B| ¼ ïdj x`D žŠc#T ›Ð‚ ¾¨× ÊO` ›Í€« ›¹±[Ñ#T Ç› À z Ñ`B| nJ ¾B È ¾H# Šv` ›Š±&F c¬‚ v±&F ¹OÛ[i ±O {Io ™ÑJÓH:| «eØ c&mØH# T ›¹ሆŠ › ÃH eIJz[ÃB ¨À Ñ+{ zOJ¡€, ǹ±&F BH# |`Ñ#T T Å Š«?È ™Jž#| ›`c#T ǾE vOÛ[i« ±O ¹RÀ`Ñ« Y^ Š« |IJo | j ™ vÙ‚–ž#xž#w« zT‚ ¼Öó« BH# ¹RÅev| Ñ&±+ Š« ›Š±&F vOÛ[i« ±O ¹ReŠd€« M³y€, €« › À {Io c^ª*|T TÅ` BH# ¼ØHmJቃH# vpTž#v|T žõz“ y{ I¾ G’, eOHž| OI« ®HT ¾{¹” Šv` ›Š±&F ¹zmv# c¬‚ vTÅ` I¾ c&OIHc# ™¾ Šv` vÅ Ñ| ¹GŠ c« v™õ]Ÿ TÅ` I¾ ™¹B” voév| v›Ó±&™xK+` O ïe zŠØp ¨À ^j¼ c&¨cÅ– H+I« ¨À ¾ H+I« ¨À ™S]Ÿ c&EÁ ™¹B › À±&F ™¾Š| c¬‚ ž¹™Ñ\ ›¹zŠc# ¨À H+I« c&EÁ ™¹B v›d| «eØ vQ¼eï^ BŽ{ «eØ [Dx wHv| eõ^ BH# ¾EÁ Šv` H&¼pR€« ¹ H T T ŠÑ` ™JŠv[T vm%× ¹zUH# c¾õ ÖO Í ¹¼±# x±# c¬‚ ¨À ›Šc# ¾OÖ#w€« Šv` ŠÑ` Ó J¡ › À Ñ+{ ¹c#e T T d¾ŠŸ€« vM³v# OŸžJ ¼Jñ Šv` H&¼Ñ”ª€« ™J H#T ›Šc# Ó vÑ+{ eT ›Í€« v±[Ñ# m%Ø` vjz•‚ ¾ï¨c#–™ Ÿf‚ ¾±H#–™¾Š e«^ ¼º À pa‚ ¾ï¨c# Šv` [ÏT çH:| ¹HT ^¯º vzÀÒÒQ Ÿ¹B v™›Ta½T dcIeH« v±&F BH# ^¯¾ «eØ ¹v+z¡`ez*¼ M è ¨¾T T T ™¾Š| ¹v+z¡`ez*¼ eT ™JcRBT ŠÑ` Ó ›Š±&F c¬‚ vÑ+{ eT ¾¨Ö# Šv` DH+H#¼! vTÅ` BH# I¾ c&^OÁT ¹OÛ[i« ±O ¨ Ñ+J ›¼¨Ë vTÅ` BH# ¼ÑHÓH# Šv` v™ÑJÓH:{€«T vQH&¿ ¹QpÖ\ M¾¨{€« H¡`e}e ¾cÖ# Šv` ›Š±&F c¬‚ eH ™&¹c#e ¡`e}e c& Ñ\ {Io ¡x` ¾ÑHØ Šv` ¹QÑ`O« ŠÑ` ›Šc# ¹¡`e}e O ÓY| ¨ Ñ+J c&¼«Ë ™ à Ƃ v×T vOp×| H&ÔÁª€« ¾U¡\ Šv` ›Ó±&™xK+` vOÛ[i« c®| I¾ ®HT ™¾{ ¹R{«m« {Io ¡x\ ¾ÑJèJ ›Š±&F c¬‚ žzH¼¹ ¹Mx[zcx ¡õJ ¹z«×Ö# c&G‹ H™ÑJÓH:{€« ¹ÂÓ] O ` ™HO ` v™ÑJÓH:{€« I¾ zé¯ ™¾ [«T ›Š±&F c^z•‚ vO ïc+ eOHž{€« vTÅ` BH# ò| ¾EÁ Šv` ™ Á c&¨Åo H+I« OØ} ¼ŠdªJ ›Ž Ç|JoÈ ™ z Ç| jÈ ¹QwJ ŠÑ` ™¾{¾w€«T vEÁv| Yõ^ BH# Ó z^^« ³o [Ó[Ñ#T PJ| ¾J Šv` ™x[« c&Ñÿ±# OH¢{ª* õo` vOŸžI€« Šv` ¾FT õo` ™x[« c& \ c&¼ÑHÓH: BH# Ÿ À« ¨À H+I€« ¾ïe Šv`
™¾€, ¹RI«m« ™eÀ m* ¡x` ¼H« BŽ{ Š« ™&¹c#e ¡`e}e ¹F¾¨{€« OŸžH“ Š« ›Šc#T ›¼¹B eÀŠo m }‚ vòz, ¼Jñ Šv` ³T x½ vÀe{ ™Hoe Šv` ™ à ÄT ›eo Šv` ¹OÛ[i« ±O {Io W^ª*| OOJž| ›ÏÓ ™eÀ m* Šv` eOHž|T ¼ ïdj x`D vx²| vzcvcv# M³x I¾T c&¨`Å Šv` x`D‹ ¹¨[Ãw«T ›Ð €« ™ ez« Hc®{| ™ à ÄT Hm | ›Ó±&™xK+` c&¼OJž# ™¹B ›Ó±&™xK+` ÇO ïc+ YÒ vHvc BH# I¾ ™ïdHBÈ ¼H« ¾E Š« ¾F T †¾J vzmvH# BH# I¾ ¹QÑHç« z®T^| Å p‚ ÑÀx ¹I€«T ›Š±&F c¬‚T ¨À TÅ` BH# ò| c&¨Ö# {Io eÀ| žBH#T ™o×Þ ¾OÖ#w€« ÊO` vÅ Ñ| H+I {Io ¹Ox[o ŠÔÅÑÿÅ vTÅ` BH# ™ezÒw ÅTéT zcR ÅTç#T ǾE ¹›Ž M³x Š« ¾F‚ ¹Ž «Å Pj^ |È ¹QJ Šv` ÅTç# žcRB v…ÿI ¨À TÅ` eOHž| K¾p‚ z^^¬‚ BH# ™¹B Onxa‚ c&žïz% žTÅ` BH# oÁd žOnx` c&¨Ö# zOHž|B ›Šc#T ›¹¨Ö# ›¼H# vÅ Ñ| žTÅ` BH# ž¹™o×Þ« c¬‚ c&OÖ# ™¹B žTY^o žT¯^x žÀv#x žcS c¬‚ BH# zcvcv# › À Ñ T ¼ {Io õÖ#` o`é O¼³ ÊO\ vOÊO]¼ ¹Uz%| mØH:T vF¾¨| ¼H#| c&cwcv# ¹Šv[« BŽ{ BH# HO Ñ`T GŠ H^c+ HO[Ã| žT‚H« vI¾ ›ÏÓ ™eÀ m* Šv` ¾FT õÖ#` › ÀÑ o`ç# O¼³ c&ÊT` žvòz% v×T ¹zH¹ Šv` ›ÏÓ v×T ¹Š× ™eÀ m* ¡x` zIxf Šv` vJxc# I¾ T T m%ii ¨¾T ›Åõ ¹Hv|T o`ç# T O¼³ c&ÊT` ž¹ŠÑÁ ž¹mð mð« v×T x±# F³x ¨À±&F ™ŸJ «eØ Ñv# me vmeT o`ç# ›¹zW^ ¨À cR¾ À[c vÅ Ñ|T žcR¾ Ñ+{ ™&¹c#e O× v±&F ™eÀ m* ™ŸJ I¾ ^e G zmOÖ ž±&¼T H+I ¹Ox[o ÅTé cRB › ÂFT ¹QJ nJ zcR ǾF‚ ¹Övo…ÿ| «Å Pj^º | v›d| zï| Ö`{ |O×H‚ ¾F‚ | Ñ ®HT d¾ïÖ` ¹¨ÀÅ…ÿ| |È Å Ñ|T ¨À cS ™o×Þ eOHž| v×T |Jo Øó| ™¹B ¨ Æ‚ c+}‚ Fè | jRÓH+¬‚ ª¾{ c&¼cP ™¹B F 謂 c&ï^`c# Øó| vØó| c&G‹ ™¹B ÅTé T cRB ™^z“ ÅTé Çm%×½ vTÅ` BH# I¾ ¹Rïev| Ñ&±+ À[cÈ c&J cRB| {Io m%׫T vTÅ` BH# I¾ ïcc ¼¹B| m%× O®| J¡ ™B ¼¹B| ¼FJ vòz, ™H žzU‚ ™Ña‚ v®¾Ž ò| c&ÀOcc# ™¹B ª¾{« Jof« ¾cR” Šv` ¨À ªi¬‚ z^^¬‚ HOÀvo ¾hh# Šv` ŠÑ` Ó z^^¬‚ ªi¬€%T zžïz% ¨À «D¬‚ «eØ ›¹±HH# Ñv# «D¬€% Ó ™IcÖV€«T ›^d€« RØó| ›¹ïHÑ# ›`c#T ™JGŠI€«T ž±&¼T ¨À±&F {Io ™ŸJ òz, ™´`ž#” ›ÏÓ ¹Q¼ çw`o ¡x\ Hxf vme{ žTÅ` I¾ zŠd ›`c#T ›¹zŠd ›¼H ž› oJô ŠnB ž±&¼T vËI¾ 27 J¡ žH+H&z% 230 I¾ T T d¾m¹` ¼ ‹ ^¯¾ OÑHé ™¹B ¹T [« vOÛ[i« ±O OG‹ žz[ÃBv| ž±&¼ Ñ&±+ ÊTa F¾¨z, Û`f zH«Ù™J v®HT BH# I¾ ›Ó±&™xK+` c+}‚ ¨ Æ‚ v±&F vOÛ[i« ±O ow| ›¹mw Š« ›Š±&F vOÛ[i« ±O ow| ¹Qmv# c¬‚ ¹™ Å v+z¡`ez*¼ |TF`| ¹Q¼eóñ d¾G‹ OJ¯¡{€« BH# ¡`e}e R¯žJ ¼À[Ñ Š« ¹›Ó±&™xK+` nJ ¼ezT^H# Ç› ùB| › ÀcRB| › ÀT Ñ[«T nJ ¾B È ¾IJ”
Translated from “To Heal the Sick”, pg 8-16, by C. & F. Hunter Translatated by the permission of the Joan Hunter ministry.
16
However, the quickest way to get on the road of healing and build healthy relation is to pardon, release and forgive what has been done to us. When we don’t forgive, the person who pays greater price is you, not the person who offend you. Benefits of forgiveness are enormous. Here below are some benefits of forgiveness: Forgiveness is restoring peace of mind Forgiveness is emotional and physical healing Forgiveness is relief from pain and stress Forgiveness increases happiness and longer life Forgiveness is building healthy relationship and forgetting the past Forgiveness is healing past wound and re storing anew Above all it is obeying God’s command ment. In conclusion, no one can teach us about forgiveness beyond the word of God: “But love your enemies, do good to them, and lend them without expecting anything back.
CONGRATULATIONS
Then your reward will be great, and you will be sons of the Most High, because he is kind to the ungrateful and wicked. Be merciful just as your Father is merciful. Do not judge, and you will not be judged. Do not condemn, and you will not be condemned. Forgive, and you will be forgiven.” (Luke 6:35-37)
“Lord, how many times shall I forgive my brother when he sins against me? Up to seven times? Jesus answered, I tell you, not seven times, but seventy-seven times” (Mathew 18:21-22)
Congratulations to all of our 2011 high school graduates. Below is an excerpt taken from one of the interviews posed to all of EECMN 2011 high school graduates. Rehobot will bring the full interview with each graduate in the next edition. What is your major? “I will be attending McNally Smith College of Music, which is located in St. Paul, Minnesota. I would like to be a music producer but I also want to be in church ministry so my idea or thoughts might change. One advice I would really like to give to my fellow brothers and sisters in high school is this; don’t worry or care what other people think of you. Live your life for Christ. Do not worry about getting a girlfriend/boyfriend, because that will distract you and hurt you in many ways. It will take your focus off Christ. That was one of the things I was struggling with and because of that I had to live with the consequences and it really is not worth it! So do not rush into any relationships especially at a young age. Have a relationship with God and he will fix everything and straighten out your path for you”.
Benyam Endiryas 17
መጥፎ የአፍ ጠረን
መንስኤውና መፍትሄው ምንድነው? በዓለማችን ላይ እጅግ በርካታ ሰዎች በመጥፎ የአፍ ጠረን የተነሳ ከፍተኛ መሳቀቅና መሸማቀቅ እንደሚደርስባቸው መረጃዎች የሚጠቁሙ ሲሆን የጉዳዩ አስገራሚ ገፅታ ደግሞ እነዚህ መጥፎ የአፍ ጠረን ያላቸው ሰዎች የገዛ የአፍ ጠረናቸው ችግር እንዳለበት ፈፅሞ አለማወቃቸው ነው፡፡ በሳይንሳዊ አጠራር “halitosis” ሃሊቶሲስ የሚሰኘው መጥፎ የአፍ ጠረን ሰዎች እንዲርቁን እና በራስ የመተማመናችንን እንድናጣ ከሚያደርጉ ችግሮች ዋነኛው ስለመሆኑ የተለያዩ ጥናቶች ይጠቁማሉ፡፡ በዛሬው የገመና አምዳችን መጥፎ የአፍ ጠረንን በተመለከተ ዝርዝር ፅሁፍ እናቀርባለን፡፡
መጥፎ የአፍ ጠረን ምንድን ነው? መጥፎ የአፍ ጠረን በአፋችን፣ በምላሳችን ወይም በቶንሲላችን ውስጥ የሚኖሩ አንዳንድ ባክቴሪያዎች የሚፈጥሩት ውጤት ሲሆን እነዚህ ባክቴሪያዎችም በሁላችንም አፍ ውስጥ የሚገኙ ናቸው፡፡ ባክቴሪያዎቹ በደህናው ጊዜ ምንም ሳይለወጡ ባሉበት ሁኔታ የሚዘልቁ ቢሆኑም የተለያዩ አካባቢያዊ ምክንያቶች ግን እንዲለወጡ ሊያደርጓቸው ይችላሉ፡፡ በዚህ የተነሳም የሚያደርጉት ለውጥ የተለየዩ የኬሚካል ውሁዶችን እንዲያመነጩ የሚያስገድዳቸው ሲሆን የእነዚህ ኬሚካሎች ጠረንም ልክ እንደ ሃይድሮጅን ሰልፋይድ የሚከረፋ የበሰበሰ ዕንቁላል ሽታ የሚመስልና እና ሌሎችም አስቀያሚ ጠረኖችን ሊያመነጭ ይችላል፡፡
መጥፎ የአፍ ጠረን ምን ያስከትላል? • የጥርስ (ድድ) እብጠት ወይም ቁስለት (Abscessed Tooth) ጥርሳችንን ከበው እና አቅፈው የሚገኙ የሰውነት ህዋሳት ቡድኖች (tissues) ላይ የሚፈጠር የቁስል መመርቀዝ (infection) እንደ መግል (pus) ያለ ፍፁም አስቀያሚ ጠረን ያለው ፈሳሽ እንዲፈጠርና የአፍ ጠረንን እንዲቀየር ያደርጋል፡፡ የመጥፎ አፍ ጠረን መንስኤዎች •የአልኮል ሡሰኝነት (Alcoholism) ከልክ ያለፈ የአልኮል ተጠቃሚነት ዝቅተኛ መጠን ያለው የምራቅ መመንጨት እንዲከተልና አፍ እንዲደርቅ በተያያዥም የአፍ ጠረን እንዲበላሽ ያደርጋል፡፡ የአፍ ድርቀት ከሁሉ በተለየ ቀዳሚ የአፍ ጠረን መበላሸት ሰበብ ነው፡፡
• የአፍንጫ ውስጣዊ ቁስለት ይህ የአፍንጫችን ንፍጥ አመንጪ አካል በጉንፋን የተነሳ በሚደርስበት ቁስለት የተነሳ በአፍንጫችን ለመተንፈስ እንዳንችል በሚያስገድድ ሁኔታ የሚደፈንበት ክስተት ሲሆን በዚህ ምክንያትም አየርን ደጋግመን በአፋችን የማስገባት ብሎም የማስወጣት አማራጭን እንድንከተል እንገደዳለን፡፡ ይህ ከላይ በተጠቀሰው የአፍ ድርቀት ሰበብ የአፍ ጠረን እንዲለወጥ ያደርጋል፡፡
• ነቀርሳ (cancer) እንደ የጨጓራ ካንሰር፣ የአፍ ዕጢ፣ የነጭ ደም ሴል መብዛት እና ሌሎች መሰል በሽታዎች ባሉ ህመሞች የሚጠቁ ሰዎች ከፍተኛ የሆነ የመጥፎ የአፍ ጠረን ችግር የሚገጥማቸው
ሲሆን የዚህ ምክንያቱ ደግሞ በሰውነት ውስጥ የሚካሄደው የመበስበስ ሂደት እንዲሁም ለበሽታዎቹ የሚሰጡት የህክምና አገልግሎቶች ናቸው፡፡ •
የአፍ ቁስለት (Oral Candida)
ይህ በተለይም በህጻናት፣ በስኳር ህመምተኞች እና የኤች አይ ቪ ኤድስ ህመምተኞች ላይ የተለመደ እና በብዛት የሚከሰት ነው፡፡ ይህ አይነቱ በፈንገሶች የተነሳ የሚፈጠር የአፍ ቁስለት ሲሆን ይህም በቀላሉ የአፍ ጠረን እንዲበላሽ ምክንያት ይሆናል፡፡
• የጥርስ መገጣጠሚያ ክፍተቶች (Cavities) በአንዱና በሌላኛው ጥርሳችን መሃከል ባሉ ክፍተቶች (Cavities) ውስጥ የተለያዩ ነገሮች የሚሰገሰጉና በየዕለቱ ያልተፀዱ እንደሆነም ተከማችተው ወደ ብስባሸነት በመለወጥ መጥፎ የአፍ ጠረንን ያስከትላሉ፡፡ • ሰው ሰራሽ ጥርስ (Dentures) ሰው ሰራሽ ጥርስ የሚጠቀሙ ሰዎች ጥርሳቸውን እንደ ተፈጥሮ ጥርስ ሁሉ በነፃነት ለማፅዳት የማይችሉ በመሆኑ ጥርሳቸው እንዲቆሽሽና የአፍ ጠረናቸው እንዲበላሽ ይገደዳሉ፡፡ ከዚህ በተጨማሪም የሰው ሰራሽ ጥርስ ተጠቃሚዎች ተደጋጋሚ በሆነ የአፍ ድርቀት እንደሚቸገሩና ይህም ለአፍ ጠረናቸው መበላሸት ሌላ ተጠቃሽ ሰበብ እንደሆነ ይገለፃል፡፡ •የስኳር በሽታ (Diabetes) የስኳር ህመምተኛ የሆኑ ሰዎች በመጥፎ የአፍ ጠረን ሊቸገሩ እንደሚችሉ ጥናቶች ይጠቁማሉ፡፡ የዚህ ምክንያት ደግሞ ህመምተኞቹ ሊቆጣጠሩት የሚገባቸውን የደማቸውን ግሉኮስ መጠን ለመቆጣጠር ሲሣናቸውና ሲያሻቅብ ነው፡፡ በዚህ የተነሳም የድድ ቁስለት እና የጥርስ ህመም የበርካታ የስኳር ህመመተኞች ችግር ሲሆን ይህም የአፍ ጠረናቸውን ሲያበላሽ ይስተዋላል፡፡ • ደካማ የጥርስ ንፅህና (Poor dental hygiene) ከላይ የጠቀስናቸው እጅግ በርካታ የአፍ ጠረን መበላሸት ምክንያቶች ቢኖሩም አንዳቸውም ግን የደካማ የጥርስ ንፅህና አጠባበቅን ያሀል ለአፍ ጠረን መበላሸት ግዙፉን ድርሻ አይወስዱም፡፡ ጥርስን ዕለት በዕለት አለመከታተል አለመቦረሽ (አለመፋቅ) ለችግሩ በርን ወለል አድርጎ መክፈት እንደሆነ ጥናቶች ይጠቁሟሉ፡፡
• እርግዝና በእርግጠኝነት ምክንያቱ ባይታወቅም በእርግዝና ወቅት የአፍ ጠረን ሊለወጥ እንደሚችል ጥናቶች ይጠቁማሉ፡፡ • ሲጋራ ማጤስ (Tobacco Smoking) ሲጋራ ማጤስ አፍን በማድረቅ የባክቴሪያዎችን ጦር በአፍ ውስጥ እንዲያድግና እንዲባዛ በማድረግ የአፍን ጠረን ከተወዳጅነት ወደ አናዳጅነት ይቀይራል፡፡ ለአፍ ጠረን መበላሸት የሚጠቀሱት መንስዔዎች ከላይ የተዘረዘሩት ብቻ አይደሉም፡፡ ሌሎችም ጥቂት የማይባሉ የችግሩ ምክንያቶች አሉ፡፡ የምክንያቱን ጉዳይ በዚሁ እንግታና ወደ ቀጣዩ ነጥብ እናምራ፡፡
18
የመጥፎ አፍ ጠረን መዘዞች ምን ምን ናቸው? በርካቶች ለዚህ ጥያቄ የሚሰጡት ምላሽ “ግለሰቡ የገዛ የአፍ ጠረኑን መበላሸት ማወቁና መሸማቀቁ ነዋ!” የሚል ነው፡፡ ጥናቶች በሚያሣዩት መሰረት ግን የአፍ ጠረናቸው የተበላሸ ሰዎች ስለ ገዛ የአፍ ጠረናቸው አንዳችም ነገር የማያውቁ እና እንዲያውም በአፍ ጠረናቸው የሚተማመኑ ናቸው፡፡ ከልምድ አንድ ሰው የገዛ አፍ ጠረኑን ለማወቅ መዳፎቹን ወደ አፉ በማስጠጋት እና ወደ መዳፎቹ ውስጥ በመተንፈስ ማሽተት እንደሚቻል ቢታመንም ጥናቶች ይህ ዋጋ የሌለው ሙከራ መሆኑን ይገልፃሉ፡፡ የዚህ ምክንያቱ ደግሞ ሰውነታችን በተፈጥሮ የገዛ ራሳችንን ጠረን የመላመድና የመዋሀድ ባህርይ ስላለው ነው፡፡ በዚህ የተነሳም ማንኛውም ሰው ስለ አፍ ጠረኑ ሁኔታ ለማወቅ ከፈለገ ውስጣዊ ሣይሆን ተከታዮቹ ውጪያዊ ምልክቶች ላይ ሊያተኩር ይገባል፡፡ - የአፍንጫ መደፈን ያጋጥምዎታል? - የሰውነት መቆጣት (Allergy) ያስቸግሮታል? - ከፍተኛ የሆነ የአፍ ድርቀት ችግርያጋጥምዎታል? -በአፍዎ ውስጥ የመምረር ስሜትያጋጥምዎታል? -በምላስዎት ላይ እንደ ቅባት ያለ ነገር ያገኛሉ? ጓደኞችዎት ማስቲካ እና ሚንት ከረሜላዎች ይሰጡዎታል? - የተለያዩ ሰዎች እርስዎ በሚናሩበት ጊዜ አንገታቸውን ከእርሶ ዞር ያደርጋሉ? እነዚህ ከላይ የተዘረዘሩት ጥያቄዎች እጅግ መሰረታዊ የሆኑ ሲሆኑ ከጥያቄዎቹ ውስጥ ለብዙዎቹ የሰጡት ምላሽ “አዎ” ከሆነ የአፍ ጠረን ችግር ያለብዎ ለመሆኑ ከፍ ያለ ዕድል እንደሚኖር ጥናቶች ይጠቁማሉ፡፡ ለጥያቄዎቹ የሠጡት ምላሽ “አላውቅም” የሆነ እንደሁ ደግሞ ከዚህ ጊዜ ጀምሮ ነገሮችን ልብ በማለት እና ለጥያቄዎቹ ተገቢውን ምላሽ በመስጠት የአፍ ጠረንዎ በምን ዓይነት ሁኔታ ላይ እንዳለ ለማወቅ ይጣሩ፡፡ በዓለም ላይ የተደረጉ ጥናቶች እንደሚጠቁሙት ከሆነ አንድን ሰው “አፍህ ጠረኑ ተበላሽቷል” ለማለት ወደኋላ የማትለው የገዛ እናቱ ብቻ ነች፡፡ በመሆኑም ከላይ የተዘረዘሩትን ጥያቄዎች መመለስ ከሰው እስኪመጣ ሣይጠብቁ የራስን እርምጃ ለመውሰድ ይረዳል፡፡ አንዳንድ ለየት ያሉ የአፍ ጠረኖች የበሽታ ምልክቶች እንደሆኑ በጉዳዩ ላይ የተደረጉ ጥናቶች ይገልፃሉ፡፡ የተወሰኑትን ለማየት ያህልም፡፡ የፍራፍሬ ሽታ ያለው የአፍ ጠረን ይህ በስኳር ህመምተኞች ላይ ሊከሰት የሚችል ሲሆን በሰውነታችን ውስጥ የኢንሱሊን እጥረት ሲኖርና ስብን ለመተካት ሰውነት ሲጥር የሚከሰት ለህይወትም አስጊ የሆነ ደረጃ ላይ የመገኘት ምልክት ሊሆን ይችላል፡፡ የአሣ ሽታ ያለው የአፍ ጠረን ይህ ዓይነት የአፍ ጠረን አደገኛ ከሆነ የኩላሊት ችግር (Chronic kidney failure) ጋር ሊያያዝ ይችላል፡፡ መጥፎ የአፍ ጠረንን እንዴት ማስወገድ ይቻላል በዚህ ፅሁፍ ለመጠቆም የሚሞከረው የመጥፎ አፍ ጠረን ማስወገጃ ዘዴ የአፍ ጠረን ችግሩ ከልክ አልፎ ስር ላልሰደደባቸውና በመሃከለኛ የችግሩ ደረጃ ላይ ለሚገኙት ብቻ ነው፡፡ በችግሩ ከዚህ በበለጠ የተጠቃ ማንኛውም ሰው የጥርስ ሃኪም ማማከርን ብቸኛ አማራጩ ሊያደርግ ይገባዋል፡፡ የአፍ መታጠቢያ ፈሳሽ (mouth wash) በርካቶች የአፍ ጠረናቸው መበላሸቱን እንዳወቁ የሚጠቀሙት ፈሳሽ ነው፡፡ በዘርፉ ባለሙያዎች እንደሚገለፀው “mouth wash” በአፍ ውስጥ የሚገኙ
ባክቴሪያዎችን የሚገድል እና ለአፍም መልካም ጠረንን የሚሰጥ ቢሆንም በአፍ ውስጥ ያሉ ባክቴሪያዎችን የሚገድለው ግን በውስጡ ያለው አልኮል ነው፡፡ በመሆኑም አልኮል አፍን የማድረቅ ባህርይ ስላለው ዳግም ለባክቴሪያዎች መፈጠርና ለችግሩ ይበልጡኑ ማገርሸት ቀላል ያልሆነ ሚናን ይጫወታል፡፡ በዚህ የተነሳም “የአፍ መታጠቢያ ፈሳሽን (mouth wash) አለመጠቀሙ ተመራጭ ነው፡፡ ፈሳሹን አብዝቶ መጠቀም የድድ መቆጣትንና የምላስ ቁስለትን በማስከተል የአፍ ጠረን መበላሸትን እንደሚያመጣም ይገለፃል፡፡ በመሆኑም የአፍ መታጠቢያ ፈሳሽ (mouth wash) ችግሩን ያጠፋን እየመሰለን እንዲያገረሽ ከማድረግ ውጪ ዘላቂ መፍትሄ ሊሆን እንደማይችል ጥናቶች ይጠቁማሉ፡፡ ከዚህ ይልቅም የቁንዶ በርበሬ ዘይትን፣ የዝንጅብል ዘይትን፣ የቅርንፉድ ዘይትን ሁለት ጠብታዎች በመጠነኛ ውሃ ቀላቅሎ ለአፍ መጉመጥመጫነት ማዋል ውጤታማ መሆኑ ይታመናል፡፡ ጨውን በውሃ ውስጥ በማሟሟት በውሀው መጉመጥመጥ ደግሞ ሌላው የመጥፎ አፍ ጠረን ማስወገጃ መንገድ ነው ይህ ካልተስማማዎት ደግሞ በጨው ፋንታ በውሃው ውስጥ ሎሚ አልያም ኮምጣጤ በመጨመር ተመሳሳይ ጥቅም ለማግኘት ይችላሉ፡፡ ማስቲካ ማኘክ የመጥፎ የአፍ ጠረንን ለማስወገድ አማራጭ አይሆንም፡፡ ማስቲካ ችግሩ እያለ ግን እንደሌለ ሸፋፍኖ ለማቆየት ካልሆነ በስተቀር ሌላ የሚፈይደው ነገር የለም፡፡ ጥናቶች እንደሚጠሙት ከሆነም አንድ በመጥፎ የአፍ ጠረን የሚቸገር ሰው ችግሩን ለማስወገድ ከማስቲካ ይልቅ ቅርንፉድ ቢያኝክ የተሻለ ውጤትን ሊያገኝ ይቻለዋል፡፡ ፓርስሊ የተሰኘውን የምግብ ማጣፈጫ ቅጠል ማኘክም የሚመከር መፍትሄ ነው፡፡ የጥርስን ንፅህና መጠበቅ ከሁሉ በላይ ወሣኝና ተመራጭ መፍትሄ ሲሆን አንድ ሰው ቢያንስ በቀን ሁለት ጊዜ ያህል ጥርሱን ማጽዳት ይኖርበታል፡፡ ጥርሱን በሚቦረሽበት ወቅት ድድን እንዲሁም ድብቅ የሆኑ የጥርስ ስፍራዎችን ጎን ለጎን ማጽዳት ይኖበታል፡፡ ከእያንዳንዱ ማዕድ በኋላ ጥርስን ማጽዳት በባለሙያዎች የሚመከር ሲሆን ይህን ማድረግ ባይቻል እንኳ በደንብ አድርጎ መጉመጥመጥ አስፈላጊ ነው፡፡ ብዙዎች የማያደርጉት ቢሆንም ምላስን በየቀኑ ማፅዳት (መቦረሽም) የሚመከር ተግባር ነው፡፡ የመጥፎ የአፍ ጠረናችን ዋነኛ መመንጫ የሆነው የምላሳችን የኋለኛው (ወደ ጉሮሯችን) አካባቢ ያለው ክፍል በመሆኑ እስከተቻለው ድረስ ይህን የምላሳችንን ኋለኛ ክፍል ለማፅዳት መሞከሩ ይመከራል፡፡ ሌላው መጥፎ የአፍ ጠረን ማስወገጃ ዘዴ “በተራቡበት ሰዓት ወዲያውኑ መመገብ” ነው፡፡ ምግብ በሆድ ውስጥ ከሌለ የምራቅ እጥረትና የአፍ ድርቀት የሚከሰቱ በመሆኑ ለአፍ ጠረን መቀየር ምክንያት ይሆናል፡፡ ሻይን መጠጣት መጥፎ የአፍ ጠረንን ለማስወገድ እንደሚረዳ በቅርቡ የወጡ ምርምሮች ይጠቁማሉ፡፡ “ፓሊፌኖልስ” (Polyphonies) የተሰኘው በሻይ ውስጥ የሚገኝ ኬሚካል በአፍ ውስጥ የሚገኙ ሰልፈር በማመንጨት የአፍ ጠረንን የሚያበላሹ ባክቴሪያዎችን በመከላከሉ ረገድ ላቅ ያለ ሚና እንዳለው ጥናቶች ይጠቁማሉ፡፡ የወተት ውጤቶች በተለያዩ ሰዎች ላይ የተለያዩ የአፍ ጠረን ውጤቶችን እንደሚያስከትሉ የተለያዩ ምርምሮች የሚጠቁሙ ሲሆን አንድ በመጥፎ የአፍ ጠረን የተቸገረ ሰው ለአንድ ሳምንት ማንኛውንም የወተት ውጤት ሣይጠቀም በመቆየት ለውጥ ያገኘና መሻሻልን ያየ እንደሁ ደጋግሞ እንዲሞክር ይመከራል፡፡ በመጨረሻም አንድ የአፍ ጠረን ችግር ያለበት ሰው በምንም ዓይነት አፉ እንዲደርቅ ሊያደርግ አይገባም፡፡ ይህ የነበረው ችግር ክፉኛ እንዲባባስ የሚያደርግ በመሆኑ ግለሰቡ (ቧ) በርከት አድርጎ ውሃ መጠጣት የሚመከር ተግባር ነው፡፡
Change ከተሰኘው መጽሔት ላይ በአቶ በረታ ወርቁ ማሞ የተጻፈ
19
ሙሽሮች እንኳን ደስ አላችሁ
ፍ ቅ ር
እህት ሸጋ
ገ/መድህን እና ወንድም ማሩ አየለ June 25, 2011
ከመምሸቱ በፊት አንድ ቃል ልናገር ምንም ዘመድ የለኝ ከፍቅር በስተቀር ፍቅር አባቴ ነው የኔ ህልውና እሱ ከራቀብኝ እሆናለሁ መና። ፍቅር እናቴ ናት የኔ ውብ አበባ አዝላ ያሳደገች መውደድን መግባ ፍቅር ወንድሜ ነው የኔ ወንድም ጋሼ አይዞህ ባይ አጋዤ ስደክም ቀስቃሼ። አምላኬ ነው ፍቅር የሰጠኝ ህይወትን በምን ይተመናል የመውደዱ መጠን እሱ ዋጋ ከፍሎ የአከበረኝ እኔን በኔ ምትክ ሆኖ የሞተልኝ ሞቴን አስተምሮኝ አለፈ ሚሰጥር የፍቅርን ራስን ሰውቶ ማዳን ሌላውን የባህሪው መለያ የዓለም መድህን። እግዚአብሔር ፍቅር ነው ! ! ከወንድም መስፍን አየለ
እህት ልማት ክንዴ እና ወንድም በኃይሉ ሙሉጌታ October 22, 2011
ለተለያዩ ዝግጅቶች የተለያዩ ኬኮችንና የመሳሰሉትን እናዘጋጃለን፡፡
የቤተክርስቲያናችን ፕሮግራሞች የሰንበት ትምህርት 9:00 a.m. – 10:00 a.m. የ›BÅ OÀv“ ¹™TJ¢ና የመልዕክት Ñ&ዜ 10:30 a.m. – 1:30 p.m. ›ሁድ የሕፃናት አገልግሎት 11:00 a.m. – 1:30 p.m. የ›ax R{ ¹™TJ¢ና የመልዕክት Ñ&ዜ 7:00 p.m. – 9:00 p.m. የፈውስ አገልግሎት ሐሙስ 6:00 p.m. – 9:00 p.m ¹ዐ`x R{ የçH:| Tj| 7:00 p.m. – 12:00 a.m. የወጣቶች ፕሮግራም ቅዳሜ 7:00 p.m. – 9:00 p.m. የእህቶች አገልግሎትን በተመለከተ v&a ወ በስልክ ቁጥር 651-772-0216 በመደውል ይጠይቁ
Ethiopian Evangelical Church In Minnesota 770 7th st. East St.Paul, MN 55106 (651) 772 0216 or (651) 772 0234 www.eecmn.org