ጌጡ ተመስገን ( የጉዞ ማስታወሻ )
የዓባይ ልጆች
ምንጭ (በቅርቡ ለህትመት ከሚበቃ የተወዳጁ ጋዜጠኛ ጌጡ ተመስገን የጉዞ ማስታወሻ መጽሐፍ የተወሰደ)
‹‹ለምን?!›› ሲሉ ጠየቁ አባባ ይግዛው፡፡
ጐጃም፤ ደብረ ማርቆስ …
ከውሰታ በላይ፣ እነአገሬ ቤት ነን … አንጀት የሚያርሰውን የጐጃም ‹‹ይሄ ደርጉ … ‹ንጉሡ ይግዛው›፣ ጠላ በ‹‹ሎጋው›› ብርጭቆ ሸጋ ‹ኃይለ ሥላሴ ይግዛው፣ ‹ፀሐዩ ይግዛው› እና ‹ጥሩ መንግሥት እንሸመጥጣለን … ይግዛው› … ሲባል የንጉሡ የማይጠገበውን የ‹‹አቦይ›› ጨዋታ ወዳጅ ወይም ቤተሰብ መስለኸው ከጣፋጭ ግብጦ ጋር እያዋሃድን አቦይ እንዳይተናኮልህ ነዋ!›› በማለት የሚያወጉንን የአባባ ይግዛው እውነተኛ መለሱ ሰውዬው፡፡
የልጅ ስም ከአባቱ ብሎም ከአያቱ ስም ጋር፣ በወጉ ገጥሞና ትርጉም
ይሰጥ ዘንድ በጥንቃቄ ተመርጦ ነው የሚሰየመው - በጐጃም።
ገጠመኝ በተመስጦ እናዳምጣለን፡፡
ማለፊያ ተገኘ እያደረ አዲስ ባላገር አደመ አንተነህ ተስፋዬ መድኃኒት አገኘሁ ዳርእስከዳር ሞላ ተስፋዬ አበበ ጊዜው ከበደ አገሬ ምናለ ዘመኑ ዳኛቸው መልካምሰው ታዬ …
ሥላሴ›› ሲሉ ሥም አወጡለት። ሦስተኛው ልጅ መጣ - ‹‹ፀሐዩ›› ብለው ‹‹ማን ብለህ ትቀይረው?›› ሰየሙት። አራተኛዋ ከተፍ አለች - ‹‹ቀለጠ!›› ‹‹ጥሩ መንግሥት›› ብለው ጠሯት። ንጉሡ ቀለጠ ኃይለሥላሴ ቀለጠ ንጉሡ ይግዛው ፀሐዩ ቀለጠ ኃይለ ሥላሴ ይግዛው ጥሩ መንግሥት ቀለጠ ፀሐዩ ይግዛው
እንዲህ እና እንዲያ ያሉ ትርጉም አዘል ስሞች በብዛት ወደሚገኙባት ጐጃም የዘለቅነው፣ ሰውዬውን ፍለጋ ነው። አባይን የተሻገርነው ስም ከሚጋራው ከታላቁ ወንዝ ጋር በጥብቅ የተሳሰረውን፣ በልጆቹ ስም በኩል የዘመናት ቁጭትና ፀፀቱን ተስፋና ምኞቱን የገለፀውን የአቶ አባይን ዳና አነፍንፈን ለማግኘት ነው። ከማርቆስ ደምበጫ፣ ከቡሬ ዳንግላ፣ ከአዴት ገረገራ፣ ከሞጣ ደብረወርቅ ጐጃም ዙሪያ ገባውን ስናስስ ሰነበትን።
አባባ ይግዛው ጥቂት አሰብ በግርማዊ ቀዳማዊ ኃይለሥላሴ ዘመነ - አደረጉና እንዲህ አሉ … መንግስት …የቢቸናው አባባ ይግዛውና ባለቤታቸው አይናቸውን በአይናቸው ‹‹እሱስ ልክ ነህ! … ግና የሁሉንም ልጆቼን ስም አዩ። በመቀየር ከምደክም፣ የአንድ የራሴን ስም ብቀይር አይሻልም ‹‹ንጉሡ›› አሉት ልጃቸውን። ሁለተኛው ልጅ ተከተለ - ‹‹ኃይለ ትላለህ?›› …
ጥሩ መንግሥት ይግዛው
ወታደራዊ መንግስት ንጉሡን ከዙፋናቸው አውርዶ በቮልስ ዋገን ሸኘና መንበረ ሥልጣኑን ተረከበ። ያሰጉኛል ባላቸው ላይ ሁሉ ሰበብ አስባብ እየፈለገ ‹‹አብዮታዊ እርምጃ›› መውሰዱን ተያያዘው፡፡ ወደ ብዙዎች የሚሰነዘረው የደርግ አብዮታዊ በትር፣ የሆነ ጊዜ ላይ ወደ አባባ ይግዛው ጐራ ብለው ስጋታቸውን ገለጹላቸው።
***
ከአቦይ አንደበት የሰማነው ‹‹ስም ተኮር›› ወግ፣ የቢቸናው አባባ ይግዛው ግለሰባዊ ገጠመኝ ብቻ አይደለም። በመላው ጐጃም ለዘመናት የዘለቀ ትርጉም የሚሰጥ የስም አወጣጥ ልማድና ባህል አለ። ጐጃም ስም ሲያወጣ አስቦበት ነው። የጐጃም አባት በልጆቹ ስም ውስጥ ደስታውን፣ ‹‹እኔ እምልህ ይግዛው … የነዚህን ሃዘኑን፣ ተስፋውን፣ ምኞቱን፣ ልጆች ስም ብትቀይረው አይሻልም?›› ትዝብቱን፣ ቁጭቱን፣ ምሬቱን እና ብዙ አይነት ስሜቱን አሉ ሰውዬው። ያንጸባርቃል። 70
Abyssinia Business Nework // ABN
ልዩ እትም 2012 Special Edition of GERD 2020
በስተመጨረሻ … ራሱን ሰውዬውን ባይሆንም፣ የሰውዬውን ወላጆች አድራሻ ለማግኜት ቻልን። የአቶ አባይ ወላጆች አባባ ምህረት አለሙን እና እማማ ቢተውሽ ጠሃይነህ ወደሚኖሩባት ፊታችንን ወደ ደጀን አዙረን፣ ወብላት ጊዮርጊስ ማልደን ገሰገስን።