ሄችፒቪ ቫይረስ በምን መንገድ በራስዎ መመርመር እንደሚችሉ
ከቪክቶሪያ ነቀርሳ ምክር ቤት በተሰጠ ፈቃድ: ዳግም የተሰራጩ አምሳል ስእሎች
አንደኛ ደረጃ
ሁለተኛ ደረጃ
ሶስተኛ ደረጃ
አራተኛ ደረጃ
• የውስጥ ሱሪዎን ዝቕ ያድርጉ
• ተመቻችተው ይቀመጡ
• ቀይ ክዳኑ ያዙሩና ጥራጊውን ያውጡት
• እስከ ቀይ ምልክት ድረስ ወደ ላይ በማስገባት ከብልትዎ ጠረግ አድርገው ይውጡት
• የሚጠርጉበት ቀስ አድርገው ከአንድ ሶስቴ ጊዜ ዞርዞር ያድርጉት
• መልሰው ጥራጊውን እትቦው ውስጥ ይክተቱት
• ከዚያም ጥራጊውን ያውጡት
• ጥራጊው ለዶክተርዎ ወይም ለነርስዎ ይስጡ
• ጥራጊውን በማየት ያስተውሉ ቀይ ምልክቱ ጫፍ ላይ መድረስ አለበት
ለስላሳው ጫፍ
ቀይ መስመር
www.vcspathology.org.au
• ሊያምዎት አይገባም
• ጥያቄ ካለዎት ዶክተርዎን ወይም ነርስዎን ይጠይቁ
ምርመራ /ጥራጊው የሚያደርጉበት ሃኪምዎ ይሰጥዎታል ለቅጂ መብት ማስታወሻ © 2020 VCS Foundation Ltd. (ACN 609 597 408) እነዚህ ጽሁፎች ከቅጂ መብት ጋር የተያያዙ ሲሆኑ በአውስትራሊያ የቅጂ መብት ህጎች ጥበቃ ይደረግላቸዋል።ሁሉም መብቶች የተጠበቁ ናቸው። እነዚህን ጽሁፎች ያለ ባለቤቱ ጽሁፋዊ ፈቃድ መቅዳትም ሆነ ማስተላለፍ የተከለከለ ነው።
Corp-Mkt-Pub 117 V5