How to take your own HPV test AMHARIC

Page 1

ሄችፒቪ ቫይረስ በምን መንገድ በራስዎ መመርመር እንደሚችሉ *

አንደኛ ደረጃ

ሁለተኛ ደረጃ

ሶስተኛ ደረጃ

አራተኛ ደረጃ

• የውስጥ ሱሪዎን ዝቕ ያድርጉ

• ተመቻችተው ይቀመጡ

• ቀይ ክዳኑ ያዙሩና ጥራጊውን ያውጡት

• እስከ ቀይ ምልክት ድረስ ወደ ላይ በማስገባት ከብልትዎ ጠረግ አድርገው ይውጡት

• የሚጠርጉበት ቀስ አድርገው ከአንድ ሶስቴ ጊዜ ዞርዞር ያድርጉት

• መልሰው ጥራጊውን እትቦው ውስጥ ይክተቱት

• ከዚያም ጥራጊውን ያውጡት

• ጥራጊው ለዶክተርዎ ወይም ለነርስዎ ይስጡ

• ጥራጊውን በማየት ያስተውሉ ቀይ ምልክቱ ጫፍ ላይ መድረስ አለበት

ለስላሳው ጫፍ

ቀይ መስመር

www.vcspathology.org.au

• ሊያምዎት አይገባም

• ጥያቄ ካለዎት ዶክተርዎን ወይም ነርስዎን ይጠይቁ

ምርመራ /ጥራጊው የሚያደርጉበት ሃኪምዎ ይሰጥዎታል * ይህ ስእላዊ ምስል ከ Garrow SC et al. የተወሰደ ነው። ለክላምይዲ/chlamydia, ጨብጥ እና ለትሪኮሞናስ/trichomonas በሽታ ምርመራ የሚካሄደው በራስ የብልት ታችኛው ክፍል ጥራጊ በመውሰድ ምርመራ በገጠሩ ሰሜናዊ አውስትራሊያ የህክምና አገልግሎት የአባለ ዘር ተላላፊ በሽታ ይካሄዳል። 2002 Aug. 78 (4) 278-81

ለቅጂ መብት ማስታወሻ © 2020 VCS Foundation Ltd. (ACN 609 597 408) እነዚህ ጽሁፎች ከቅጂ መብት ጋር የተያያዙ ሲሆኑ በአውስትራሊያ የቅጂ መብት ህጎች ጥበቃ ይደረግላቸዋል።ሁሉም መብቶች የተጠበቁ ናቸው። እነዚህን ጽሁፎች ያለ ባለቤቱ ጽሁፋዊ ፈቃድ መቅዳትም ሆነ ማስተላለፍ የተከለከለ ነው።

Corp-Mkt-Pub-117 V4


Turn static files into dynamic content formats.

Create a flipbook
Issuu converts static files into: digital portfolios, online yearbooks, online catalogs, digital photo albums and more. Sign up and create your flipbook.