Bridge Magazine December 2019

Page 1

BRIDGE MAGAZINE Volume 2: ISSUE 8/ DECEMBER 2019

Congratulations Prime Minister of Ethiopia

እንኳን ደስ ያለህ! (ለመቶኛው የኖቤል የሰላም ሎሬት ለዶ/ር ዐብይ አህመድ)


ድልድይ መጽሔት / DECEMBER 2019

2

https://www.mywebsite.com * https://www.tzta.ca


ድልድይ መጽሔት / DECEMBER 2019

3

https://www.mywebsite.com * https://www.tzta.ca


ድልድይ መጽሔት ማውጫ CONTENTS

Cover Page ዶክተር ዓቢይ የኢትዮጵያ ጠቅላይ ሚኒስቴር የአለምን ሰላም አዋርድ በማግኘትዎ እንክዋን ደስ አልዎ። ገጽ ፱ ይመልከቱ

Congratulation Prime Minister

Congratulations on winning NEPMCC Award for contributions to Journalism in the Ethiopian-Canadian Community.

of Ethiopia

...Read on page 6

Trudeau Plans To Share Spotlight, Embrace Lower Profile Going Forward ...Read more page 17

እንክዋን ለአዲሱ አመትና ለገና በአል በሰላም በደስታ አደረሳችሁ። መጪው ዓመት የሰላም፣ የፍቅር፣ የምህረት፣ የአንድነትና የዲሞክራሲ መስፈን በውድ አገራችን ኢትዮጵያ እንዲሆን እንመኛለን። የመጽሔቱ አዘጋጅ ተሾመ ድልድይ መጽሔት / DECEMBER 2019

አቤል ተስፋዬ ዘዊኬንድ ለኢትዮጵያውያን ለፒቱፒ $100,00 እርዳታ አበረከተ...ገጽ 8 ይመልከቱ

...Read more page 20

President, Ethiopia

Deputy Secretary General, United Nation

...Read more page...16

ሴቶች ወሲብ ሲፈጽሙ ለምን ሕመም ይሰማቸዋል? ...ገጽ 12 ይመልከቱ 4

የኢትኒክ ሚዲያ ምሽት ገጽ 7 ይመልከቱ

https://www.mywebsite.com * https://www.tzta.ca


ድልድይ መጽሔት / DECEMBER 2019

5

https://www.mywebsite.com * https://www.tzta.ca


ድልድይ መጽሔት / DECEMBERr 2019

6

https://www.mywebsite.com * https://www.tzta.ca


የ ኢቲኒክ ሚዲያ ምሽት

ዲሴምበር 13 ቀን 2019 ዓ.ም. የኢቲኒክ ሚዲያ ለመሃበርተኛው የራት ግብዣ አድርጎ ነበር። በዚህ እለት የማህብሩ አባላት እንግዶች የመንግስት ተወካዮች ተገኝተዋል። ክቡር የኦንታሪዮ ፕሪምየር በእንግድነት ወደ አዳራሹ በመጡ ጊዜ ከዚህ በስተጎን በሚገኘው ፎቶግራፍ እኔና ባለቤቴ ከክቡር ክዕርሳቸው ጋር የተነሳነውን ማስታወሻ ፎቶግራፍ የሚያሳይ ነው። በዚሁ ቀን የማህበሩ ፕሬዘዳንትና ሚስተር ቶማስ ሳራስ ልዩ ልዩ ከፍተኛ የመንግሥት ተወካዮችና ጥሪ የተደረገላቸው እንግዶች የማህበሩ አባላት ለቤቱ ንግግር አድርገዋል። በተለይ የማሀብሩ ፕሬዘዳንት ክቡር ሚ/ር ቶማስ ሳራስ እንዲሁም ለተገኙት ሁሉ እንክዋን ደህና መጣችሁ በማለት አጠር ያል ንግግር አድርገዋል። በዚህ እለት በተለይ የሲሪላንካና የግርክ እንዲሁም ለስላስ ሙዚቃ ተጨዋቾች በየተራ ለቤቱ አበርክተው አስደስተዋል። ሰፊ የሆነ የእራት ግብዣ ተደርግዋል።

Cell:

ድልድይ መጽሔት / DECEMBER 2019

647-988-9173 . Phone 416-298-8200

7

https://www.mywebsite.com * https://www.tzta.ca


የኖቤል የሰላም አሻራ በኤርትራም! ባስቸኳይ!

የ2019 የዓለም የኖቤል የሰላም ሽልማት የእኛ የኢትዮጵያውያን ብቻ ሳይሆን የእኛው ቤተሰቦች የሆኑት የኤርትራዊንም ነው ሲባል ለጎልጉል የሚገባው ሃሳቡ ወይም ንግግሩ ከመደመርም በላይ የሚታይ ስለሆነ ብቻ ነው። እንደሚታወቀው የኖቤል ተሸላሚዎች ከሚቀበሉት ዲፕሎማ በተጨማሪ ግምቱ 10ሺህ ዶላር የሚገመት 18 ካራት አረንጓዴ ወርቅ የተለበደበት 24 ካራት ወርቅ የሚሰጥ ሲሆን ወደ 950ሺህ ዶላር የሚገመት የገንዘብ ሽልማትም አብሮ ይሰጣል። ከገንዘቡና ከወርቁ ይልቅ ዓለምአቀፋዊ ዕውቅና ዝናው ከሁሉ የሚበልጥ ነው። ከዚህ በፊት በተለያዩ መስኮች የተሸለሙ በተሰጣቸው ገንዘብ ምን እንዳደረጉበት ሲናገሩ ለልጆቼ ኮሌጅ ወጪ አዋልኩት፤ አዲስ ቤት ገዛሁበት፤ በቀጥታ ወደ ቁጠባ የባንክ ሒሳቤ ነው አስገባሁት፤ ወዘተ የሚሉ መልሶችን ሰጥተዋል። የ2019 የዓለም የሰላም ሎሬት ዐቢይ አሕመድም ሽልማቱን በወሰዱ ጊዜ ከላይ የተጠቀሰው ወርቅና ገንዘብ ተበርክቶላቸዋል። ጥያቄው ይህንን ምን ያደርጉበት ይሆናል የሚለው ነው።

Peace Research Institute Frankfurt የተሰኘው ተቋም ለሰላም ልዩ አስተዋጽዎ ያበረከቱ በሚል የ2019 (እኤአ) የHessian Peace Prize ለጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ 25,000 ዩሮ በሽልማት መስጠቱ ይታወቃል። እርሳቸውም ይህንን የገንዘብ ስጦታ “መልካም ወጣት” በሚል ለወጣቶች ትምህርት ድልድይ መጽሔት / DECEMBER 2019

8

እየሰጠ ለሚገኘው ዮናታን አክሊሉ ተቋም ማበርከታቸው ይታወሳል። የዚህ ዓመቱ የኖቤል ሽልማት ለዶ/ር ዐቢይ የተሰጠበት ዋንኛው ምክንያት ከኤርትራ ጋር የነበረውን ውዝግብ በመፍታት ወንድማማች በሆነው ሁለቱ ሕዝብ መካከል ሰላም እንዲፈጠር በማድረጋቸው መሆኑ በስፋት ተነግሯል። እርሳቸውም በሽልማቱ ሥነሥርዓት ላይ በሰጡት ሌክቸር ውጤቱ የእርሳቸው ጥረት ብቻ ሳይሆን “አጋሬና የሰላም ጓድ” ያሏቸው ፕሬዚዳንት ኢሣያስ አፈወርቂ መሆኑን ጠቅሰው ነበር። የ2009 (እኤአ) የኖቤል የሰላም ተሸላሚ የነበሩት ቀድሞው የአሜሪካ ፕሬዚዳንት ባራክ ኦባማ ከኖቤል የተሰጣቸውን 1.4 ሚሊዮን ዶላር ለአስር የተለያዩ የዕርዳታ ተቋማት ማበርከታቸውን ሮይተርስ በወቅቱ ዘግቧል። ተጠቃሚ ድርጅቶቹም ለጥቁሮች፣ ለሒስፓኒክስ፣ ለአሜሪካ ኢንዲያን ስኮላርሺፕ በመስጠት ለሚተጉ ድርጅቶች ሲሆን የተቀረውም ለጦር አካል ጉዳተኞች፣ ለጤና፣ ለትምህርት፣ ለተፈጥሮ ጉዳተኞች፣ ወዘተ መርጃ እንዲሆን ነበር የለገሱት። የ2006 የሰላም ተሸላሚ የነበሩት ባንግላዴሺያዊው መሐመድ ዩኑስ እንዲሁም የ2008 የኖቤል የሰላም ተሸላሚ የነበሩት የቀድሞው የፊንላንድ ፕሬዚዳንት ማርቲ አቲሳሪ ሽልማቶቻቸውን ለማኅበራዊ አገልግሎት እንዲውል መልሰው በመስጠት የሚጠቀሱ ናቸው። ገጽ 9 ይመልከቱ

https://www.mywebsite.com * https://www.tzta.ca


ከገጽ 8 የዞረ

ዶ/ር አብይ የኖብል ሽልማታቸውን ሲቀበሉ

ሌሎችም እንዲሁ በተሰጣቸው የገንዘብ ሽልማት ተመሳሳይ የበጎ ፈቃድ ተግባር ፈጽመዋል። ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ ትላንት አዲስ አበባ ሲደርሱ ቦሌ ዓለምአቀፍ አውሮጵላን ማረፊያ ንግግር አድርገው ነበር። ከተናገሩት በርካታ ቁምነገሮች መካከል ሽልማቱን በኢትዮጵያ ሕዝብ፣ በኤርትራ እንዲሁም በምስራቅ አፍሪካ በሚገኙ አገራት ስም የተቀበሉ መሆናቸውን በመናገር ከእርሳቸው ጋር በእኩል የሽልማቱ ባለቤት ኢሳያስ አፈወርቂ መሆናቸውን ተናግረዋል። በመቀጠልም ይህንን ድል አብረው አስመራ ላይ እንደሚያከብሩ ፍንጭ ሰጥተዋል። ጎልጉል፤ የድረገጽ ጋዜጣ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ ይህንን የገንዘብ ድልድይ መጽሔት / DECEMBER 2019

ስጦታ በኤርትራና በኢትዮጵያ መካከል ዘላቂ ሰላም እንዲሰፍን ብቻ ሳይሆን እንዲቀጥል ዓላማው ባደረገ ጉዳይ ላይ እንዲያውሉት ሃሳብ ይሰጣል። ኢትዮጵያና ኤርትራ ሁለት አገር፤ ሁለት ህዝብ ሳይሆኑ በብዙ መልኩ የተጋመዱና የተሳሰሩ የአንድ ቤተሰብ አባላት መሆናቸውን ይበልጥ የሚያጎለብት፤ ከእንግዲህ ጦርነት በቃን የሚያስብል፤ ያለፈውን ስህተታችንን እያስታወሰ ለወደፊቱ እንዳንደግመው በሚጠቅምና ልጆቻችንን በሚያስተምር ተቋም ላይ እንዲውል ቢደርጉት ምክረ ሃሳብ እንሰጣለን። ተቋሙ በአስመራ ላይ የሚገነባ ብቻ ሳይሆን በአንጻሩም አዲስ አበባ ላይ የሚኖርና በየጊዜው የሰዎች ልውውጥ የሚካሄድበት ቢሆን የበለጠ ጠቃሚ እንደሚሆን 9

እንገምታለን። በኖርዌይ ኦስሎ 15 የትግራይ ተወላጅ ነን የሚሉና ሌሎች በኤርትራዊያን ስም የስደት ፈቃድ ያገኙ ጠ/ሚ/ር ዐቢይን ለማንጓጠጥ ሞክረዋል። “ጥቅሜ ለምን ቀረብኝ” ከሚል ስሜትና መቀሌ የታጀለው የትህነግ አጀንዳ አስፈጻሚዎች 40ሺህ ኦሮሞ እስር ላይ ሲማቅቅና “የእስር ቤቱ ቋንቋ ኦሮምኛ” በነበረበት ወቅት የሚጮኹትን ወገኖች በዚሁ የስደት ምድር ሲያሸማቅቁ፣ ምስልና ቪዲዮ እየቀረጹ ወዳገርቤት በመላክ ሲሰልሉ፣ የነበሩ የወንበዴ ሽራፊዎች መሆናቸው ተቃውሞውን ከተራ ማንጓጠጥ ለይተን እንዳናየው ያደርገናል።

ቤተሰቦቻችን ከኢትዮጵያውያን ጋር በመሆን ዓለም እውቅና ለሰጣቸው ታላቁ መሪ ድጋፋቸውን፣ አድናቆታቸውንና ክብራቸውን በአስቸጋሪው የዓየር ሁኔታ ውስጥ ሆነው አቅርበዋል። ዕልልታቸውን ጧፍ እያበሩ አሰምተዋል። የወደፊት ተስፋቸውም ብሩህ መሆኑን አሳይተዋል። ለዚህም ነው ጎልጉል፤ የድረገጽ ጋዜጣ የኖቤል ሽልማቱ በኤርትራም የሚታይ፣ የሚዘከር፣ ትውልድን እስከወዲያኛው የሚያስተሳስር የሰላም አሻራ ሆኖ እንዲቆም ሃሳብ ያቀረበው። ሃሳቡም ነገ ዛሬ ሳይል ባስቸኳይ ይደረግ የሚለውም በዚሁ ምክንያት ነው። እናም በአዲሱ አስተሳሰብ ይህ አካሄድ መደመርና መደመር ነው።

በተቃራኒው ኤርትራዊያን ወንድሞቻችን እና እህቶቻችን፣ ጎልጉል፤ የድረገጽ ጋዜጣ https://www.mywebsite.com * https://www.tzta.ca


በአጤ ምኒልክ ዘመን የነበሩ አስደናቂ ታሪኮች December 13, 2019

በዳግማዊ አጤ ምኒልክ ዘመን ጊዜ አስደናቂ ነገሮች ታይተዋል፡፡ ታላቁ የጥብብ ሰው ጳውሎስ ኞኞ አጤ ምኒልክ በሚለው መጽሐፋቸው ከአሰፈሯቸው በርካታ አስደናቂ ክስተቶችን ጥቂቶችን እነሆ፡፡ ማለት ለአጤ ዮሐንስ ነገረ፡፡ አጤ ዮሐንስም‹‹

ወደቀ፡፡

አሞት ይሆናል ተውት›› ብለው አዘዙ፡፡ የአጤ

መስታወት ሳትሰበር ተገኘ፡፡

በወደቀበትም

ጊዜ

አንዲትም

ዮሐንስ ሠራዊት ተጉዞ ካለፈ በኋላ አንበሳው ተነስቶ ወደ ንጉሥ ምኒልክ ተቀላቀለ፡፡

• የእንጦጦ ማርያም ተሠርታ ለምረቃው

በምኒልክ ጉዞም ጊዜ ከምኒልክ ፊት ለፊት

ድግስ ሲደገስ የተዘጋጀው ቡሃቃ (የሊጥ

እየቀደመ ያለ ጠባቂ ብቻውን ይጓዝ ነበር፡፡

ማቡኪያ) እያንዳንዱ 40 ኩንታል ዱቄት ድረስ የሚያስቦካ ነበር፡፡ የቡሃቃውን ትልቅነት

የሸዋ ንጉሥ መሆናቸውን አጤ ዮሐንስ

አጤ ዮሐንስ ወደ ደራ በሄዱበት ጊዜ

አጽድቀው አጤ ምኒልክና አጤ ዮሐንስ እርቀ

አብሮሯቸው የሚጓዝ አንድ ለማዳ አንበሳ

ሠላም ካወረዱ በኋላ ወሎ ውስጥ በደስታ

ነበራቸውና አልሄድም ብሎ ከመንገድ ላይ

ቆዩ፡፡ መጋቢት 25 /1870ዓ.ም ሁለቱም

ተኛ፡፡ አሰልጣኙም ቢደበድበው አንበሳው

ተሰነባብተው አጤ ዮሐንስ ወደ ደራ ሔዱ፡፡

ከተኛበት አልነሳ አለው፡፡ ግራ የገባው

• አጤ ዮሐንስና ንጉሥ ምኒልክ ወሎ ውስጥ

ለማወቅ አርባ ኩንታል ዱቄት ለማቡኪያ

ሐይቅ በተባለው ደሴት ላይ ያለውን የቅዱስ

የሚገባበትን የውኃ መጠን አብሮ ማሰብም

እስጢፋኖሰ ቤተ ክርስቲያን ሲጎበኙ ቀሳውስቱ

መልካምነት ነው፡፡ ሊጡ በሚወጣት ጊዜ

‹‹የባሕሩ ውኃ እየገፋ ደሴቷን ሊውጥብን

ሊጥ አውጪዎች ከቡሃቃው ላይ መሰላል

ስለሆነ ተቸግረናል ብለው›› አመለከቱ፡፡ አጤ

ይጠቀሙ ነበር፡፡

ዮሐንስና ንጉሥ ምኒልክ ሠራዊታቸውን ተራ አስገብተው አንድ ቀን የአጤ ዮሐንስ ሠራዊት

• የእንጦጦ ማርያም ተሰርታ ለምረቃው ጊዜ

አንድ ቀን ደግሞ የምኒልክ ሠራዊት ቆፍሮ

ከፍ ያለ ድግስ ተደግሶ ነበር፡፡ ጠጁ በአሸንዳ

ገደሉን ንዶ ባሕሩን አፈሰሱት፡፡

እየወረደ በጉድጓድ ውስጥ ይከማችና ሕዝቡ ከዚያ የጠጅ ኩሬ እንዲጠጣ ተደርጎ ነበር፡ ፡ ወደ ጉድጓዱ ጠጁ የሚወርድበት 12

አሰልጣኝ ይህንን የአንበሳውን አልሄድም

አሸንዳ (ቦይ) ተበጅቶለት ነበር፡፡ በግብር ላይ

የበላውና

የጠጣው

መኳንንትና

ሠራዊት ከግብሩ ሲወጣ ከዚያ የጠጅ ባሕር ካለበት ይሄድ ነበር፡፡ በዚያም የጠጅ ባሕሩ እንዳይቆሽሽ የሚጠብቁት ዘበኞች ጠጁ የተሸፈነበትን እየከፈቱ ሕዝቡ በእፍኙ ጠጁን ይጠጣ ነበር፡፡ በእንጦጦ ማርያም ምረቃ ጊዜ • ንጉሥ ምኒልክ ልጃቻው ዘውዲቱን ለአጤ

የታረደው ከብት ብዛቱ 5 ሺህ 395 ነበር፡፡

ዮሐንስ ልጅ ለራስ አርዓያሥላሴ ሲድሩ የሙሽራይቱ ዕድሜ ስድስት ዓመት ነበር፡

• ምኒልክ የተለዬ መጋረጃ ነበራቸው፤

፡ ጋብቻ ከተፈጸመበት ሠርግ ላይ ምኒልክ

መጋረጃው እንደመስታወት የሚያብለጨልጭ

ለአዲሱ አማቻቸው ለራስ አርዓያሥላሴ ብዙ

ነበር፡፡ ይህ መጋረጃ በሚጋረድበት ጊዜ

ሽልማቶችን

ከሽልማቶቹም

ምኒልክ ከመጋረጃው ውጭ ያለውን ሠራዊት

መካከል አንድ መድፍ፣ አምስት መቶ ጠብ

ሸለሟቸው፡፡

ወይንም መኳንንትና መሳፍንት ማየት ሲችሉ

መንጃ፣ ሁለት መቶ ብርሌና ብርጭቆ፣

ከመጋረጃው ውጭ ያለው ሠራዊት ግን ወደ

አምስት ሺህ በግና ፍየል እና አምስት ሺህ

ውስጥ ማዬት አይችልም ነበር፡፡ በምኒልክ

ብር ይገኝበታል፡፡ የሚዜዎቹና የአጃቢዎቹ

ማድቤት 15 የጠጅ መገልበጫ ጋኖች ነበሩ፡፡

ሽልማት ከዚህ አልተካተተም፡፡ ለሚዜዎቹ

እኒህ ጋኖች የሚታጠቡት ሰው ከውስጣቸው

ለእያንዳንዳቸው አስር ፈረስና በቅሎ ከነሙሉ

እየገባ

እቃው ተሰጥተዋል፡፡

እያንዳንዳቸው 1 ሺህ 100 ብርሌ ጠጅ የመያዝ

ነው፡፡

እነኚህ

የሸክላ

ጋኖች

አቅም ነበራቸው፡፡፡ ብርሌውም እንደዛሬው • የእንጦጦ ማርያም የተሠራች ጊዜ ለጧፍ

ዓይነት ሳይሆን ሹርቤ የሚባለው የምኒልክ

ማብሪያ ተብሎ ከውጭ አገር የመጣ ባለብዙ

ብርሌ ነበር፡፡ ኩባያውና ብርሌው ከሁሉም

መስታውትና የሻማ መሰኪያ ያለበት ከጣሪያ

ይለይም ነበር፡፡

ላይ የሚንጠለጠል የመብራት ጌጥ ነበር፡

ድልድይ መጽሔት / DECEMBER 2019

10

፡ ያን ጌጣማ የመብራት ማስቀመጫ ከጣሪያ

ምንጭ፡- የጳዉሎስ ኞኞ አጤ ምኒልክ

ላይ ለመስቀል ሰዎች በመሰላል ላይ ይዘው

መጽሐፍ

ወጥተው ሳሉ ድንገት አምልጧቸው ከመሬት

በታርቆ ክንዴ

https://www.mywebsite.com * https://www.tzta.ca


አቤል ተስፋዬ ዘዊኬንድ ለኢትዮጵያውያን በጎ አድራጎት ድርጅት 100,000 ዶላር እርዳታ አበረከተ

Image from google

ኢትዮጵያዊው የካናዳዊው አርቲስት አቤል ተስፋዬ በኢትዮጵያ ውስጥ ለኤች አይ ቪ የበጎ አድራጎት ሥራ $ 100,000 ዶላር ለገሰ ፡፡ ይህም የስጦታ መዋጮ ሰሞኑን ይፋ የተደረገው በ P2P 20 ኛ አመታዊ በዓል ላይ ነበር። የግራም ሽልማት አሸናፊ በቶሮንቶ ለሚገኙት የኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያን እና ለቶሮንቶ ዩኒቨርሲቲ ለኢትዮጵያውያን ጥናቶች ተመሳሳይ መዋጮ አድርጓል ፡፡ በመቶዎች የሚቆጠሩ ተሰብሳቢዎች በተገኙበት የተደረገው ውይይት በኢትዮጵያ በኤች አይ ቪ ኤድስ የተጠቁ ሕፃናትን ሕይወት በሚያሳድረው ተጽዕኖ ተንፀባርቀዋል ፡፡ ፒ 2 ፒ ተግባሩን እንደሚያሰፋፋ እና በህብረተሰቡ ውስጥ በአእምሮ ጤና ግንዛቤ ዙሪያ ፕሮጄክቶችን እንደሚጀምር አስታውቋል ፡፡

ደስተኛ ለመሆን መደረግ የሌሉባቸው 10 ጉዳዮች

1.ሙስና አለመስራት (የምትፈልገውን ለማስፈፀም ተገቢውንና ህጋዊውን መንገድ ተጠቀም እንጂ ሙስናን ፈፃሚም ሆነ አስፈፃሚ ከመሆን ራቅ)

ለመውሰድ ካለመፈለግና ለጥቀፋትም ለሌሎች በምክንያትነት ከመፈረጅ የሚመጣ ነውና አትማረር/አታማርም፤ ችግሮችን ከምትማረርባቸው ተማርባቸው)

2. ራስህን አታወዳድር (ሁሉም ሰው በራሱ ልዩነት ያለውና የራሱ ፍላጎትና መንገድ እንዲሁም ልዩ አካባቢያዊ ሁኔታዎች ውስጥ የሚገኝ በመሆኑ ራስህን ከሌሎች ጋር በማወዳደር የበላይም ሆነ የበታችነት ስሜትን አትፍጠር፤ ደስታህን ታጣለህ)

4. ከአፍራሽ ትችት ራቅ (ትችት ሰዎችን የሚገነባ በሆነ መልኩ ደስታን ይፈጥራል፤ ሰዎችን ሆን ብሎ ለመጉዳት ታስቦ በተደረገ ቁጥር ደግሞ የራስንም ደስታን ይነጥቃልና ከአፍራሽ ትችት ራቅ)

5. ከአደንዛዥ ዕፆች ራቅ (እነዚህ ለጊዜው የሚያስደስቱ ቢመስሉም 3. አታማር (ምሬት ደስተኝነትን በሂደት ግን ጭራሽ ጥገኛ በማድረግ ይነጥቃል፤ የበለጠ ምሬትንም ደስታንና የመኖር ተስፋን ገጽ 12 ይመልከቱ ያባብሳል፡፡ ምሬት ኃላፊነትን ድልድይ መጽሔት / DECEMBER 2019

11

https://www.mywebsite.com * https://www.tzta.ca


ሴቶች ወሲብ ሲፈጽሙ ለምን ሕመም ይሰማቸዋል? “ሰውነቴ ወሲብ እንድፈጽም አይፈቅድልኝም። ለማድረግ ስሞክር በስለት የመወጋት አይነት ህመም ነው የሚሰማኝ” የምትለው ሃና ቫን ዲ ፒር ”ቬጂኒስመስ” የተባለ የጤና እክል አለባት።

“በስለታማ ነገር የመቆረጥ ወይም በመርፌ የመወጋት አይነት ሰሜት አለው” በማለት ወሲብ ለመፈጸም ሲሞክሩ የሚሰማቸውን ህመም ያጋራሉ።

የአስተዳደግ ሁኔታ ለዚህ የጤና እክል ሊያጋልጥ ይችላል ይላሉ። ” ‘የሰርግሽ ዕለት ወሲብ ስትፈጽሚ ህመም ይኖራል’ ወይም ‘ድንግልናን ለማረጋገጥ ደም መታየት አለበት’ የሚሉ አመለካከቶች ለዚህ የጤና እክል ይዳርጋሉ” ይላሉ።

ይህ የጤና እክል ሃናን ብቻ ያጋጠመ ሳይሆን፤ በመላው ዓለም የሚገኙ በርካታ ሴቶች የጤና ችግር ነው። ብዙ ያልተነገረለት ”ቬጂኒስመስ” በሴቶች ላይ የሚከሰት የጤና እክል ሲሆን፤ ማንኛውም ነገር ወደ ብልት ሊገባ ሲል በፍርሃት ምክንያት ብልት አካባቢ የሚገኙ ጡንቻዎች በድንጋጤ ሲኮማተሩ የሚፈጠር ነው። ይህ የጤና እክል ያለባት ሴት ወሲብ ለመፈጸም ስትሞክር፤ የሰውነት አካሏ ከቁጥጥሯ ውጪ በመሆን የወንድ ብልት ውስጧ እንዳይገባ በመኮማተር ይከለክላል። ይህ ብቻ ሳይሆን በማህጸን ምርመራ ጊዜ፣ አነስተኛ ቁሶች ወደ ብልት እንዳይገቡ ሊከላከልም ይችላል። “ተመሳሳይ የጤና ችግር ካለባቸውን ሴቶች ጋር ተገናኝቼ ተወያይቼያለሁ። ሁላችንም አንድ አይነት ስሜት ነው የምንጋራው” ስትል ሃና ትናገራለች። የጤና እክሉ ተጠቂ የሆኑ አንዳንድ ሴቶች ወሲብ መፈጸም ይቅርና በወር አበባ ወቅት ጥቅም ላይ የሚውል ከጥጥ የተሠራ ሹል የንጽህና መጠበቂያ ለማስገባት እንደሚቸገሩ የዘርፉ ባለሙያዎች ያስረዳሉ። አሁን የ21 ዓመት ወጣት የሆነችው ሃና፤ ለመጀመሪያ ጊዜ ወሲብ ለመፈጸም ስትሞክር የተሰማትን ሰሜት ታስታወሳለች። “ለመጀመሪያ ጊዜ ወሲብ ሲፈጸም ህመም እንዳለው አስብ ነበር። በዚያ ወቅት የተሰማኝ ስሜት ግን በቢላዋ የመወጋት አይነት ህመም ነው” በማለት ታስዳለች።

GETTY IMAGES አጭር የምስል መግለጫይህ የጤና አክል ያለባቸው ሴቶች ይህን መሰል ንጽህና መጠበቂያ መሳሪያ ወደ ብልት ውስጥ ለማስገባት ይቸገራሉ። የማህጸን ሃኪም የሆኑት ዶ/ር ለይላ ፍሮድሻም፤ ስለዚህ የጤና እክል ሰዎች በግልጽ እንደማይወያዩ ያስረዳሉ። “ለመጀመሪያ ጊዜ ወሲብ መፈጸም ሊያስፈራ ይችላል። ሁላችንም ያለፍንበት ጭንቀት ነው። “ቬጂኒስመስ” ያለባቸው ሴቶች ግን ሁሌም ጭንቀቱ አለባቸው” ይላሉ ዶ/ር ለይላ። በ20ዎቹ መጀመሪያ ላይ የምትገኘው አሚና ይህ የጤና እክል ሕይወቷን ባላሰበችው አቅጣጫ እንደቀየረው ትናገራለች። “ቬጂኒስመስ ትዳሬን ነጥቆኛል። ልጅ መቼ ልውልድ? የሚለውን ምርጫዬን ወስዶብኛል” ”ቬጂኒስመስ” መቼ እና እንዴት ሊከሰት ይችላል? “ቬጂኒስመስ” በማንኛው የዕድሜ ክልል ያለችን ሴት ሊያጋጥም ይችላል። አንዲት ሴት ለመጀመሪያ ጊዜ ወሲብ ለመፈጸም ሞክራ ሳይሳካ ሲቀር ይህ የጤና እክል ሊያጋጥም ይችላል። ከወሊድ በኋላ ሊከሰት ይችላል። አንዲት ሴት ማርገዝ የምትችልበትን እድሜ ስታልፍ ሊያጋጥምም ይችላል። ዶ/ር

ተመሳሳይ የጤና እክል ያለባቸው ሴቶች

ድልድይ መጽሔት / DECEMBER 2019

ለይላ

ይህም

ብቻ 12

ሳይሆን

GETTY IMAGES አጭር የምስል መግለጫባለሙያዎች ለዚህ የጤና እክል ስልጠናዎችን እና የወሲብ የምክር አገልግሎቶችን ይሰጣሉ “የተማርኩት በቤተ ክርስቲያን ትምህርት ቤት ውስጥ ነው። ወሲብ መፈጸም ብዙ ደም መፍሰስ፣ እርግዝና ወይም በሽታ እንደሚያስከትል ነው የተነገረኝ” የምትለው ሃና ቫን ድ ፒር ነች። ሌላዋ የዚህ የጤና እክል ተጠቂ ኢስለይ ሊን፤ “ቬጂኒስመስ” ለአእምሮ ጭንቀት ዳርጓታል። “የሕይወት አጋሬ ከእሱ ጋር ወሲብ መፈጸም እንደማያስደስተኝ ያስብ ይሆን? እያልኩ እጨነቃለሁ። እሱን እንደማልወደው እና ከእሱ ጋር ወሲብ መፈጸም እንደማልፈልግ ነው የሚያስበው” ትላለች። ሃና እና አሚና ካጋጠማቸው የጤና እክል ለመዳን ስልጠናዎችን እና የወሲብ የምክር አገልግሎቶችን እየወሰዱ ይገኛሉ። አሚና “የወሲብ የምክር አገልግሎት እና ስልጠናዎችን መውሰድ ከጀመርኩ በኋላ በራሴ ላይ ለውጥ እየተመለከትኩ ነው” ትላለች። ሃና በበኩሏ የህክምና ድጋፉ ለውጥ ቢያመጣላትም የምትፈልገውን አይነት ለውጥ ግን እስካሁን እንዳላየች ትናገራለች። “በወሲብ እርካታን ማግኘት እሻለሁ። እዚያ ደረጃ እስክደርስ ድረስ ንጽህና መጠበቂያውን ወደ ውስጥ ለማስገባት በመሞከር እቆያለሁ” ትላለች።

ከገጽ 11 የዞረ ይሰርቁሃልና ስሜት፣ ሲጋራ፣ አልኮልና ሌሎች አደንዛዥ ዕፆች አጥብቀህ ራቃቸው) 6. ታይታንና ውዳሴን አስወግድ (በአኗኗርህ ከሌሎች በልጠህ ለመታየትም ሆነ በሰዎች ሙገሳም ለመደሰት አትሞክር፤ እነዚህ ቋሚ የደስታ ምንጭ አይደሉምና፡፡ ቅንጦት መሳይ የታይታ አኗኗሮችን እንዲሁም ስልጣንና ማዕረግን ለማግኘትም ሆነ ይዞ ለማቆየት የሚያስከፍሉት ዋጋ ውድ ሲሆን ሲያጧቸውም መጥፎ ችግር ውስጥ ይከታሉና ኑሮህ መሃከለኛ ይሁን) 7. ድህነትን አስወግድ (ድህነት የብዙ ማጣቶች መገለጫ ሲሆን በማጣት ውስጥ ዘላቂ ደስታን ማጣጣም አይቻልም፡፡ ሰዎችን በመጥቀም ውስጥ ሃብትን በየጊዜው መገንባት ግን ያስደስታልና አጥብቀህ ብልፅግናን ፈልገው) 8. ውጥረትን አስወግድ (ህይወት የድርጊቶች ጥርቅም ናት፡፡ ሁሉም ስራዎች ውስጥ ራስህን አትክተት፤ ጥቅም የሌላቸውን አስወግድ፡፡ ጠቃሚዎችንም ለሌሎች አካፍል፡ ፡ ሰዎችንና ቴክኖሎጂን በመጠቀም ኃላፊነቶችህን ቀንስ፡፡ ያኔም ሰላም ይሰማሃል፡፡ ደስታህም ይጨምራል) 9. አትቅና (በሌሎች ስኬትና ማማር መቅናት የሌለብህ ሌሎችን እንዳትጎዳ ሳይሆን አንተ ራስህ ደስታህን በማጣት እንዳትጎዳ ነው፡ ፡ ይልቅስ የበለጠ ደስ ይበልህ፡ ፡ የበለጠ ይስካላቸውም ዘንድ ተመኝላቸው፡፡ ያኔም የእነሱ ስኬት፤ ውበትና ደስታ ወዳንተም ይመጣል) 10. አትፍራ (እታመማለሁ፤ አረጃለሁ፤ ወይም እሞታለሁ ብለህ አትፍራ፡፡ እነዚህ ተፈጥሯዊ ለውጦች ናቸው፡፡ ማድረግ ያለብህን ጥንቃቄ በማድረግ ከለውጡ ጋር በደስታ መኖር እንጂ የማይቀረውን በመፍራት ደስታህን አትጣ፤ ሲመጣ ተቀበለው) ምንጭ ዘሃበሻ

https://www.mywebsite.com * https://www.tzta.ca


ድልድይ መጽሔት / DECEMBER 2019

13

https://www.mywebsite.com * https://www.tzta.ca


ድልድይ መጽሔት / DECEMBER 2019

14

https://www.mywebsite.com * https://www.tzta.ca


ETHIOPIAN EPIPHANY INSCRIBED IN UNESCO INTANGIBLE CULTURAL HERITAGE

said

borkena December 12, 2019 United

Nations

Scientific

Educational

and

Cultural

a decision to inscribe Ethiopian Epiphany in the list of World Intangible Cultural Heritage. is

the

Fourteenth

Intergovernmental for

the

Cultural

contributed

session of

“Ethiopian epiphany is a colorful festival

celebrated

all

over

Ethiopia to commemorate the baptism of Jesus Christ by John the Baptist in the River Jordan,” UNESCO described Timket.

Committee

Safeguarding

Intangible

has

immensely to the decision.

Organization (UNESCO) passed

It

Timkat celebration. Photo credit : FBC

Djibouti

the

Heritage

which is undertaking its meeting in Bogotá, Columbia, that passed the decision. The Ethiopian Embassy in France

This is the second Ethiopian Orthodox Church holiday to be inscribed in the list of intangible world heritage. In 2013, Meskel, also one of the most colorful Ethiopian

Orthodox

Church

Holidays

millions

of

Tewahedo that

faithful

draws

followers

and tourists, was recognized by

ድልድይ መጽሔት / DECEMBER 2019

15

UNESCO as a cultural heritage. Ethiopian Orthodox Tewahedo Church, one of the earliest Churches the world over, said that it is pleased with the decision of UNESCO to inscribe Timkat as World heritage. Abune Mathias, the Patriarch, has issued a statement on Thursday in the afternoon regarding UNESCO’s decision, according to Fana Broadcasting Corporation (FBC). He said ” Congratulations; the most beloved and colorful holiday of ours, Timkat, is listed as a world heritage by United Nations Educational Scientific and Cultural Organization.” The

church,

Ethiopian

government, and Ethiopians, especially followers of Ethiopian Orthodox Tewahedo Church, intellectuals have been advocating to get recognition of Timkat as one of the intangible world heritage. Ethiopia has two more cultural festivals that are recognized by UNESCO as a world intangible heritage. Chembelala, Sidama New Year festival in south Ethiopia, and Geda System which UNESCO described as “…a traditional system of governance used by the Oromo people in Ethiopia.” Join the conversation. Like borkena on Facebook and get Ethiopian News updates regularly. As well, you may get Ethiopia News by following us on twitter @zborkena Ethiopian Epiphany, Timkat

https://www.mywebsite.com * https://www.tzta.ca


Two Africans on 2019 Forbes 100 Most Powerful Women list in the 2018 list. She is joined by Deputy United Nations secretarygeneral Amina Mohammed of Nigeria. Back in 2017, the only African listed was Africa’s richest woman and daughter of former Angolan president Isabel dos Santos.

In 2016, Africa had three slots, two

presidential

and

one

in

commerce. Then Liberia president Ellen Johnson-Sirleaf, Mauritius president at the time, Ameenah Gurib-Fakim were listed. Nigeria’s business

mogul

Folorunsho

Alakija was the third African. “In 2019, women around the globe took action, claiming leadership positions in government, business, philanthropy and media. These Abdur Rahman Alfa Shaban 16/12 - 12:36 AFRICA Africa has two slots on the recently released Forbes list of 100 Most Powerful Women in the world. This is an increase of one from the

year’s candidates. What Forbes wrote about SahleWork Zewde In October 2018, Sahle-Work Zewde became Ethiopia’s first

The two women are linked by

serving female head of state in

Ethiopian president Sahle-Work Zewde, who was the only African

16

with,” Forbes wrote about this

last two years.

politics and diplomacy. They are

ድልድይ መጽሔት / DECEMBER 2019

trailblazers are not to be messed

woman president and the only Africa. A seasoned diplomat and veteran of the United Nations, Zewde was Continued on Continued onpage page 22 17

https://www.mywebsite.com * https://www.tzta.ca


Trudeau Plans To Share Spotlight, Embrace Lower Profile Going Forward The new approach is a big departure from 2015.

Joan BrydenCanadian Press achievements on breadthe world stage and the and-butter issues. embarrassing revelation Trudeau’s new approach during this fall’s federal is a big departure for a election campaign that leader who vaulted the he had repeatedly donned Liberal party from its blackface in his younger apparent deathbed into days. government in 2015, Canadians ultimately relargely on the strength of elected the Liberals but his celebrity status and handed them a minority government that will have “sunny ways” appeal. ADRIAN WYLD/CP to work with opposition Prime Minister Justin Trudeau speaks with The Canadian Press during a year end It’s likely a tacit parties in order to survive. interview in West Block on Parliament Hill on Dec. 18, 2019. OTTAWA — Justin having concluded that the admission he is no longer Trudeau says he’s taking focus on him and his lofty the unalloyed asset for the In a year-end interview a lower-profile, more talk of values during his Liberals he once was, his with The Canadian Press, businesslike approach first mandate obscured his image tarnished by ethical Trudeau said the message to being prime minister, government’s concrete lapses, misadventures on Continued on page 22

Tel:- 647-7027528 ድልድይ መጽሔት / DECEMBER 2019

17

https://www.mywebsite.com * https://www.tzta.ca


Lost Ethiopian town comes from a forgotten empire that rivalled Rome HUMANS 10 December 2019 By Michael Marshall

Archaeologists have discovered an ancient buried town in Ethiopia that was inhabited for 1400 years. The town was part of a powerful civilisation called Aksum, which dominated east Africa for centuries and traded with other great powers like the Roman Empire.

“This

is

one

of

The lost town of Beta Samati Ioana Dumitru

most

preceded by a “pre-Aksumite”

important ancient civilisations,

have been explored and studied,

society, the name of which is

continuously inhabited throughout

but people don’t know it,” says

so there’s not a lot of discoveries

unknown. This earlier civilisation

the rise of Aksum. For Harrower

Michael

of major ancient towns any more.”

may have been centred around

and Phillips, this implies pre-

Harrower

the

of

Johns

Aksumite settlements were not

Hopkins University in Baltimore,

Yeha

Ethiopia,

Maryland. “Outside of Egypt and

They called the town Beta Samati,

which has the oldest writing and

abandoned when Aksum arose,

Sudan, it’s the earliest complex

which means “house of audience”

standing architecture in sub-

and that there may not have been a

society or major civilisation in

in the local Tigrinya language.

Saharan Africa. So Harrower and

sharp political break between the

Africa.”

his colleagues have surveyed the

The find is “highly significant”,

surrounding area.

says Jacke Phillips of SOAS

in

northern

The Empire of Aksum dominated

two, as archaeologists previously suspected.

University of London in the UK.

east Africa and parts of Arabia

A forgotten town

from about 80 BC to AD 825. It

After

local

was one of the major powers of

and pre-Aksumite sites are old

people, the team began excavating

the time, alongside Rome, Persia

excavations, hastily conducted

a hill near a village. They found a

and China. Its capital, also called

and badly published by today’s

grid of stone walls: the remains of

gold ring

Aksum, still exists and has many

standards.”

buildings.

A gold and carnelian ring from the

discussions

“Most of our known Aksumite with

excavations

tall stone obelisks.

Radiocarbon dates of the site span “That’s

about

Nobody knows how the Aksum

771 BC to AD 645. That means

Ethiopia,” says Harrower. “In

civilisation developed. It was

Beta Samati existed during the

Greece and Rome a lot of places

pre-Aksumite period and was

ድልድይ መጽሔት / DECEMBER 2019

what’s

great

18

Ioana Dumitru Beta

Samati

contains

many

Continued on page 22

https://www.mywebsite.com * https://www.tzta.ca


ድልድይ መጽሔት / DECEMBER 2019

19

https://www.mywebsite.com * https://www.tzta.ca


Ethiopia has launched its first satellite into space with China’s help As satellites get smaller and cheaper, an increasing number of African nations are declaring their plans to look skyward. Countries including Kenya, Egypt, Nigeria, South Africa, and Morocco have partnered to launch or launched their own programs to power their own scientific, technological and military ambitions. In January 2018, China gave $550 million to Nigeria for the purchase of two satellites from Chinese manufacturers both of which are slated for launch in the next year. Ethiopia launched its first observatory satellite into space on Friday (Dec. 20), according to local reports.

By By Yinka Adegoke Quartz Africa The 70 kilogram remote sensing satellite is to be used for agricultural, climate, mining and environmental observations, allowing the Horn of Africa to collect data and improve its ability to plan for changing weather patterns for example. The satellite will operate from space around 700 kilometers above the surface of earth. The launch, which was originally scheduled for September, took place at 03.21hours GMT from the Taiyuan Satellite Launch Center in Xinzhou, Shanxi Province, China. The satellite was carried on board a Long March 4B rocket. The rocket launched was aired live on Ethiopian Broadcasting Corporation The Chinese satellite was designed and built at a cost of $8 million, with China paying around $6 million ድልድይ መጽሔት / DECEMBER 2019

The African Union has also introduced an African space policy, which calls for the development of a continental outer-space program and the adoption of a framework to use satellite communication for economic progress. And as criticisms abound over the anomalous use of resources in the face of more pressing day-to-day concerns, the demand for satellite capacity is expected to double in In 2016, the Ethiopian government the next five years in sub-Saharan established ESSTI as a way to Africa as climate change concerns fully exploit space technologies grow and governments try to get for development purposes. In Jan. ahead of the challenge. 2017, the ministry of science and technology announced it would However, China’s technological launch a satellite into orbit in transfers to Africa have increasingly three to five years to improve its come under scrutiny, with experts weather-monitoring capabilities. warning these digital systems could This followed the launch of a be used for Beijing’s intelligence and electronic privately-funded, multi-million- operations dollar astronomical observatory surveillance. While Addis Ababa in the Entoto hills overlooking says it would use the satellite to Addis Ababa—a one-of-its-kind monitor crops and the weather, it station that would allow Ethiopia could just as well be used for spying. to observe both the northern and southern hemisphere skies. of the capsule’s price, according to the head of the Ethiopian Space Science and Technology Institute (ESSTI) at Addis Ababa University. Though it was launched from China its command and control center is based at the Entoto Observatory and Space Science Research Center (EORC) in Ethiopia, which is part of the Ethiopian Space, Science and Technology Institute (ESSTI).

20

https://www.mywebsite.com * https://www.tzta.ca


GETTY IMAGES

Continued page 22 ድልድይ መጽሔት / DECEMBER 2019

21

https://www.mywebsite.com * https://www.tzta.ca


Continued from page 18 small buildings, either houses or

a carnelian engraved with the

Continued from page 16 appointed with a unanimous vote

environmental minister in 2016,

workshops. There is also a large

image of a bull’s head over a vine

by parliament.

guiding the country’s efforts on

rectangular building identified as a

or wreath. “It looks a lot like a

In her first address to parliament,

fighting climate change.

“basilica”. In the Roman Empire,

Roman ring, except for the style of

Zewde promised to be a voice

She worked in three successive

basilicas were originally used for

the bull insignia,” says Harrower.

for women and stressed the

administrations

importance of unity.

coordinating programs worth $1

public administration and courts,

in

Nigeria,

and later as places of Christian

It may be that Aksum rulers

The appointment joins a series

billion annually for development

worship.

brought in Roman craftspeople and

of unprecedented shifts as part

goal-related interventions.

instructed them to adapt Roman

of Prime Minister Abiy Ahmed’s

Top

a

designs to suit Aksum culture,

reforms

candidates

polytheistic religion, influenced by

Harrower says. Archaeologists

government control.

traditions from the Saba kingdom

have long known that Aksum

Traditionally

in what is now Yemen. However,

was a major trading civilisation,

role, Zewde’s appointment is a

3 – Nancy Pelosi

during the 300s King Ezana

exporting gold, ivory, elephants

tremendously symbolic move for

4 – Ursula von der Leyen

converted Aksum to Christianity,

and baboons.

the conservative country, opening

5 – Mary Barra

the door for gender parity.

6 – Melinda Gates

Aksum

originally

had

so the basilica may have been built trade

evidently

reached

focused a

on

easing

10

and

other

1 – Angela Merkel ceremonial

2 – Christine Lagarde

as a Christian church. In line with

The

What Forbes wrote about Amina

7 – Abigail Johnson

this, the team has found a stone

Beta Samati. The team found

Mohammed

8 – Ana Patricia Botin

pendant marked with a Christian

amphorae, probably used to store

Amina J. Mohammed is the

9 – Ginni Rometty

cross.

wine, which seem to come from

Deputy Secretary-General of the

10 – Marillyn Hewson

Aqaba in what is now Jordan, and

United Nations.

20 – Oprah Winfrey

The team also found a ring, made

a glass bead probably from the

She was previously a special

38 – Jacinda Ardern

of copper alloy covered with gold

eastern Mediterranean.

adviser to Secretary-General Ban

40 – Queen Elizabeth

leaf, and bearing a red stone called

Ki-moon and was instrumental

42 – Ivanka Trump

Continued from page 17

in setting the 2030 Agenda for

61 – Rihanna

he takes from the election is that Canadians “agree with the general direction” his government is taking but want him to take a “more respectful and collaborative” approach.

Sustainable Development.

66 – Beyonce

He’s also concluded the focus on him meant Canadians didn’t hear enough about his government’s accomplishments. “Even though we did a lot of really big things, it was often hard to get that message out there,” Trudeau said. “The place that the visuals or the role that

I took on in leading this government sometimes interfered with our ability to actually talk about the really substantive things we were able to get done,” and that he thinks Canadians want the Liberals to show them more clearly what they are doing for them.

British-Nigerian

birth,

81 – Serena Williams

Mohammed served as Nigeria’s

by

100 – Greta Thunberg

Source: Africa News

Asked if the visuals he was referring to were the photos of him in blackface or the elaborate clothing he wore during the India trip, Trudeau said there are “all sorts of different aspects to it,” but he cast the problem more broadly.

ድልድይ መጽሔት / DECEMBER 2019

22

notable

https://www.mywebsite.com * https://www.tzta.ca


Ethiopia signs the AU Protocol on the rights

HelpAge International Press Release

HelpAge International Press

population and it is ready to take

only countries to have ratified and

Release

on the challenges that population

domesticated the Protocol to the

ageing will bring along,” he said.

African Charter on Human and

Addis

Ababa,

December

2019:

Ethiopia; The

Peoples’ Rights on the Rights of

21

Prime

Necodimus

Chipfupa, Director,

Interim

Older Persons. For the Protocol to

HelpAge

come in force, the continent needs

Federal

15 countries to ratify the Protocol.

Minister-led Cabinet Ministers’

Regional

Council in Ethiopia has signed the

International

Protocol to the African Charter on

Democratic Republic of Ethiopia

Human and Peoples’ Rights on the

has done the right thing for its older

The adoption of the Protocol in

Rights of Older Persons (hereby

population, a country that has the

January 2016, by the African

called African Union Protocol

2nd largest share of older persons

leaders showed their commitment

on the Rights of Older Persons

in the continent. The signing of

towards making Africa a continent

or the Protocol) and signaled a

the Protocol by the Government

where growing old is a positive

significant commitment to protect

of Ethiopia now brings to 15 the

experience, a continent where

and promote rights of older people

number of African countries that

older people use their talents and

in Ethiopia.

have signed the Protocol.

potential, are treated with dignity

said

the

and respect, and as equal members Introduced to the cabinet by the

Chipfupa

ongoing

of society. The continued delay

Minister for Labour and Social

discussions

the

of Member States signing and

Affairs and the Justice Minister,

governments and stakeholders in

ratifying the Protocol denies older

the cabinet took time to deliberate

Rwanda, Tanzania, South Sudan,

persons their rights. The majority

on the content of the Protocol and

South Africa, Mauritius, Liberia,

of older persons continue to live in

later signed it.

Eswatini, Kenya and Uganda all

abject poverty, experience ageism

of who have in place the protocol

and discrimination, abuse, neglect

ratification road maps.

and violence.

The move now leaves the country’s

noted

the

between

parliament to approve the decision “Africa continent is experiencing

of the parliament and thereby ratify it.

Ratification of the Protocol will

the highest increase of ageing

ensure

make

population, in an environment

domesticating the

where laws, policies, programmes

Member in

States

Reacting to the news, Mr Sisay

progress

Seymour, HelpAge International

Protocol

mainstreaming

and services are not supportive

Country Director said this is

ageing and older persons rights

of the current number of older

the best news coming ahead of

within national laws, policies,

persons. There is urgent need

Christmas.

programmes and services

for Member States to ratify the

and

policies and legal frameworks” noted Chipfupa. The United Nations Population Fund

(UNFPA)

estimates

60 in Africa at 65 million today but says that this will reach 220 million by 2050. Ends For more information, contact Roseline Kihumba, International & Regional Policies Coordinator at HelpAge International – African Regional Office, Email: Roseline. Kihumba@helpage.org Tel: +254 725669241;

Skype:

roseline.

kihumba; www.helpage.org Mr

Anteneh

Teshome,

Communications officer, Ethiopia About HelpAge International With 149 members in 87 countries, HelpAge is a global movement united in one goal: creating a fairer world for older people so they can live safe, healthy and dignified lives.

Protocol so that the continent can the

Benin (West Africa) and Lesotho

accelerate age appropriate changes

government cares for its ageing

(Southern Africa)[1] remain the

in

“It

is

a

testimony

that

ድልድይ መጽሔት / DECEMBER 2019

23

public

systems,

the

population of people above the age

structures,

https://www.mywebsite.com * https://www.tzta.ca


ድልድይ መጽሔት /DECEMBER 2019

24

https://www.mywebsite.com * https://www.tzta.ca


Turn static files into dynamic content formats.

Create a flipbook
Issuu converts static files into: digital portfolios, online yearbooks, online catalogs, digital photo albums and more. Sign up and create your flipbook.