Abyssinia Business Network /ABN/ Special Edition 2020

Page 46

ፍስሀ ወልደአማኑኤል

“ ከዓሊ ጋር በዋናነት የተዋወቅነውና ጓደኝነታችንም የተጠናከረውሁለታችንም ለቅዱስ ጊዮርጊስ የእግር ኳስ ቡድን በምንጫወትበት ጊዜ ነው ፡፡|” ይላሉ አቶ ፍስሀ፡ ፡ በወቅቱ ዓሊ ከሰው ተግባቢ፣ ሰው የሚወድና ቸር ነበር የሚሉት አቶ ፍስሀ ድሮ አዲስ አበባ ፒያሳ ይገኝ የቀድሞው የኢትዮጵያ ብሄራዊ የእግር ኳስ ቡድን ተጫዋችና በሰሜን አሜሪካ በነበረው ኪንግ ጆርጅ ባር በአብዛኛው የሚዝናኑበት የኢትዮጵያን ማህበረሰብ የእግር ኳስ ውድድር መስራች የሆነው ፍስሀ ወ/ ስፍራ እንደነበር ያስታውሳሉ፡፡ አማኑኤል የአሊ የልጅነት ጓደኛ ከነበሩት አንዱ ናቸው ፡፡ በወጣትነት ጊዜያቸው ለአራተኛ ፣ አምስተኛ ፣ ስድስተኛና ሰባተኛ የአፍሪካ ዋንጫ ለኢትዮጵያ ብሄራዊ የአቶ አሊን ደግነትና ሰው አክባሪነት በተመለከተ ቡድን ተሰልፎ የተጫወተው ፍስሃ ወልደአማኑኤል ከሃምሳ ዓመት በፊት ነበር አቶ ፍስሀ በህይወታቸው የማይረሱት ነገር እንዳለ ከአሊ ጋር በዳግማዊ ምኒሊክ ትምህርት ቤት የተዋወቁት ፡፡ ሲያስታውሱ “ እ.ኤ.አ በኦገስት 1969 ዓ፣ም ከኢትዮጵያ ወደ አሜሪካ ስሄድ በሂልተን ሆቴል በርካታ ጓደኞቼን እንድጠራ አድርጎ ከፍተኛ የሽኝት ግብዣ ሸኝቶኛል፡፡ ” ብለዋል፡፡ የአቶ ዓሊ ደግነትና መልካምነት በቃላት አልገልጸውም የሚሉት አቶ ፍስሀ ዓሊ በርካታ ሰዎችን ሲረዳና ሲደግፍ ይመለከቱ እንደነበር፣ እንደ ሙዚቃ አዘጋጅና ነጋዴ ለራሱ ብቻ የሚያስብ፣ ስግብግብ ሳይሆን ለሌሎች መኖርን የመረጠ ድንቅ ሰው ነው ሲሉ ይናገራሉ፡፡

Photo by Daniel Tiruneh

ዓሊ ኬይፋ ወይም በሰፊው ደግሞ ዓሊ ታንጎ በሚል ታዋቂ ስም የሚጠራው ዓሊ ረጋ ያለ፣ ቤተሰቡን የሚወድ፣ ሀገሩን የሚወድና ስራውን የሚያከብር መሆኑ በሁሉም ዘንድ የታወቀ ነው፡፡ እንደዚህ ለሀገርና ለህዝብ ለሰሩ ሰዎች እውቅና እና ክብር መስጠት አስፈላጊ እንደሆነ ሁሉም ያምናል፡፡ አቶ ዓሊ በሀገራችን ለሚገኙ የሙዚቃ ሰዎች ወይም ድምጻዊያን እድገት የራሱን ድርሻ የተወጣ ብርቅዬ የኢትዮጵያ ልጅ በመሆኑ ከፍተኛ ክብርና እውቅና ሊቸረው ይገባል፡፡

44

Abyssinia Business Nework ልዩ እትም 2012 Special Edition 2020

“አቶ ዓሊ ክብርና እውቅና ይገባዋል፤ የሚረሳ አይደለም፤ በርካታ ታዋቂ ሙዚቀኞች ለምሳሌ ጥላሁን ገሰሰ፣ መሀሙድ አህመድ፣ ሙሉቀን መለሰ፣ አስቴር አወቀ፣ አሊ ቢራና ሌሎች ሙዚቀኞች ጎልተው እንዲወጡ ያደረገ ባለውለታ ነው፡፡ ትልቅ አስተዋዕጾ አድርጓል፡፡ ሲሉ አቶ ፍስሀ ምስክርነታቸውን ሰጥተዋል፡፡


Turn static files into dynamic content formats.

Create a flipbook
Issuu converts static files into: digital portfolios, online yearbooks, online catalogs, digital photo albums and more. Sign up and create your flipbook.