Amharic - The Gospel of Mark

Page 1


ማርክ

ምዕራፍ1

1የእግዚአብሔርልጅየኢየሱስክርስቶስ ወንጌልመጀመሪያ።

2በነቢያት።እነሆ፥መንገድህንበፊትህ የሚጠርግመልክተኛዬንበፊትህእልካለሁ ተብሎእንደተጻፈ።

3የጌታንመንገድአዘጋጁጥርጊያውንምአቅኑ እያለበምድረበዳየሚጮኽሰውድምፅ።

4ዮሐንስበምድረበዳአጠመቀ፥ለኃጢአትም ስርየትየንስሐንጥምቀትሰበከ።

5የይሁዳምአገርሁሉየኢየሩሳሌምምሰዎች ወደእርሱይወጡነበር፥ኃጢአታቸውንም እየተናዘዙበዮርዳኖስወንዝከእርሱ ይጠመቁነበር።

6ዮሐንስምየግመልጠጉርለብሶበወገቡም ጠጉርመታጠቂያነበረ።አንበጣናየበረሃ ማርበላ።

7አጎንብሼየጫማውንጠፍርመፍታት የማይገባኝከእኔበኋላከእኔየሚበረታ ይመጣልብሎሰበከ።

8እኔበውኃአጠምቃችኋለሁእርሱግን በመንፈስቅዱስያጠምቃችኋል።

9በዚያምወራትኢየሱስከገሊላናዝሬት መጥቶከዮሐንስበዮርዳኖስተጠመቀ።

10ወዲያውምከውኃውበወጣጊዜሰማያት ሲከፈቱመንፈሱምእንደርግብሲወርድበት አየ።

11ድምፅምከሰማይመጣ፡በእርሱደስ የሚለኝየምወደውልጄአንተነህ።

12ወዲያውምመንፈስወደምድረበዳወሰደው፤

13በዚያምከሰይጣንየተፈተነአርባቀን በምድረበዳኖረ።ከአራዊትምጋርነበረ; መላእክቱምአገለገሉት።

14ዮሐንስምበወኅኒከታሰረበኋላኢየሱስ የእግዚአብሔርንመንግሥትወንጌልእየሰበከ

ወደገሊላመጣ።

ዘመኑምተፈጸመየእግዚአብሔርምመንግሥት ቀርባለችንስሐግቡወንጌልንምእመኑእያለ

16በገሊላባሕርአጠገብሲመላለስም ስምዖንናወንድሙንእንድርያስንመረባቸውን ወደባሕርሲጥሉአየ፥ዓሣአጥማጆች ነበሩና።

17ኢየሱስምአላቸው።በኋላዬኑናሰዎችን አጥማጆችእንድትሆኑአደርጋችኋለሁ አላቸው።

18ወዲያውምመረባቸውንትተውተከተሉት።

19ጥቂትእልፍብሎምየዘብዴዎስንልጅ ያዕቆብንወንድሙንምዮሐንስንደግሞ በታንኳውስጥመረባቸውንሲያበጁአየ።

20ወዲያውምጠራቸውአባታቸውንም ዘብዴዎስንከሞያሮቹጋርበታንኳውስጥ ትተውተከተሉት።

21

25ኢየሱስም።ዝምበልከእርሱምውጣብሎ ገሠጸው።

26ርኵሱምመንፈስአንሥቶበታላቅድምፅጮኸ ከእርሱምወጣ።

27ሁሉምተደነቁ፥እርስበርሳቸውም።ይህ ምንድርነው?ይህምንአዲስትምህርትነው? በሥልጣንርኵሳንመናፍስትንያዝዛልና፥ ይታዘዙለትማል።

28ወዲያውምዝናውበገሊላዙሪያባለአገር ሁሉወጣ።

29ወዲያውምከምኵራብወጥተውከያዕቆብና ከዮሐንስጋርወደስምዖንናወደእንድርያስ ቤትገቡ።

30የስምዖንምእናትበንዳድታማተኝታ ነበር፥ስለእርስዋምነገሩት።

31ቀርቦምእጇንይዞአስነሣአት።ወዲያውም ንዳዱለቀቃትናአገለገለቻቸው።

32

33ከተማይቱምሁሉበደጅተሰበሰቡ።

34በልዩልዩደዌምየታመሙትንብዙዎችን

አጋንንትምያውቁታልና

35በማለዳምተነሥቶብዙቀንሳይነጋወጣወደ ምድረበዳምሄደበዚያምጸለየ።

36ስምዖንናከእርሱምጋርየነበሩት ተከተሉት።

37ባገኙትምጊዜ።ሁሉምይፈልጉሃልአሉት።

38እርሱም፡በዚያደግሞእንድሰብክወደ ሌላከተሞችእንሂድ፤ስለዚህወጥቻለሁና አላቸው።

39

በምኩራባቸውምበገሊላሁሉሰበከ አጋንንትንምአወጣ።

40ለምጻምወደእርሱቀርቦእየለመነው ተንበርክኮም።ብትወድስልታነጻኝትችላለህ አለው።

41ኢየሱስምአዘነለትእጁንምዘርግቶ ዳሰሰውና።ንጹሕሁን።

42

ወዲያውምእንደተናገረለምጹወዲያው ከእርሱለቀቀነጻም።

43

አጥብቆምአዘዘውወዲያውምአሰናበተው።

44

ለማንምምንምእንዳትናገርተጠንቀቅ፤ ነገርግንሂድ፥ራስህንለካህንአሳይ፥ ለእነርሱምምስክርእንዲሆንስለመንጻትህ ሙሴያዘዘውንአቅርባአለው።

45እርሱግንወጥቶነገሩንአብዝቶይሰብክ ነገሩንምይገልጥጀመር፤ስለዚህምኢየሱስ በግልጥወደከተማመግባትእስኪሳነው ድረስ፥ነገርግንበውጭበምድረበዳነበረ፥

2በደጁምስፍራየሚቀበላቸውእስኪጣድረስ ብዙሰዎችተሰበሰቡ፤ቃሉንምሰበከላቸው።

3ወደእርሱምመጡ፥ከአራትሰዎችም የተሸከመውንሽባአመጡ።

4ስለሕዝቡምብዛትወደእርሱመቅረብ ቢያቅታቸውእርሱያለበትንጣራገለጡ ከሰበሩምበኋላሽባውየተኛበትንአልጋ አወረዱ።

5ኢየሱስምእምነታቸውንአይቶሽባውን።ልጄ ሆይ፥ኃጢአትህተሰረየችልህአለው።

6ከጻፎችምአንዳንዶቹበዚያተቀምጠውነበር በልባቸውም።

7ይህሰውስለምንእንደዚህያለስድብ ይናገራል?ከእግዚአብሔርበቀርኃጢአት

ሊያስተሰርይማንይችላል?

8ወዲያውምኢየሱስበልባቸውእንዲህ እንዳሰቡበመንፈሱአውቆእንዲህአላቸው። በልባችሁይህንስለምንታስባላችሁ?

9ሽባውን።ኃጢአትህተሰረየችልህከማለት ይቀላል?ተነሣናአልጋህንተሸክመህሂድ ከማለትነው?

10ነገርግንበምድርላይኃጢአት ሊያስተሰርይለሰውልጅሥልጣንእንዳለው እንድታውቁ፥ሽባውን።

11እልሃለሁ፥ተነሣ፥አልጋህንምተሸክመህ ወደቤትህግባ።

12ወዲያውምተነሥቶአልጋውንተሸክሞበሁሉ ፊትወጣ።በዚህመልክከቶአላየንምብለው እግዚአብሔርንአመሰገኑናሁሉምእስኪደነቁ ድረስ።

13ደግሞምበባሕርአጠገብወጣ።ሕዝቡምሁሉ ወደእርሱቀርበውአስተማራቸው።

14ሲያልፍምበመቅረጫውተቀምጦየነበረውን የእልፍዮስንልጅሌዊንአየና፡

ተከተለኝ፡አለው።ተነሥቶምተከተለው።

15ኢየሱስምበቤቱበማዕድተቀምጦሳለብዙ ቀራጮችናኃጢአተኞችከኢየሱስናከደቀ መዛሙርቱጋርአብረውተቀመጡ፤ብዙዎችም ይከተሉትነበርና።

16

ጻፎችናፈሪሳውያንምከቀራጮችና ከኃጢአተኞችጋርሲበላባዩትጊዜደቀ መዛሙርቱን።

17ኢየሱስምሰምቶ፡ሕመምተኞችእንጂባለ ጤናዎችባለመድኃኒትአያስፈልጋቸውም፤ ኃጢአተኞችንወደንስሐእንጂጻድቃንን ልጠራአልመጣሁም።

18የዮሐንስናየፈሪሳውያንደቀመዛሙርት ይጾሙነበር፤ቀርበውም።የዮሐንስና የፈሪሳውያንደቀመዛሙርትየሚጦሙት የአንተደቀመዛሙርትግንየማይጦሙትስለ ምንድርነው?

19ኢየሱስምአላቸው።ሙሽራውከእነርሱጋር ሳለሚዜዎችሊጦሙይችላሉን?ሙሽራው ከእነርሱጋርእስካላቸውድረስመጾም አይችሉም።

20ነገርግንሙሽራውከእነርሱየሚወሰድበት ወራትይመጣል፥በዚያምወራትይጦማሉ።

21በአረጀልብስምአዲስእራፊየሚጥፍማንም የለም፤ቢደረግግንአዲሱእራፊአሮጌውን

ያልተፈቀደውንስለምንያደርጋሉ?

25፤ርሱም፦ ዳዊት፡በሚያስፈልገው፡ጊዜ፡ተራብ፡በነበ ረበት፡ጊዜ፥ርሱና፡ከርሱ፡ጋራ፡ያሉት፡ያ ደረገውን፡አነበባችሁምን፧አላቸው።

26በሊቀካህናቱበአብያታርዘመንወደ እግዚአብሔርቤትእንደገባከካህናቱም በቀርመብላትያልተፈቀደውንየመሥዋዕቱን ኅብስትእንደበላ፥ከእርሱምጋርለነበሩት ደግሞእንደሰጣቸው?

ሰንበትስለሰውተፈጥሮአልእንጂሰውስለ ሰንበትአልተፈጠረምአላቸው።

28ስለዚህየሰውልጅየሰንበትጌታነው።

ምዕራፍ3

1ደግሞምወደምኵራብገባ።በዚያምእጁ የሰለለችሰውነበረ።

2በሰንበትምይፈውሰውእንደሆነይጠብቁት ነበር።እንዲከሱበት።

3እጁየሰለለችውንምሰው።

4እርሱም።በሰንበትመልካምመሥራት ተፈቅዶአልንወይስክፉ?ሕይወትንለማዳን ወይስለመግደል?እነሱግንዝምአሉ።

5ስለልባቸውምጥንካሬአዝኖዙሪያውን በቍጣአያቸውናሰውየውን፡ እጅህን ዘርጋ፡አለው።ዘረጋውም፥እጁምእንደ ሁለተኛይቱዳነች።

6ፈሪሳውያንምወጡ፥ወዲያውምእንዴት አድርገውእንዲያጠፉትከሄሮድስወገንጋር ተማከሩበት።

7ኢየሱስግንከደቀመዛሙርቱጋርወደባሕር ፈቀቅአለ፤ከገሊላናከይሁዳምብዙሕዝብ ተከተሉት።

8ከኢየሩሳሌምምከኤዶምያስምከዮርዳኖስም ማዶ።በጢሮስናበሲዶናምዙሪያብዙሕዝብ ያደረገውንታላቅነገርበሰሙጊዜወደእርሱ መጡ።

9ለደቀመዛሙርቱም።

10ብዙዎችንፈወሰና;ስለዚህምደዌ ያደረባቸውሁሉእንዲዳስሱትይጫኑት ነበር።

11

ርኵሳንመናፍስትምባዩትጊዜበፊቱ ተደፍተው።አንተየእግዚአብሔርልጅነህ እያሉጮኹ።

12እንዳይገለጡትምአጥብቆአዘዛቸው።

13ወደተራራምወጣየወደደውንምጠርቶወደ እርሱመጡ።

የእልፍዮስምልጅያዕቆብ፥ታዴዎስም፥ ከነዓናዊውስምዖንም።

19፤ደግሞአሳልፎየሰጠውየአስቆሮቱ ይሁዳ፥ወደቤትምገቡ።

20ሕዝቡምእንጀራመብላትእስኪያቅታቸው ድረስእንደገናተሰበሰቡ።

21ወዳጆቹምሰምተው።

22ከኢየሩሳሌምየወረዱጻፎችም።ብዔል ዜቡልአለበትበአጋንንትአለቃአጋንንትን

ያወጣልአሉ።

23ወደእርሱምጠራቸውበምሳሌምአላቸው። ሰይጣንሰይጣንንሊያወጣውእንዴትይችላል?

24መንግሥትምእርስበርሱከተለያየያቺ መንግሥትልትቆምአትችልም።

25ቤትምእርስበርሱከተለያየያቤትሊቆም አይችልም።

26ሰይጣንምበራሱላይተነሥቶከተለያየ፥ መጨረሻአለውእንጂሊቆምአይችልም።

27አስቀድሞኃይለኛውንሳያስርወደ ኃይለኛውቤትገብቶዕቃውንሊበዘብዝ የሚችልማንምየለም።ከዚያምቤቱን ይበዘብዛል።

28እውነትእላችኋለሁ፥ለሰውልጆችኃጢአት ሁሉ የሚሳደቡበትምስድብ ሁሉ

ይሰረይላቸዋል።

29መንፈስቅዱስንየሚሰድብግንለዘላለም ስርየትየለውም፥ነገርግንየዘላለምፍርድ ይገባዋል።

30ርኵስመንፈስአለበትብለውነበርና።

31በዚያንጊዜወንድሞቹናእናቱመጡበውጭም ቆመውወደእርሱልከውአስጠሩት።

32ሕዝቡምበዙሪያውተቀምጠው፡እነሆ እናትህናወንድሞችህበውጭይፈልጉሃል፡ አሉት።

33እርሱምመልሶ።እናቴማንናት? ወንድሞቼስማንናት?

34በዙሪያውየተቀመጡትንምዘወርብሎ ተመለከተና፡እናቴናወንድሞቼእነኋት!

35የእግዚአብሔርንፈቃድየሚያደርግሁሉ፥ እርሱወንድሜናእህቴእናቴምነው።

ምዕራፍ4

1ደግሞምበባሕርዳርሊያስተምርጀመረብዙ ሕዝብምወደእርሱተሰበሰቡበታንኳምገብቶ በባሕርውስጥተቀመጠ።ሕዝቡምሁሉበባሕር አጠገብበምድርላይነበሩ።

2በምሳሌምብዙአስተማራቸውበትምህርቱም አላቸው።

3ያዳምጡ;እነሆ፥ዘሪሊዘራወጣ።

4እርሱምሲዘራአንዳንዱበመንገድዳር ወደቁየሰማይምወፎችመጥተውበሉት።

5ሌላውምብዙአፈርበሌለበትበጭንጫመሬት ላይወደቁ።ጥልቅመሬትስላልነበረው ወዲያውበቀለ።

6ፀሐይበወጣችጊዜግንጠወለገ፤ሥር ስላልነበረውደርቋል።

7ሌላውምበእሾህመካከልወደቀ፥እሾህም ወጣናአነቀው፥ፍሬምአልሰጠም።

8ሌላውምበመልካምመሬትላይወድቆ የበቀለናየበዛፍሬሰጠ።አንዱሠላሳ

10ብቻውንምበሆነጊዜበዙሪያውየነበሩት ከአሥራሁለቱጋርምሳሌውንጠየቁት።

11ለእናንተየእግዚአብሔርንመንግሥት ምሥጢርማወቅተሰጥቶአችኋልበውጭላሉት ግንይህሁሉበምሳሌይሆንባቸዋል።

12ይህንምአይቶአያውቁም;ሰምተውምሰምተው አያስተውሉም። ከቶ እንዳይመለሱ

ኃጢአታቸውምይቅርእንዳይላቸው።

13እንዲህምአላቸው።ይህንምሳሌ አታውቁምን?እንዴትስምሳሌዎችንሁሉ ታውቃላችሁ?

14ዘሪቃሉንይዘራል።

15

ቃሉምበተዘራበትበመንገድዳርያሉት እነዚህናቸው።ነገርግንበሰሙጊዜሰይጣን ያንጊዜመጥቶበልባቸውየተዘራውንቃል ወሰደ።

16በጭንጫምላይየተዘሩትእነዚህናቸው፤ እነርሱምቃሉንሰምተውወዲያውበደስታ ተቀበሉት።

17

19የዚህምዓለምአሳብናየባለጠግነት ማታለልየሌላውምነገርምኞትገብተውቃሉን ያንቃሉ፥የማያፈራምይሆናል።

20በመልካምምመሬትላይየተዘሩትእነዚህ ናቸው;ቃሉንሰምተውየሚቀበሉትአንዱም ሠላሳአንዱምስድሳአንዱምመቶፍሬ የሚያፈሩናቸው። ሻማውንከዕንቅብወይስከአልጋበታች ሊያኖሩትያመጣሉን?እናበመቅረዝላይ ማስቀመጥአይደለም?

22

የማይገለጥየተሰወረየለምና፥ የማይገለጥምየተሰወረየለምና።ወደውጭ ይመጣዘንድእንጂየተደበቀነገር አልነበረም።

23የሚሰማጆሮያለውቢኖርይስማ።

24፤ርሱም፦ የምትሰሙትን፡ተጠንቀቁ፡ በምትሰፍሩበት፡መሥፈሪያ፡ ይሰፈርላችዃል፡ለእናንተም፡ለምትሰሙ፡ይ ጨመርላችዃል።

25ላለውይሰጠዋልና፥ለሌለውምያውያለው እንኳይወሰድበታል።

26

እርሱም።የእግዚአብሔርመንግሥት እንዲሁበምድርላይዘርንየሚዘራባትናት፤

27ያንቀላፋም፥ሌሊትናቀንምይነሣል፥ እንዴትምእንደሚሆንአያውቅም፥ዘሩም ይበቅላልያድግማል።

በመጀመሪያምላጩ,ከዚያምጆሮ

31የሰናፍጭቅንጣትትመስላለች፥በምድርም ላይበተዘራችጊዜበምድርላይካሉዘሮችሁሉ ታንሳለች።

32ነገርግንበተዘራችጊዜአድጋለች ከአትክልትምሁሉትበልጣለችትላልቅ ቅርንጫፎችንምትበቅላለች።የሰማይወፎች ከጥላውበታችእንዲያድሩ።

33ቃሉንምመስማትበሚችሉትበብዙምሳሌዎች ነገራቸው።

34ያለምሳሌግንአልነገራቸውም፤ ብቻቸውንምሲሆኑሁሉንምለደቀመዛሙርቱ ፈታላቸው።

35በዚያምቀንበመሸጊዜ።ወደማዶእንሻገር አላቸው።

36ሕዝቡንምካሰናበቱበኋላእርሱበታንኳ ውስጥእንዳለወሰዱት።ከእርሱምጋርሌሎች ትናንሽመርከቦችነበሩ።

37ታላቅምማዕበልሆነማዕበሉምታንኳይቱ እስኪሞላድረስማዕበሉነካው።

38እርሱምበታንኳውበስተኋላበትራስ ተንተርሶተኝቶነበር፤ተነሥተውም። መምህርሆይ፥እንድንጠፋአይገድህምን?

39ተነሥቶምነፋሱንገሠጸውባሕሩንም። ነፋሱምቆመታላቅጸጥታምሆነ።

40እንዲህየምትፈሩስለምንድርነው? እንዴትእምነትየላችሁም?

41እጅግምፈሩ፥እርስበርሳቸውም።ነፋስና ባሕርስስንኳየሚታዘዙለትይህምንዓይነት ሰውነው?

ምዕራፍ5

1ወደባሕሩምማዶወደጌርጌሴኖንአገር መጡ።

2ከመርከቡምእንደወጣያንጊዜርኵስ መንፈስያለበትሰውከመቃብርወጥቶ አገኘው።

3እርሱበመቃብርውስጥያድርነበር; በሰንሰለትምቢሆንማንምሊያስረው አልቻለም።

4ብዙጊዜበሰንሰለትናበሰንሰለትታስሮ ነበርና፥ሰንሰለቶቹምይነቅሉትነበር፥ ሰንሰለቶቹምይሰባበሩነበር፤ሊገራውም የሚችልማንምአልነበረም።

5ሁልጊዜምሌሊትናቀን፥በተራራናበመቃብር ውስጥእያለቀሰራሱንበድንጋይይቈርጥ ነበር።

6ኢየሱስንከሩቅባየውጊዜሮጦሰገደለት።

7በታላቅድምፅምእየጮኸ።የልዑል

እግዚአብሔርልጅኢየሱስሆይ፥ከአንተጋር ምንአለኝ?እንዳታሠቃየኝበእግዚአብሔር

አምልሃለሁ።

አንተርኵስመንፈስ፥ከዚህሰውውጣብሎት

ነበርና።

ስምህማንነው?ብሎጠየቀው።ብዙነንናስሜ ሌጌዎንነውብሎመለሰ።

10ከአገርምእንዳይሰዳቸውአጥብቆ ለመነው።

11በተራሮችምአጠገብብዙየእሪያመንጋ

14፤እሪያዎቹንም፡የሚጠብቁት፡ሸሹ፥በከተ ማውና፡በገጠሩ፡አወሩ። የተደረገውንም ለማየትወጡ።

15

ወደኢየሱስምመጡ፥ጋኔንያደረበትን ሌጌዎንምያለበትንሰውተቀምጦለብሶም ልቡምየቀናውንአዩት፥ፈሩም።

16

ያዩትምአጋንንትያደረበትሰውእንዴት እንደሆነናስለእሪያዎቹምነገሩአቸው።

17ከአገራቸውምእንዲሄድለመኑት።

18ወደመርከብምበገባጊዜአጋንንት ያደረበትሰውከእርሱጋርይሆንዘንድ ለመነው።

19ኢየሱስምአልፈቀደለትም፥ነገርግን።

20ሄዶምኢየሱስእንዴትያለታላቅነገር እንዳደረገለትበዲካፖሊስይሰብክጀመር፤ ሁሉምተደነቁ።

21ኢየሱስምደግሞበታንኳወደማዶከተሻገረ በኋላብዙሰዎችወደእርሱተሰበሰቡ፥ በባሕርምአጠገብነበረ።

እንድትድንምመጥተህእጅህንጫንባት፤23 ታናሽሴትልጄልትሞትቀርታለችእያለእጅግ ለመነችው።በሕይወትምትኖራለች።

24ኢየሱስምከእርሱጋርሄደ።ብዙሰዎችም ተከትለውያጨናነቁት።

25ከአሥራሁለትዓመትምጀምሮደም የሚፈስሳትአንዲትሴት።

26ከብዙባለመድኃኒቶችምብዙተሠቃየች፥ ያላትንምሁሉከጨረሰች፥አንዳችም አልረፈባትም፥ይልቁንምእየባሰሄደ።

27ስለኢየሱስምበሰማችጊዜ፥በሕዝቡ መካከልመጥታልብሱንዳሰሰች።

28ልብሱንብቻብነካእድናለሁብላለችና። 29ወዲያውምየደምዋምንጭደረቀ።እርሷም ከዚያደዌእንደተፈወሰችበሰውነቷ ተሰማት።

30ወዲያውምኢየሱስከእርሱበጎነትእንደ ወጣበልቡአውቆበሕዝቡመካከልዘወርብሎ። ልብሴንየዳሰሰማንነው?

31ደቀመዛሙርቱም።ሕዝቡሲያጋፉህአየህ።

32ይህንምያደረገችውንለማየትዘወርብሎ ተመለከተ።

33

ሴቲቱግንየተደረገላትንስላወቀች ፈርታናእየተንቀጠቀጠችመጥታበፊቱ ተደፋችእውነቱንምሁሉነገረችው።

34እርሱም።ልጄሆይ፥እምነትሽአድኖሻል አላት።በሰላምሂጂከደዌሽምተፈወሽ።

38ወደምኵራብአለቃቤትምመጣናጩኸቱንና ሲያለቅሱእጅግምየሚያለቅሱትንአየ።

39በገባምጊዜ።ይህንስለምንታደርጋላችሁ እናታለቅሳላችሁ?ብላቴናይቱምተኝታለች

እንጂአልሞተችም።

40በንቀትምሳቁበት።ሁሉንምካወጣበኋላ የብላቴናይቱንአባትናእናትከእርሱምጋር የነበሩትንይዞብላቴናይቱወዳለችበት ገባ።

41የብላቴናይቱንምእጅይዞ።ጣሊታኩሚ፥ ትርጉሙም።አንቺብላቴና፥እልሻለሁ፥ ተነሣማለትነው።

42ብላቴናይቱምወዲያውቆማተመላለሰች። የአሥራሁለትዓመትልጅነበረችና።እናም በታላቅመገረምተገረሙ።

43ማንምእንዳያውቅአጥብቆአዘዛቸው። የሚበላነገርእንዲሰጧትአዘዘ።

ምዕራፍ6

1ከዚያምወጥቶወደአገሩመጣ።ደቀ መዛሙርቱምተከተሉት።

2ሰንበትምበሆነጊዜበምኵራብያስተምር ጀመር፤ብዙዎችምሰምተውተገረሙና።ይህ ሰውይህንነገርከወዴትአመጣው?በእጁም ተአምራትየሚሠሩበትይህችየተሰጠችው ጥበብምንድርነው?

3ይህጸራቢውየማርያምልጅየያዕቆብም የዮሳምየይሁዳምየስምዖንምወንድም አይደለምን?እህቶቹስበዚህከእኛጋር አይደሉምን?በእርሱምተቈጡ።

4ኢየሱስግንእንዲህአላቸው።ነቢይበገዛ አገሩናበገዛዘመዱበገዛቤቱምዘንድ

ካልሆነበቀርሳይከበርአይቀርም።

፭እናምበዚያበጥቂቶችድውዮችላይእጁን ጭኖከመፈወስበቀርተአምርሊያደርግምንም አልቻለም።

6ስለአለማመናቸውምተደነቀ።መንደሮችንም እያስተማረዞረ።

7አሥራሁለቱንምወደእርሱጠርቶሁለት ሁለትአድርጎይሰዳቸውጀመር።በርኩሳን መናፍስትምላይሥልጣንሰጣቸው;

8ከበትርምበቀርለመንገዳቸውምንም እንዳይወስዱአዘዛቸው።ምንምቁርጥራጭ፣ እንጀራወይምገንዘብበቦርሳቸውውስጥ የለም።

9ነገርግንጫማአድርጉ።እናሁለት ካባዎችንአይለብሱ. በማናቸውምስፍራወደቤትብትገቡከዚያ እስክትወጡድረስበዚያተቀመጡአላቸው።

11ከማይቀበላችሁምየማይሰሙአችሁምሁሉ፥ ከዚያወጥታችሁምስክርይሆንባቸውዘንድ ከእግራችሁበታችያለውንትቢያአራግፉ። እውነትእላችኋለሁ፥ከዚያችከተማይልቅ ለሰዶምና ለገሞራ በፍርድ ቀን ይቀልላቸዋል።

12ወጥተውምሰዎችንስሐእንዲገቡሰበኩ።

13ብዙአጋንንትንምአወጡ፥ብዙድውያንንም ዘይትቀብተውፈወሱአቸው።

14ንጉሡምሄሮድስስለእርሱሰማ።

ስለዚህምበእርሱተአምራትታየ።

15ሌሎች።ኤልያስነውአሉ።ሌሎችም።ነቢይ ነውወይስከነቢያትእንደአንዱነውአሉ።

16

ሄሮድስምበሰማጊዜ።እኔራሱን ያስቈረጥሁትዮሐንስነውእርሱከሙታን ተነሥቶአልአለ።

17

ሄሮድስየወንድሙንየፊልጶስንሚስት ሄሮድያዳንልኮዮሐንስንአስይዞበወኅኒ አሳስሮትነበርና፤አግብቶነበርና።

18ዮሐንስሄሮድስን።የወንድምህሚስት ትኖርዘንድአልተፈቀደልህምብሎት ነበርና።

19ስለዚህሄሮድያዳተከራከረች ልትገድለውምወደደች።ግንአልቻለችም:

20ሄሮድስዮሐንስንጻድቅናቅዱስእንደሆነ አውቆይፈራነበርና።ሰምቶምብዙነገር አደረገበደስታምሰማው።

21የተመቸምቀንበሆነጊዜሄሮድስበልደቱ ቀንለመኳንንቱናለመኳንንቱለገሊላም አለቆችእራትአደረገ።

22

የሄሮድያዳምልጅገብታስትዘፍን ሄሮድስንናከእርሱጋርየተቀመጡትንደስ አሰኘቻቸውንጉሡምብላቴናይቱን፡ የምትሻውንለምኚኝእሰጥሻለሁ፡አላት።

23፦የምትለምኚኝንሁሉእስከመንግሥቴ እኩሌታድረስእሰጥሻለሁብሎማለላት።

24እርስዋምወጥታእናቷን።ምንልለምን? እርስዋም።የመጥምቁዮሐንስንራስአለች።

25

ወዲያውምፈጥናወደንጉሡገብታ። የመጥምቁንየዮሐንስንራስበወጭት ልትሰጠኝእወዳለሁብላለመነችው።

26ንጉሡምእጅግአዘነ።ነገርግንስለ መሐላውከእርሱምጋርስለተቀመጡት አልናቃትም።

27ወዲያውምንጉሡገዳይልኮራሱን እንዲያመጡትአዘዘሄዶምበግዞትራሱን ቈረጠው።

28ራሱንምበወጭትአምጥቶለብላቴናይቱ ሰጣት፤ብላቴናይቱምለእናትዋሰጠቻት።

29ደቀመዛሙርቱምሰምተውመጡናአስከሬኑን አንሥተውበመቃብርአኖሩት።

30

ሐዋርያትምወደኢየሱስተሰብስበው ያደረጉትንናያስተማሩትንሁሉነገሩት።

31እናንተብቻችሁንወደምድረበዳኑናጥቂት ዕረፉ፤የሚመጡናየሚሄዱብዙዎችነበሩና፥ ለመብላትምምንምጊዜአጡ።

32ብቻቸውንምበመርከብወደምድረበዳሄዱ።

33ሕዝቡምሲሄዱአዩአቸው፥ብዙዎችም አወቁት፥ከከተሞችምሁሉወደዚያ በእግራቸውሮጡ፥ከእነርሱምአልፈውወደ እርሱተሰበሰቡ።

34ኢየሱስምወጥቶብዙሰዎችንአይቶእረኛ እንደሌላቸውበጎችስለሆኑአዘነላቸው፥ ብዙምያስተምራቸውጀመር።

35ቀኑምካለፈበኋላደቀመዛሙርቱወደእርሱ ቀርበው።

36የሚበሉትስለሌላቸውበዙሪያውወዳለው ገጠርወደመንደሮችምሄደውለራሳቸው እንጀራእንዲገዙአሰናበታቸው።

እናንተየሚበሉትንስጡአቸውአላቸው። ሄደንሁለትመቶዲናርእንጀራገዝተን የሚበሉትንእንስጣቸውን?

38እርሱም።ስንትእንጀራአላችሁ?ሂድና

ተመልከት።ባወቁምጊዜ።አምስት፥ሁለትም ዓሣአሉት።

39ሁሉንምበየክፍሉበለመለመሣርላይ እንዲያስቀምጡአቸውአዘዛቸው።

40በመቶዎችናአምሳአምሳዎችሆነው

በየደረጃውተቀመጡ።

41አምስቱንምእንጀራሁለቱንዓሣይዞወደ ሰማይአሻቅቦአየናባረከእንጀራውንም ቆርሶእንዲያቀርቡላቸውለደቀመዛሙርቱ ሰጠ።ሁለቱንምዓሣለሁሉከፈለ።

42ሁሉምበልተውጠገቡ።

43ከቍርስራሹናከዓሣውምአሥራሁለትመሶብ የሞላአነሡ።

44እንጀራውንምየበሉትአምስትሺህሰዎች ያህሉነበር።

45ወዲያውምሕዝቡንሲያሰናብትደቀ መዛሙርቱበታንኳገብተውወደማዶወደቤተ ሳይዳእንዲቀድሙግድአላቸው።

46ካሰናበታቸውምበኋላሊጸልይወደተራራ ወጣ።

47በመሸምጊዜታንኳይቱበባሕርመካከል ሳለችእርሱብቻውንበምድርላይነበረ።

48በመቅዘፍምሲደክሙአያቸው።ነፋሱ ይቃወማቸውነበርናከሌሊቱምበአራተኛው ክፍልበባሕርላይእየሄደወደእነርሱመጣ በእነርሱምዘንድወደደ።

49እነርሱግንበባሕርላይሲሄድባዩትጊዜ መንፈስየሆነመሰላቸውና።

50ሁሉምአይተውታልናታወኩም።ወዲያውም ተናገራቸውና፡አይዞአችሁ፤እኔነኝ።

አትፍራ።

51ወደእነርሱምበታንኳውወጣ።ነፋሱም ተቋረጠ፥በራሳቸውምመጠንያለመጠን

አደነቁናአደነቁ።

52የእንጀራውንተአምርአላሰቡምና፥

ልባቸውምደነደነ።

53ከተሻገሩምበኋላወደጌንሴሬጥምድር መጡናወደባሕሩዳርቻመጡ።

54ከታንኳውምሲወጡወዲያውአወቁት።

55በዚያምአገርሁሉሮጡ፥እርሱእንዳለም ወደሰሙበትስፍራድውዮችንበአልጋይወስድ ጀመር።

56በገባበትምስፍራሁሉመንደርወይምከተማ ወይምገጠርድውዮችንበመንገድያኖሩነበር የልብሱንምጫፍብቻእንዲዳስሱትይለምኑት ነበርየነኩትምሁሉዳነ። ምዕራፍ7

1በዚያንጊዜፈሪሳውያንናከጻፎች አንዳንዶቹከኢየሩሳሌምመጥተውወደእርሱ ተሰበሰቡ።

2ከደቀመዛሙርቱምአንዳንዶችርኵስማለት ባልታጠበእጅእንጀራሲበሉባዩጊዜ፥ ተበድለዋል።

3ፈሪሳውያንናአይሁድሁሉእጃቸውን

4

5ፈሪሳውያንናጻፎችም።ደቀመዛሙርትህ እንደሽማግሌዎችወግስለምንአይሄዱም? ነገርግንእጃቸውንሳይታጠቡእንጀራ ይበላሉብለውጠየቁት።

6እርሱምመልሶ።ኢሳይያስስለእናንተ ግብዞች።ይህሕዝብበከንፈሩያከብረኛል ልቡግንከእኔበጣምየራቀነውተብሎእንደ ተጻፈበእውነትትንቢትተናገረ።

7ነገርግንየሰውንሥርዓትለትምህርት እያስተማሩበከንቱያመልኩኛል።

8የእግዚአብሔርንትእዛዝወደጎን ትተሃልና፥ድስቱንናጽዋውንእንደማጠብ የሰውንወግትጠብቃላችሁ፤ይህንምየመሰለ ብዙሌላነገርታደርጋላችሁ።

9እንዲህምአላቸው።ወጋችሁንትጠብቁዘንድ የእግዚአብሔርንትእዛዝንቃችኋል።

10ሙሴ።አባትህንናእናትህንአክብር፤

12ዳግመኛምለአባቱናለእናቱምንምያደርግ

14ሕዝቡንምሁሉወደእርሱጠርቶእንዲህ አላቸው፡ሁላችሁምስሙኝ፥አስተውሉም።

15ከውጭወደእርሱየሚገባሊያረክሰው የሚችልምንምየለም፥ነገርግንከእርሱ የሚወጡትሰውንየሚያረክሱናቸው።

16የሚሰማጆሮያለውቢኖርይስማ።

17ከሕዝቡምዘንድወደቤትበገባጊዜደቀ መዛሙርቱስለምሳሌውጠየቁት።

18

እርሱም።እናንተደግሞእንደዚህ የማታስተውሉናችሁን?ከውጭወደሰውየሚገባ ሊያረክሰውእንዳይችልአታስተውሉምን?

19ወደሆድይገባልእንጂወደልቡ አይገባምና፥ወደእዳሪምይወጣልና፥ መብልንሁሉእያጠራነው።

20እርሱም፡ ከሰውየሚወጣውሰውን የሚያረክሰውነውአለ።

21ከውስጥከሰውልብየሚወጣክፉአሳብ፥ ዝሙት፥መግደል፥

22ስርቆት፥መጎምጀት፥ክፋት፥ተንኰል፥ መዳራት፥ክፉዓይን፥ስድብ፥ትዕቢት፥ ስንፍና፤

23እነዚህክፉነገሮችሁሉከውስጥይመጣሉ ሰውንምያረክሳሉ።

24፤ከዚያምተነሥቶወደጢሮስናወደሲዶና አገርገባ፥ወደቤትምገባ፥ማንም

27ኢየሱስግን፡ ልጆቹአስቀድመው

ይጠግቡ፡የልጆችንእንጀራይዞለውሾች መጣልአይገባምና፡አላት።

28እርስዋምመልሳ።አዎንጌታሆይ፥ውሾች ግንከማዕድበታችየልጆችንፍርፋሪይበላሉ አለችው።

29እርሱም።ስለዚህቃልሽሂጂ።ዲያብሎስ ከሴትልጅሽወጥቶአል።

30ወደቤትዋምበመጣችጊዜጋኔኑወጥቶ ልጅዋምበአልጋላይተኝታአገኘችው።

31ዳግመኛምከጢሮስናከሲዶናአገርተነሥቶ በደካፖሊስዳርቻመካከልወደገሊላባሕር መጣ።

32ደንቆሮውንምበንግግሩምደካሞችንወደ እርሱአመጡ።እጁንምይጭንበትዘንድ ለመኑት።

33ከሕዝቡምለይቶወደእርሱወሰደው ጣቶቹንምበጆሮውአስገባተፍቶም አንደበቱንዳሰሰ።

34ወደሰማይምአሻቅቦቃተተና፡ኤፍታ፡ ማለት፡ተከፈት፡አለው።

35ወዲያውምጆሮዎቹተከፈቱየምላሱምፈትል ተፈታበግልጽምተናገረ።

36ለማንምእንዳይነግሩአዘዛቸው፤ ባዘዛቸውምመጠንአብዝተውአወሩት።

37ያለመጠንምተገረሙና።ሁሉንመልካም አደረገደንቆሮችንምእንዲሰሙዲዳዎችም እንዲናገሩያደርጋልአሉ።

ምዕራፍ8

1በዚያምወራትሕዝቡእጅግብዙሳሉና የሚበሉትስለሌላቸውኢየሱስደቀ መዛሙርቱንወደእርሱጠርቶእንዲህ

አላቸው።

2ሕዝቡከእኔጋርሦስትቀንኖረዋልና የሚበሉትስለሌላቸውአዝንላቸዋለሁ።

3ጦመውምወደቤታቸውባሰናብታቸውበመንገድ ይዝላሉ፤ከእነርሱምልዩልዩከሩቅ መጥተዋልና።

4ደቀመዛሙርቱም።በዚህበምድረበዳ እንጀራሰውከወዴትሊያጠግብይችላል? ስንትእንጀራአላችሁ?ብሎጠየቃቸው። ሰባትአሉት።

6ሕዝቡምበምድርእንዲቀመጡአዘዘ፥ ሰባቱንምእንጀራይዞአመሰገነቈርሶም እንዲያቀርቡላቸውለደቀመዛሙርቱሰጠ። በሕዝቡምፊትአቆሙአቸው።

7ጥቂትምትንሽዓሣነበራቸው፤ባረካቸውም፥ እነርሱንምደግሞእንዲያቀርቡላቸውአዘዘ።

8በሉምጠገቡም፥የተረፈውንምቍርስራሽ ሰባትመሶብአነሡ።

9የበሉትምአራትሺህየሚያህሉነበሩ፥ አሰናበታቸውም።

10ወዲያውምከደቀመዛሙርቱጋርወደታንኳ ገባናወደድልማኑታአገርመጣ።

11ፈሪሳውያንምወጡናሊፈትኑትከሰማይ

12በመንፈሱምእጅግቃተተና።ይህትውልድ

13

14ደቀመዛሙርቱምእንጀራመውሰድረስተው ነበር፥ከእነርሱምጋርከአንድእንጀራ የሚበልጥታንኳአልነበራቸውም። ተጠንቀቁ፥ከፈሪሳውያንናከሄሮድስእርሾ ተጠበቁብሎአዘዛቸው።

16

እንጀራስለሌለንነውብለውእርስ በርሳቸውተነጋገሩ።

17ኢየሱስምአውቆእንዲህአላቸው።እንጀራ ስለሌላችሁስለምንትነጋገራላችሁ?ገና አላስተዋላችሁምን?ልባችሁስገናደነደነ?

18ዓይንሳላችሁአታዩምን?ጆሮስላላችሁ አትሰሙምን?እናአታስታውሱምን?

19አምስቱንእንጀራለአምስትሺህበቈረስሁ ጊዜ፥ቍርስራሹየሞላስንትቅርጫት አነሣችሁ?አሥራሁለትአሉት።

20ሰባቱንምለአራትሺህጊዜ፥ቍርስራሹ

24አሻቅቦምአየና፡ሰዎችእንደዛፍሲሄዱ

25ደግሞምእጁንበዓይኑላይጫነ፥አሻቅቦም አየው፤ዳነም፥ሰውንምሁሉአጥርቶአየ።

26ወደቤቱምሰደደውና።

27ኢየሱስናደቀመዛሙርቱምወደፊልጶስ ቂሣርያከተማወጡበመንገድምደቀ መዛሙርቱን።ሰዎችእኔማንእንደሆንሁ ይላሉ?ብሎጠየቃቸው።

28እነርሱም።መጥምቁዮሐንስ፥ሌሎችግን። ሌሎችምከነቢያትአንዱነው።

29እናንተስእኔማንእንደሆንሁትላላችሁ? ጴጥሮስምመልሶ።አንተክርስቶስነህ አለው።

30ስለእርሱለማንምእንዳይነግሩ አዘዛቸው።

31የሰውልጅምብዙመከራሊቀበል ከሽማግሌዎችምከካህናትአለቆችምከጻፎችም ሊጣል፥ሊገደልምከሦስትቀንምበኋላሊነሣ እንዲገባውያስተምራቸውጀመር።

32ይህንምነገርበግልጥተናገረ።ጴጥሮስም ወደእርሱወስዶይገሥጸውጀመር።

33እርሱግንዘወርብሎደቀመዛሙርቱንአይቶ ጴጥሮስንገሠጸውና።

34ሕዝቡንምከደቀመዛሙርቱጋርወደእርሱ ጠርቶእንዲህአላቸው።በኋላዬሊመጣ የሚወድቢኖር፥ራሱንይካድመስቀሉንም ተሸክሞይከተለኝ።

38እንግዲህበዚህአመንዝራናኃጢአተኛ ትውልድመካከልበእኔናበቃሌየሚያፍር ሁሉ።በእርሱምደግሞየሰውልጅበአባቱ ክብርከቅዱሳንመላእክትጋርበመጣጊዜ

ያፍርበታል።

ምዕራፍ9

1እንዲህምአላቸው፦እውነትእላችኋለሁ፥ በዚህከሚቆሙትአንዳንዶቹየእግዚአብሔር መንግሥትበኃይልስትመጣእስኪያዩድረስ ሞትንየማይቀምሱአንዳንድአሉ።

2ከስድስትቀንምበኋላኢየሱስጴጥሮስንና ያዕቆብንዮሐንስንምከእርሱጋርይዞወደ ረጅምተራራብቻቸውንአወጣቸው፥ በፊታቸውምተለወጠ።

3ልብሱምእንደበረዶነጭሆነ።በምድርላይ የሚሞላ ማንምሰውሊያነጣቸው እንደማይችል።

4ኤልያስናሙሴምታዩአቸው፥ከኢየሱስምጋር ይነጋገሩነበር።

5ጴጥሮስምመልሶኢየሱስን።አንድለአንተ አንድምለሙሴአንድምለኤልያስ።

6የሚናገረውንአያውቅምና;እጅግፈርተው

ነበርና።

7ደመናምጋረዳቸው፥ከደመናውም።የምወደው ልጄይህነው፥እርሱንስሙትየሚልድምፅ መጣ።

8ድንገትምዙሪያውንሲመለከቱከራሳቸውጋር

ከኢየሱስበቀርማንንምአላዩም።

9ከተራራውምሲወርዱየሰውልጅከሙታን እስኪነሣድረስያዩትንለማንም እንዳይነግሩአዘዛቸው።

10ቃሉንምእርስበርሳቸውጠበቁ፥ከሙታንም

መነሣትምንድርነው?

11ኤልያስአስቀድሞሊመጣእንዲገባውጻፎች ስለምንይላሉ?ብለውጠየቁት።

12እርሱምመልሶ።ኤልያስበእውነት አስቀድሞይመጣልሁሉንምያዘጋጃል፤ስለ ሰውልጅምብዙመከራሊቀበልናሊጣል እንዲገባውተብሎእንደተጻፈ።

13እኔግንእላችኋለሁ፥ኤልያስበእውነት መጥቶአልስለእርሱእንደተጻፈየወደዱትን ሁሉአደረጉበት።

14ወደደቀመዛሙርቱምበመጣጊዜብዙሕዝብ ሲከብቡአቸውጻፎችምከእነርሱጋር ሲከራከሩአየ።

15ወዲያውምሕዝቡሁሉባዩትጊዜእጅግ ተገረሙናወደእርሱሮጡ።

16ጻፎችንም።ከእነርሱጋርምን ትጠይቃላችሁ?

17ከሕዝቡምአንዱመልሶ።

18በያዘውምስፍራሁሉይቀደድበታልአረፋም ይደፍቃልጥርሱንምያፋጫልይንኮታኮታልም፤ እንዲያወጡትም ለደቀ መዛሙርትህ ነገርኋቸው።አልቻሉምም።

19እርሱምመልሶ።የማታምንትውልድሆይ፥ እስከመቼከእናንተጋርእኖራለሁ?እስከ መቼስእታገሥሃለሁ?ወደእኔአምጡት።

20ወደእርሱምአመጡትባየውምጊዜመንፈሱ ወዲያውአንፈራገጠው።በምድርምላይወድቆ

22

23ኢየሱስም፦ማመንከቻልክለሚያምንሁሉ ይቻላልአለው።

24ወዲያውምየሕፃኑአባትጮኾ።አለማመኔን እርዳኝ።

25ኢየሱስምሕዝቡእንደመጡአይቶርኵሱን መንፈስገሠጸውና።

26መንፈሱምጮኸእጅግምቀደደውከእርሱም ወጣ፥እንደሞተምሆነ።ሞቶአልእስኪሉ ድረስብዙዎች።

27ኢየሱስምእጁንይዞአስነሣው።እርሱም ተነሣ።

28ወደቤትምበገባጊዜደቀመዛሙርቱ።እኛ ልናወጣውያልቻልንስለምንድርነው?

29እንዲህምአላቸው።ይህዓይነትበጸሎትና በጾምካልሆነበምንምሊወጣአይችልም። 30ከዚያምወጥተውበገሊላአለፉ።ማንም ያውቅዘንድአልወደደም።

31

ደቀመዛሙርቱንያስተምራቸውነበርና፡ የሰውልጅበሰዎችእጅአልፎይሰጣል ይገድሉትማል፡አላቸው።ከተገደለበኋላ በሦስተኛውቀንይነሣል።

32እነርሱግንነገሩንአላስተዋሉም፥ እንዳይጠይቁትምፈሩ።

33ወደቅፍርናሆምምመጣበቤትምሆኖ። በመንገድእርስበርሳችሁምንስትከራከሩ ነበር?

34እነርሱግንበመንገድ።ማንታላቅይሆን ዘንድእርስበርሳቸውተከራክረውነበርና ዝምአሉ።

35ተቀምጦምአሥራሁለቱንምወደእርሱጠርቶ እንዲህአላቸው።

36ሕፃንንምወስዶበመካከላቸውአቆመው፤ በእቅፉምይዞትእንዲህአላቸው።

37እንደዚህካሉሕፃናትአንዱንበስሜ የሚቀበልሁሉእኔንይቀበላል፤ የሚቀበለኝምሁሉየላከኝንእንጂእኔን አይቀበልም።

38ዮሐንስምመልሶ።

39ኢየሱስግን፡በስሜተአምርየሚያደርግ በእኔላይበቸልታሊናገርየሚችልማንም የለምናአትከልክሉትአለ።

40የማይቃወመንከእኛጋርነውና።

41የክርስቶስስለሆናችሁበስሜአንድኩባያ ውኃየሚያጠጡአችሁሁሉእውነትእላችኋለሁ ዋጋውአይጠፋበትም።

42በእኔምከሚያምኑከእነዚህከታናናሾቹ አንዱንየሚያሰናክልሁሉ፥የወፍጮድንጋይ በአንገቱታስሮወደባሕርቢጣልይሻለው ነበር።

43እጅህብታሰናክልህቍረጣት፤ሁለትእጅ

45እግርህምብታሰናክልህቍረጣት፤ሁለት እግርኖሮህወደማይጠፋእሳትከመጣል አንካሳወደሕይወትመግባትይሻልሃል።

46ትላቸውየማይሞትበትእሳቱም

የማይጠፋበት።

47ዓይንህምብታሰናክልህአውጣት፤ሁለት ዓይንኖሮህወደገሃነመእሳትከምትጣል አንዲትዓይንኖራትወደእግዚአብሔር መንግሥትመግባትይሻልሃል።

48ትላቸውበማይሞትበትእሳቱም የማይጠፋበት።

49ሰውሁሉበእሳትይቀመማልና፥መሥዋዕትም ሁሉበጨውይቀመማል።

50ጨውመልካምነው፤ጨውግንአልጫቢሆን በምንታጣፍጡታላችሁ?በራሳችሁጨው ይኑራችሁእርስበርሳችሁምታረቁ።

ምዕራፍ10

1ከዚያምተነሥቶበዮርዳኖስማዶወደይሁዳ አገርመጣ፤ሕዝቡምደግሞወደእርሱ ተሰበሰቡ።እንደልማዱምእንደገና አስተማራቸው።

2ፈሪሳውያንምወደእርሱቀርበው።ሰው ሚስቱንሊፈታተፈቅዶለታልን?ብለው ጠየቁት።እሱንመፈተሽ

3እርሱምመልሶ።ሙሴምንአዘዛችሁ?

4እነርሱም።ሙሴየፍችዋንጽሕፈትጽፎ ሊፈታትፈቀደ።

5ኢየሱስምመልሶእንዲህአላቸው።ስለ ልባችሁጥንካሬይህንትእዛዝጻፈላችሁ።

6እግዚአብሔርግንከፍጥረትመጀመሪያጀምሮ ወንድናሴትአደረጋቸው።

7ስለዚህሰውአባቱንናእናቱንይተዋል

ከሚስቱምጋርይጣበቃል;

8ሁለቱምአንድሥጋይሆናሉ፤እንግዲያስ አንድሥጋናቸውእንጂወደፊትሁለት አይደሉም።

9እግዚአብሔርያጣመረውንእንግዲህሰው

አይለየው።

10በቤቱምደግሞደቀመዛሙርቱስለዚህነገር ጠየቁት።

ሚስቱንምፈትቶሌላየሚያገባሁሉበእርስዋ ላይአመንዝራለች፡አላቸው።

12ሴትምባልዋንፈትታሌላብታገባ ታመነዝራለች።

13እንዲዳስሳቸውምሕፃናትንወደእርሱ አመጡ፤ደቀመዛሙርቱምያመጡአቸውን ገሠጹአቸው።

14ኢየሱስምአይቶተቈጣ፥እንዲህም አላቸው።ሕፃናትወደእኔይመጡዘንድተዉ አትከልክሉአቸውም፤ የእግዚአብሔር መንግሥትእንደነዚህላሉትናትና።

15እውነትእላችኋለሁ፥የእግዚአብሔርን መንግሥትእንደሕፃንየማይቀበላትሁሉከቶ አይገባባትም።

16በእቅፉምአነሣቸውእጁንምጫነባቸው ባረካቸውም።

17በመንገድምሲወጣአንድሰውሮጦ ተንበርክኮ።ቸርመምህርሆይ፥የዘላለምን ሕይወትእንድወርስምንላድርግ

19አታመንዝር፥አትግደል፥አትስረቅ፥ በሐሰትአትመስክር፥አታታልል፥አባትህንና እናትህንአክብርየሚለውንትእዛዝ ታውቃለህ።

20እርሱምመልሶ፡መምህርሆይ፥ይህንሁሉ ከሕፃንነቴጀምሬጠብቄአለሁ፡አለው።

21ኢየሱስምአይቶወደደውና።አንድነገር ጐደለህሂድ፥ያለህንሁሉሽጠህለድሆች ስጥ፥መዝገብምበሰማይታገኛለህ፤ናና መስቀሉንተሸክመህተከተለኝ

22ስለዚህምነገርአዘነ፥ብዙንብረት ነበረውናእያዘነምሄደ።

23ኢየሱስምዘወርብሎአይቶደቀ መዛሙርቱን።ገንዘብላላቸውወደ እግዚአብሔርመንግሥትመግባትእንዴት ጭንቅይሆናል።

24ደቀመዛሙርቱምበቃሉተገረሙ።ኢየሱስ ግንደግሞመለሰእንዲህምአላቸው።ልጆች ሆይ፥በገንዘብለሚታመኑወደእግዚአብሔር

እንግዲያማንሊድንይችላል

27

ዘንድአይቻልምበእግዚአብሔርዘንድግን አይደለም፤በእግዚአብሔርዘንድሁሉ ይቻላልናአላቸው።

28ጴጥሮስም።እነሆ፥እኛሁሉንትተን ተከተልንህይለውጀመር።

29ኢየሱስምመልሶእንዲህአለ፡እውነት እላችኋለሁ፥ስለእኔናስለወንጌልቤትን ወይምወንድሞችንወይምእኅቶችንወይም አባትንወይምእናትንወይምሚስትንወይም ልጆችንወይምእርሻንየተወማንምየለም።, 30ነገርግንአሁንበዚህጊዜቤቶችን፣ ወንድሞችን፣እህቶችን፣እናቶችን፣ልጆችን እናመሬቶችንከስደትጋርመቶእጥፍ ይቀበላል።በሚመጣውምዓለምየዘላለም ሕይወት።

31ነገርግንፊተኞችየሆኑትብዙዎችኋለኞች ይሆናሉ።እናየመጨረሻውመጀመሪያ

32ወደኢየሩሳሌምምሊወጡበመንገድነበሩ፥ ኢየሱስምበፊታቸውይሄድነበር፥ አደነቁም።ሲከተሉትምፈሩ።ደግሞምአሥራ ሁለቱንምወደእርሱአቅርቦ።

33እነሆ፥ወደኢየሩሳሌምእንወጣለን፤ የሰውልጅምለካህናትአለቆችናለጻፎች ይሰጣል;ለሞትምይፈርዱበታልለአሕዛብም አሳልፈውይሰጡታል።

34ያፌዙበትማልይገርፉትማልይተፉበትማል ይገድሉትማልበሦስተኛውምቀንይነሣል። 35የዘብዴዎስምልጆችያዕቆብናዮሐንስወደ እርሱቀርበው።መምህርሆይ፥የምንወደውን

38ኢየሱስግን፡ የምትለምኑትን አታውቁም፤እኔየምጠጣውንጽዋልትጠጡ ትችላላችሁን?እኔበተጠመቅሁበትጥምቀት ተጠመቁን?

39እነርሱም።እንችላለንአሉት።ኢየሱስም እኔየምጠጣውንጽዋትጠጣላችሁአላቸው። እኔየምጠመቀውንምጥምቀትትጠመቃላችሁ።

40ነገርግንበቀኝናበግራመቀመጥለእኔ አይደለሁም;ነገርግንለተዘጋጀላቸው

ይሰጣቸዋል።

41አሥሩምሰምተውበያዕቆብናበዮሐንስ ተቈጡ።

42ኢየሱስግንወደእርሱጠርቶእንዲህ አላቸው።ታላላቆቻቸውምበእነርሱላይ ሥልጣንአላቸው።

43በእናንተስእንዲህአይደለም፤ነገርግን ማንምከእናንተታላቅሊሆንየሚወድ የእናንተአገልጋይይሁን።

44ከእናንተምማንምፊተኛሊሆንየሚወድ የሁሉአገልጋይይሁን።

45የሰውልጅሊያገለግልነፍሱንምለብዙዎች ቤዛሊሰጥእንጂእንዲያገለግሉት

አልመጣም።

46ወደኢያሪኮምመጡ፤ከደቀመዛሙርቱና

ከብዙሕዝብጋርከኢያሪኮሲወጣየጤሜዎስ ልጅዕውርበርጤሜዎስእየለመነበመንገድ

ዳርተቀመጠ።

47የናዝሬቱኢየሱስምእንደሆነበሰማጊዜ። የዳዊትልጅኢየሱስሆይ፥ማረኝእያለይጮኽ ጀመር።

48ብዙዎችምዝምእንዲልአዘዙት፤እርሱ ግን።የዳዊትልጅሆይ፥ማረኝእያለአብዝቶ ጮኸ።

49ኢየሱስምቆሞእንዲጠሩትአዘዘ።አይዞህ ተነሣ፥ተነሣምአሉት።ብሎይጠራሃል።

50እርሱምልብሱንጥሎተነሥቶወደኢየሱስ መጣ።

51ኢየሱስምመልሶ።ምንላደርግልህ

ትወዳለህ?ዕውሩ፡-ጌታሆይ፥እንዳላይ

አለው።

52ኢየሱስም።እምነትህአድኖሃል። ወዲያውምአየናኢየሱስንበመንገድ ተከተለው።

ምዕራፍ11

1ወደኢየሩሳሌምምበደብረዘይትወደቤተ ፋጌናወደቢታንያበቀረቡጊዜ፥ከደቀ መዛሙርቱሁለቱንላከ።

2በፊታችሁወዳለችውመንደርሂዱወደ እርስዋምገብታችሁውርንጫታስሮ ታገኛላችሁአላቸው።ፈትታችሁአምጡት።

3ማንም።ይህንስለምንታደርጋላችሁ?ለጌታ ያስፈልገዋልበሉ።ወዲያውምወደዚህ ይሰደዋል።

4ሄዱም፥ውርንጫውንምበሁለትመንገድበበሩ ውጭታስሮአገኙት።እነሱምፈቱት።

5በዚያምከቆሙትአንዳንዶቹ።ውርንጫውን የምትፈቱትምንታደርጋላችሁ?

6ኢየሱስምእንዳዘዘአሉአቸው፥ ለቀቁአቸውም።

7

8

9የሚቀድሙትምየተከተሉትም፡ሆሣዕና፡ እያሉጮኹ።በጌታስምየሚመጣየተባረከ ነው።

10

በጌታስምየምትመጣየአባታችንየዳዊት መንግሥትየተባረከችትሁን፤ሆሣዕና በአርያም።

11

ኢየሱስምወደኢየሩሳሌምገባወደ መቅደስምገባ፤ዙሪያውንምከተመለከተ በኋላመሸምሆኖከአሥራሁለቱጋርወደ ቢታንያወጣ።

12

በማግሥቱምከቢታንያበመጡጊዜተራበ።

13

ቅጠልያላትበለስምበሩቅአይቶምናልባት አንዳችያገኝባትእንደነበረመጣ፥በመጣም ጊዜከቅጠልበቀርምንምአላገኘባትም። የበለስዘመንገናአልነበረምና።

14ኢየሱስምመልሶ።ደቀመዛሙርቱም ሰምተው።

15ወደኢየሩሳሌምምመጡ፥ኢየሱስምወደ መቅደስገባ፥በመቅደስምየሚሸጡትንና የሚገዙትንያወጣጀመር፥የገንዘብ ለዋጮችንምገበታየርግብሻጮችንም ወንበሮችገለበጠ።

16ዕቃውንምማንምበቤተመቅደሱውስጥ እንዲሸከምአልፈቀደም።

17ቤቴየጸሎትቤትትባላለችተብሎየተጻፈ አይደለምን?እናንተግንየወንበዴዎችዋሻ አደረጋችኋት።

18ጻፎችናየካህናትአለቆችምሰምተው እንዴትአድርገውእንዲያጠፉትፈለጉ፤ ሕዝቡምሁሉበትምህርቱይገረሙስለፈሩት ነበርና።

19በመሸምጊዜከከተማወጣ።

20በማለዳምሲያልፍበለሱከሥሩደርቃአዩ።

21ጴጥሮስምትዝብሎት።

22ኢየሱስምመልሶ።በእግዚአብሔርእመኑ አላቸው።

23እውነትእላችኋለሁ፥ማንምይህንተራራ። እናበልቡአይጠራጠርም፣ነገርግን የተናገራቸውነገሮችእንደሚፈጸሙያምናል፤ የሚናገረውሁሉይኖረዋል።

24

ስለዚህእላችኋለሁ፥የፈለጋችሁትን ማንኛውንምነገርስትጸልዩእንደተቀበሉት እመኑ፥ይሆንላችሁማል።

25ለጸሎትምበቆማችሁጊዜ፥በሰማያትያለው አባታችሁደግሞኃጢአታችሁንይቅር እንዲላችሁ፥በማንምላይአንዳች ቢኖርባችሁይቅርበሉት።

26እናንተግንይቅርባትሉበሰማያትያለው

30የዮሐንስጥምቀትከሰማይነበረችንወይስ ከሰው?መልስልኝ።

31እርስበርሳቸውምሲነጋገሩ።ከሰማይ ብንል።እንኪያስስለምንአላመናችሁበትም?

32ነገርግን።ከሰውብንል።ዮሐንስን በእውነትእንደነቢይያዩትነበርናሕዝቡን ፈሩ።

33እነርሱምመልሰው።አናውቅምአሉት። ኢየሱስምመልሶእንዲህአላቸው።እኔም በምንሥልጣንእነዚህንእንዳደርግ አልነግራችሁም።

ምዕራፍ12

1በምሳሌምይነግራቸውጀመር።አንድሰው የወይንአትክልትተከለከበውትምቅጥር አደረገው፥የወይኑንምስፍራቈፈረ፥ግንብ ሠራ፥ለገበሬዎችምአከራይቶወደሩቅአገር ሄደ።

2በጊዜውምከወይኑአትክልትፍሬከገበሬዎች ይቀበልዘንድአንድባሪያወደገበሬዎቹ ላከ።

3ይዘውምደበደቡትባዶውንምሰደዱት።

4ደግሞምሌላባሪያወደእነርሱላከ።

በድንጋይምወግረውራሱንአቈሰሉት አሳፍሮምሰደዱት።

5ደግሞሌላላከ።እርሱንምገደሉትናብዙ ሌሎችንምገደሉት።አንዳንዶቹንመደብደብ እናመግደል።

6የሚወደውምአንድልጅገናነበረው፥ልጄን ያፍሩታልብሎእርሱንደግሞወደእነርሱ ላከ።

7እነዚያገበሬዎችግንእርስበርሳቸው። ኑ፥እንግደለው፥ርስቱምየእኛይሆናል።

8ይዘውምገደሉት፥ከወይኑምአትክልትወደ ውጭጣሉት።

9እንግዲህየወይኑአትክልትጌታምን ያደርጋል?መጥቶገበሬዎቹንያጠፋል፥ የወይኑንምአትክልትለሌሎችይሰጣል።

10ይህንመጽሐፍአላነበባችሁምን?ግንበኞች የናቁትድንጋይእርሱየማዕዘንራስሆነ።

11ይህከጌታዘንድሆነ፥ለዓይኖቻችንም ድንቅነውን?

12ምሳሌውንምበእነርሱላይእንደተናገረ አውቀውሊይዙትፈለጉነገርግንሕዝቡን ፈሩ፤ትተውትምሄዱ።

13በቃሉምእንዲይዙትከፈሪሳውያንና ከሄሮድስወገንአንዳንድወደእርሱላኩ። 14እነርሱምመጥተው፡መምህርሆይ፥

እውነተኛ እንደ ሆንህ ለማንም

እንደማትገድል እናውቃለን፤

የእግዚአብሔርን መንገድ

ታስተምራለህእንጂለሰውፊትአታደላም፤ መስጠትተፈቅዶአልንአሉት።ግብርለቄሳር ወይስአይደለም?

15እንሰጣለንወይስአንሰጥም?እርሱግን ግብዝነታቸውንአውቆ።

ትፈትኑኛላችሁ?አይዘንድአንድሳንቲም አምጡልኝ።

16አመጡም።ይህመልክናጽሕፈትየማንነው

18ትንሣኤሙታንየለምየሚሉሰዱቃውያንወደ እርሱመጡ።ብለውጠየቁት።

19መምህር፡ሙሴ፡“የሰውወንድምሞተ ሚስቱንምበስተኋላውቢተወውልጅም ሳይወልድወንድሙሚስቱንአግብቶለወንድሙ ዘርይተካ”ሲልጽፎልናል።

20ሰባትወንድሞችነበሩ፤ፊተኛውምሚስት አግብቶዘርሳያስቀርሞተ።

21ሁለተኛውምአገባትሞተም፥ዘርም አልተወም፤ሦስተኛውምእንዲሁ።

22ሰባቱምአግብተዋትዘርምአልተዉም፤ ከሁሉምበኋላሴቲቱደግሞሞተች።

23በትንሣኤምበሚነሡጊዜከእነርሱ ለማናቸውሚስትትሆናለች?ሰባቱ አግብተዋታልና።

24

ኢየሱስምመልሶእንዲህአላቸው። መጻሕፍትንናየእግዚአብሔርንኃይል አታውቁምናስለዚህአትስቱምን?

25ከሙታንበሚነሡበትጊዜአያገቡም አይጋቡምም፤ነገርግንበሰማይእንዳሉ መላእክትናቸው።

26ስለሙታንምእንዲነሡበሙሴመጽሐፍላይ እግዚአብሔርበቍጥቋጦውሳለ፡

የያዕቆብምአምላክነኝብሎእንደተናገረ አላነበባችሁምን??

27

እርሱየሕያዋንአምላክነውእንጂየሙታን አምላክአይደለም፤እናንተምእጅግ ትስታላችሁ።

28

ከጻፎችምአንዱቀርቦሲከራከሩሰማና መልካምእንደመለሰላቸውአውቆ።ትእዛዝ ሁሉፊተኛይቱማንናት?ብሎጠየቀው።

29ኢየሱስምመልሶ።ከትእዛዛቱሁሉ ፊተኛይቱ።እስራኤልሆይ፥ስማ፤ጌታ አምላካችንአንድጌታነው::

30አንተምአምላክህንእግዚአብሔርን በፍጹምልብህበፍጹምነፍስህምበፍጹም አሳብህምበፍጹምኃይልህውደድ፤ፊተኛይቱ ትእዛዝይህችናት።

31ሁለተኛይቱም፡እርስዋ፡ባልንጀራህን እንደራስህውደድ፡የምትለውናት። ከእነዚህየምትበልጥሌላትእዛዝየለችም።

32ጻሓፍቲድማ፡“ኣምላኽ፡ንዕኡኽንረክብ ንኽእልኢና።ከእርሱምበቀርሌላየለም። 33

በፍጹምምልብበፍጹምአእምሮምበፍጹም ነፍስምበፍጹምኃይልምእርሱንመውደድ፥ ባልንጀራውንምእንደራሱመውደድከሚቃጠል መሥዋዕትናከመሥዋዕትሁሉይበልጣል። አንተከእግዚአብሔርመንግሥትየራቅህ አይደለህምአለው።ከዚያበኋላማንም ሊጠይቀውየደፈረአልነበረም።

35ኢየሱስምበመቅደስሲያስተምርመልሶ። ጻፎችክርስቶስየዳዊትልጅነውእንዴት

37ዳዊትምራሱጌታብሎጠራው።ልጁስከወዴት ነው?ተራሰዎችምበደስታሰሙት።

38በትምህርቱምእንዲህአላቸው።ረጅም ልብስለብሰውመሄድንከሚወዱበገበያም ሰላምታንከሚወዱከጻፎችተጠበቁ።

39በምኵራብምየከበሬታወንበሮች፥ በበዓላትምየከበሬታአዳራሽ።

40የመበለቶችንቤትየሚበሉጸሎቶችንም በማስረዘምየሚያመልኩ፥እነዚህየባሰ ፍርድይቀበላሉ።

41ኢየሱስምበቤተመዛግብቱፊትለፊት ተቀምጦሕዝቡበመዝገብውስጥገንዘብ እንዴትእንደሚጥሉአየ፤ብዙባለጠጎችም ብዙይጥሉነበር።

42አንዲትምድሀመበለትመጥታአንድሳንቲም የሚያህልሁለትሳንቲምጣለች።

43ደቀመዛሙርቱንምወደእርሱጠርቶእንዲህ አላቸው።

44ሁሉንከትርፋቸውጥለዋልና።እርስዋግን ከድህነትዋያላትንሁሉኑሮዋንምሁሉ ጣለች።

ምዕራፍ13

1ከመቅደስምሲወጣከደቀመዛሙርቱአንዱ። መምህርሆይ፥እንዴትያሉድንጋዮችና እንዴትያሉሕንጻዎችእንዳሉእይአለው።

2ኢየሱስምመልሶ።እነዚህንታላላቅ ሕንጻዎችታያለህን?ድንጋይበድንጋይላይ

ሳይፈርስአይቀርም።

3እርሱምበመቅደስፊትለፊትበደብረዘይት ተቀምጦሳለ፥ጴጥሮስናያዕቆብዮሐንስም እንድርያስምለብቻቸው።

4ንገረን፥እነዚህነገሮችመቼይሆናሉ?

ይህስሁሉሲፈጸምምልክቱምንድርነው?

5ኢየሱስምመልሶእንዲህይላቸውጀመር። ማንምእንዳያስታችሁተጠንቀቁ።

6ብዙዎች።እኔክርስቶስነኝእያሉበስሜ ይመጣሉና፤ብዙዎችንምያስታሉ።

7ጦርንምየጦርንምወሬበሰማችሁጊዜ አትደንግጡ፤ይህሊሆንይገባልና።ነገር ግንመጨረሻውገናአይሆንም

8ሕዝብበሕዝብላይመንግሥትምበመንግሥት ላይይነሣልና፤በልዩልዩስፍራየምድር መናወጥይሆናል፥ራብናመከራምይሆናል፤ እነዚህየምጥጣርመጀመሪያናቸው።

9እናንተግንወደሸንጎአሳልፈው ይሰጡአችኋልናለራሳችሁተጠንቀቁ። በምኵራብምትገረፋላችሁ፥በእነርሱምላይ ምስክርእንዲሆንስለእኔወደገዥዎችወደ ነገሥታትምትወሰዳላችሁ።

10አስቀድሞምወንጌልበአሕዛብሁሉ ይሰበካል።

11ነገርግንሲመሩአችሁአሳልፈውም ሲሰጡአችሁ፥የምትናገሩትንአስቀድማችሁ አታስቡ፥አታስቡም፤ነገርግንበዚያች ሰዓትየሚሰጣችሁንተናገሩ፤የምትናገሩ እንጂእናንተአይደላችሁምና።መንፈስ ቅዱስ።

12ወንድምምወንድሙንአብምልጁንለሞት አሳልፎይሰጣል።ልጆችምበወላጆቻቸውላይ

ባያችሁጊዜ፥አንባቢያስተውል፥በዚያን ጊዜበይሁዳያሉወደተራራዎችይሽሹ።

15በሰገነትምያለከቤቱአንዳችይወስድ ዘንድወደቤትአይውረድወደእርሱም አይግባ።

16በሜዳምያለልብሱንይወስድዘንድወደኋላ አይመለስ።

17ነገርግንበዚያወራትለርጉዞችና ለሚያጠቡወዮላቸው!

18ሽሽታችሁበክረምትእንዳይሆንጸልዩ።

19

በዚያምወራትእግዚአብሔርከፈጠረው ከፍጥረትመጀመሪያጀምሮእስከአሁንድረስ ያልሆነእንግዲህምከቶየማይሆንመከራ ይሆናልና።

20ጌታወራቶቹንባያሳጥርሥጋየለበሰሁሉ ባልዳነምነበር፤ነገርግንስለመረጣቸው ምርጦችወራቶቹንአሳጠረ።

21በዚያንጊዜምማንም።እነሆ፥ክርስቶስ

22

23እናንተግንተጠንቀቁ፤እነሆ፥አስቀድሜ ሁሉንነገርኋችሁ።

24በዚያንወራትግንከዚያመከራበኋላፀሐይ ይጨልማልጨረቃምብርሃንዋንአትሰጥም።

25የሰማይከዋክብትይወድቃሉ፥ኃይላትም በሰማይይናወጣሉ።

26ያንጊዜምየሰውልጅበታላቅኃይልናክብር በደመናሲመጣያዩታል። ፳፯እናምበዚያንጊዜመላእክቱንይልካል ከአራቱምነፋሳት፣ከምድርዳርእስከሰማይ ዳርቻድረስምርጦቹንይሰበስባል።

28አሁንምየበለስንዛፍምሳሌተማር። ቅርንጫፍዋገናሲለመልምቅጠልዋም ሲያበቅልበጋእንደቀረበታውቃላችሁ።

29እንዲሁእናንተደግሞይህእንደሆነስታዩ በደጅእንደቀረበእወቁ።

30እውነትእላችኋለሁ፥ይህሁሉእስኪሆን ድረስይህትውልድአያልፍም።

31ሰማይናምድርያልፋሉቃሌግንአያልፍም።

32

ስለዚያችቀንናስለዚያችሰዓትግን የሰማይመላእክትምቢሆኑወልድምቢሆን ከአብበቀርየሚያውቅየለም።

33ጊዜውመቼእንዲሆንአታውቁምና ተጠንቀቁ፥ትጉጸልዩም።

34

የሰውልጅቤቱንትቶወደሩቅመንገድ እንደሄደሰውነውና፥ለባሮቹምሥልጣንን ለእያንዳንዱምሥራውንሰጠ፥በረኛውንም እንዲተጋአዘዘ።

35

ምዕራፍ14

1ከሁለትቀንበኋላየፋሲካናየቂጣበዓል ነበረ፤የካህናትአለቆችናጻፎችምእንዴት አድርገውበተንኰልወስደውእንዲገድሉት ይፈልጉነበር።

2እነርሱግን፡የሕዝቡሁከትእንዳይነሣ በበዓልአይሁን፡አሉ።

3በቢታንያምበለምጻሙበስምዖንቤትበማዕድ

ተቀምጦሳለአንዲትሴትየከበረናርዶስሽቱ የሞላበትየአልባስጥሮስብልቃጥይዛ መጣች።ሣጥኑንምሰብራበራሱላይ አፈሰሰችው።

4አንዳንዶችምበልባቸውተቈጡና።

5ከሦስትመቶዲናርየሚበልጥተሽጦለድሆች ይሰጥነበርና።በእሷምላይአጉረመረሙ።

6ኢየሱስም።ስለምንታስጨንቋታላችሁ?

በእኔላይመልካምሥራሠራችብኝ።

7ድሆችሁልጊዜከእናንተጋርይኖራሉና፥ በማናቸውምጊዜበወደዳችሁትጊዜመልካም ልታደርጉላቸውትችላላችሁ፥እኔግን ሁልጊዜከእናንተጋርአልኖርም።

8የምትችለውንአድርጋለች፤ሥጋዬን ለመቃብርትቀባዘንድቀድሞመጥታለች።

9እውነትእላችኋለሁ፥ይህወንጌልበዓለም ሁሉበማናቸውምስፍራበሚሰበክበትእርስዋ ያደረገችውደግሞለእርስዋመታሰቢያይሆን ዘንድይነገራል።

10ከአሥራሁለቱአንዱየአስቆሮቱይሁዳ አሳልፎሊሰጣቸውወደካህናትአለቆችሄደ።

11እነርሱምበሰሙጊዜደስአላቸው፥ ገንዘብምይሰጡትዘንድተስፋሰጡት። እንዴትአድርጎአሳልፎእንዲሰጠውፈለገ።

12የቂጣውበዓልምበመጀመሪያውቀንፋሲካን

ባረዱጊዜደቀመዛሙርቱ።

13ከደቀመዛሙርቱምሁለቱንላከእንዲህም አላቸው።ወደከተማሂዱ፥ማድጋውኃ የተሸከመሰውምያገኛችኋል፤ተከተሉት።

14ወደሚገባበትምስፍራሁሉለቤቱ

ባለቤት፡መምህሩ፡ከደቀመዛሙርቴጋር ፋሲካንየምበላበትየእንግዳማረፊያወዴት ነው፡በለው።

15በደርብላይየተነጠፈውንናየተዘጋጀውን ትልቅአዳራሽያሳያችኋል፤በዚያ

አዘጋጅልን።

16ደቀመዛሙርቱምወጥተውወደከተማይቱ ገቡ፥እንዳላቸውምአገኙ፥ፋሲካንም አሰናዱ።

17በመሸምጊዜከአሥራሁለቱጋርመጣ።

18ተቀምጠውምሲበሉኢየሱስ።እውነት እላችኋለሁ፥ከእናንተአንዱከእኔጋር የሚበላውአሳልፎይሰጠኛልአለ።

19እነርሱምአዝነውአንድበአንድ።እኔ እሆንን?ይሉትጀመር።እኔነኝን?

።ከአሥራሁለቱአንዱከእኔጋርወደወጭቱ የሚያጠልቀውነውአላቸው።

21የሰውልጅስስለእርሱእንደተጻፈ ይሄዳል፥ነገርግንየሰውልጅአልፎ ለሚሰጥበትለዚያሰውወዮለት።ያሰው ባልተወለደይሻለውነበር።

22

23

24

ኪዳንደሜነው።

25እውነትእላችኋለሁ፥በእግዚአብሔር መንግሥት ከወይኑ ፍሬ አዲሱን እስከምጠጣበትእስከዚያቀንድረስዳግመኛ አልጠጣም።

26መዝሙርምከዘመሩበኋላወደደብረዘይት ወጡ።

27ኢየሱስምእንዲህአላቸው።በዚችሌሊት ሁላችሁበእኔትሰናከላላችሁ፤እረኛውን እመታለሁበጎቹምይበተናሉተብሎ ተጽፎአልና።

28ከተነሣሁበኋላግንወደገሊላ እቀድማችኋለሁ።

29ጴጥሮስግን።ሁሉምቢሰናከሉእኔከቶ አልሰናከልምአለው።

30ኢየሱስም።እውነትእልሃለሁ፥ዛሬበዚች ሌሊትዶሮሁለትጊዜሳይጮኽሦስትጊዜ ትክደኛለህአለው።

31እርሱግንአበርትቶ፡ከአንተጋር የምሞትእንደሆንሁከቶአልክድህምአለ።

32ጌቴሴማኒወደምትባልስፍራምመጡደቀ መዛሙርቱንም።እኔስጸልይበዚህተቀመጡ አላቸው።

33ጴጥሮስንናያዕቆብንዮሐንስንምከእርሱ ጋርወሰደ፥ሊደነግጥምሊደነግጥምጀመረ።

34ነፍሴእስከሞትድረስእጅግአዘነች፤ በዚህቆዩትጉም።

35ጥቂትምወደፊትእልፍብሎበምድርላይ ወድቆይቻልስቢሆንሰዓቲቱከእርሱ እንድታልፍጸለየ።

36ኣነድማ፡ኣብቅድሚእግዚኣብሄርንዅሉ ዅሉንእሽቶኽትከውንትኽእልኢኻ፡በሎ። ይህንጽዋከእኔውሰድ፤ነገርግንአንተ የምትወደውእንጂእኔየምወደውአይሁን።

37

መጣምተኝተውምአገኛቸውናጴጥሮስን። ስምዖንሆይ፥ተኝተሃልን?አንዲትሰዓት ልትጠብቅአትችልምን?

38

ወደፈተናእንዳትገቡትጉጸልዩም። መንፈስበእውነትተዘጋጅቷልሥጋግንደካማ ነው።

39ደግሞምሄዶጸለየያንኑምቃልተናገረ። 40ደግሞምተመልሶዓይኖቻቸውከብደው ነበርናተኝተውአገኛቸው፤የሚመልሱለትንም አላወቁም።

41ሦስተኛምመጥቶ።አሁንተኙዕረፉም፤ ይበቃል፤ሰዓቲቱደርሶአል፤41ጊዜም መጥቶአልናአላቸው።እነሆ፥የሰውልጅ በኃጢአተኞችእጅአልፎይሰጣል።

42ተነሥተህእንሂድ፤እነሆአሳልፎ

44አሳልፎየሚሰጠውም።የምስመውእርሱ ነው፤እርሱነውብሎምልክትሰጣቸው። ወስደህበደኅናውሰደው።

45በመጣምጊዜወዲያውወደእርሱቀረበና። ብሎሳመው።

46እጃቸውንምበላዩጭነውያዙት።

47በአጠገቡምከቆሙትአንዱሰይፉንመዘዘና የሊቀካህናቱንባሪያመትቶጆሮውን ቈረጠው።

48ኢየሱስምመልሶእንዲህአላቸው።ሌባ እንደምትይዙሰይፍናበትርይዛችሁ ወጣችሁን?

49ዕለትዕለትእያስተማርሁከእናንተጋር በመቅደስነበርሁ፥አልወሰዳችሁኝምም፤

ነገርግንመጻሕፍትይፈጸሙዘንድግድነው።

50ሁሉምትተውትሸሹ።

51ራቁቱንምየተልባእግርልብስየለበሰ አንድጎበዝተከተለው።ወጣቶቹምያዙት።

52የበፍታውንምልብስትቶራቁቱንሸሸ።

53ኢየሱስንምወደሊቀካህናቱወሰዱት፥ የካህናትአለቆችምሁሉሽማግሌዎችም ጻፎችምከእርሱጋርተሰበሰቡ።

54ጴጥሮስምወደሊቀካህናቱግቢበሩቅ ተከተለው፤ከሎሌዎቹምጋርተቀምጦይሞቅ

ነበር።

55የካህናትአለቆችምሸንጎውምሁሉ እንዲገድሉትበኢየሱስላይምስክርይፈልጉ ነበር።እናምንምአላገኘም.

56ብዙዎችበሐሰትይመሰክሩበትነበርና፥ ምስክሮቻቸውግንአልተስማሙም።

57አንዳንዶችምተነሥተው።

58ይህንበእጅየተሰራውንቤተመቅደስ አፈርሳለሁበሦስትቀንምውስጥሌላበእጅ የተሠራውንሌላእሠራለሁሲልሰምተናል።

59ነገርግንምስክራቸውእንዲሁ አልተስማማም።

60ሊቀካህናቱምበመካከላቸውተነሥቶ። ምንምአትመልስምን?ብሎኢየሱስንጠየቀው። እነዚህበአንተላይየሚመሰክሩትምንድር ነው?

61እርሱግንዝምአለአንዳችምአልመለሰም። ደግሞሊቀካህናቱጠየቀውና።የቡሩክልጅ ክርስቶስአንተነህን?

62ኢየሱስም።እኔነኝ፤የሰውልጅምበኃይል ቀኝሲቀመጥበሰማይምደመናሲመጣታያላችሁ አለ።

63ሊቀካህናቱምልብሱንቀደደና። ከእንግዲህወዲህምስክሮችምን ያስፈልገናል?

64ስድቡንሰምታችኋል፤ምንይመስላችኋል?

ሁሉምየሞትፍርድእንዲፈርድበት ፈረዱበት።

65አንዳንዱምይተፉበትፊቱንምሸፍነው ይመቱትጀመር።ትንቢትተናገርይሉት ጀመር፤ባሪያዎቹምበእጃቸውመቱት።

66ጴጥሮስምበግቢበታችሳለከሊቀካህናቱ ገረዶችአንዲቱመጣች።

67ጴጥሮስምሲሞቅአይታወደእርሱ ተመልክታ።አንተደግሞከናዝሬቱከኢየሱስ ጋርነበርህአለችው።

68እርሱግን።የምትዪውንአላውቅምወይም

69ገረዲቱምአይታውበአጠገቡለቆሙት።ይህ ከእነርሱአንዱነውአለቻቸው።

70ደግሞምካደ።ጥቂትምቈይተውበአጠገቡ የቆሙትደግመውጴጥሮስን።

71እርሱግን።ይህንየምትሉትንሰው አላውቀውምብሎይራገምናይምልጀመር።

72ሁለተኛምዶሮጮኸ።ዶሮሁለትጊዜሳይጮኽ ሦስትጊዜትክደኛለህያለውኢየሱስያለውን ቃልአስታወሰ።እርሱምባሰበጊዜአለቀሰ።

ምዕራፍ15

1ወዲያውምበማለዳየካህናትአለቆች ከሽማግሌዎችናከጻፎችከሸንጎውምሁሉጋር ተማከሩ፥ኢየሱስንምአስረውወሰዱት ለጲላጦስምአሳልፈውሰጡት።

2ጲላጦስም።አንተየአይሁድንጉሥነህን? ብሎጠየቀው።አንተአልህአለው።

3የካህናትአለቆችምብዙከሰሱት፤እርሱ ግንምንምአልመለሰም።

4ጲላጦስምደግሞ።ምንምአትመልስምን? በአንተላይስንትነገርእንደሚመሰክሩብህ ተመልከት።

5ኢየሱስምገናምንምአልመለሰም።ጲላጦስም ተደነቀ።

6በዚያምበዓልየፈለጉትንአንድእስረኛ ይፈታላቸውነበር።

7በርባንየሚሉትአንድሰውነበረ፥እርሱም ከእርሱጋርዓመፅካደረጉትበዓመፅምነፍስ ገድለውከነበሩትጋርታስሮነበር።

8ሕዝቡምእንዳደረገላቸውያደርግላቸው ዘንድእየጮኹይለምኑትጀመር።

9ጲላጦስግንመልሶ።የአይሁድንንጉሥ ልፈታላችሁትወዳላችሁን?

10

የካህናትአለቆችበቅንዓትአሳልፈው እንደሰጡትያውቅነበርና።

11

የካህናትአለቆችግንበርባንን ይፈታላቸውዘንድሕዝቡንአወኩ።

12

ጲላጦስምመልሶ።እንግዲህየአይሁድ ንጉሥየምትሉትንምንላደርገውትወዳላችሁ? 13ደግመውም።ስቀለውእያሉጮኹ።

14ጲላጦስም።ምንነውያደረገው?ስቀለው እያሉአብዝተውጮኹ።

15ጲላጦስምየሕዝቡንፈቃድሊያደርግወዶ በርባንንፈታላቸው፥ኢየሱስንምገርፎ እንዲሰቀልአሳልፎሰጠ።

16

ጭፍሮችምፕሪቶሪየምወደሚባልአዳራሽ ወሰዱት።እናመላውንቡድንበአንድነት ይጠራሉ.

ጐንጕነውበራሱላይአኖሩ።

18የአይሁድንጉሥሆይ፥ሰላምለአንተይሁን

21የሚያልፍምስምዖንየተባለየቀሬናዊው ሰውየአሌክሳንደርናየሩፎስአባትከአገር ወጥቶመስቀሉንይሸከምዘንድአስገደዱት።

22ወደጎልጎታምወሰዱትትርጓሜውምየራስ

ቅልስፍራነው።

23ከርቤምየተቀላቀለበትንየወይንጠጅ እንዲጠጣሰጡት፤እርሱግንአልተቀበለም።

24በሰቀሉትምጊዜልብሱንተካፈሉ፥ሰውም በሚወስደውዕጣተጣጣሉ።

25ሰቀሉትምሦስተኛሰዓትምነበረ።

26የክሱምጽሕፈት።የአይሁድንጉሥተብሎ ተጽፎነበር።

27ከእርሱምጋርሁለትወንበዶችንሰቀሉ። አንዱበቀኝእጁሌላውበግራውነው።

28መጽሐፍም።ከዓመፀኞችጋርተቈጠረያለው ተፈጸመ።

29የሚያልፉትምራሳቸውንእየነቀነቁ፡ ወዮቤተመቅደስንየምታፈርስበሦስትቀንም የምትሠራው፥

30ራስህንአድንከመስቀልምውረድ።

31እንዲሁምየካህናትአለቆችደግሞከጻፎች ጋርእርስበርሳቸውእየዘበቱበት።ራሱን ማዳንአይችልም

32አይተንእናምንዘንድየእስራኤልንጉሥ ክርስቶስአሁንከመስቀልይውረድ። ከእርሱምጋርየተሰቀሉትንሰደቡበት።

33ስድስትሰዓትምበሆነጊዜ፥እስከዘጠኝ ሰዓትድረስበምድርሁሉላይጨለማሆነ።

34በዘጠኝሰዓትምኢየሱስ።ኤሎሄኤሎሄላማ ሰበቅታኒ?ብሎበታላቅድምፅጮኸ። ትርጓሜውምአምላኬአምላኬለምንተውኸኝ?

35በዚያምከቆሙትአንዳንዶቹሰምተው። እነሆ፥ኤልያስንይጠራልአሉ።

36አንዱምሮጦኮምጣጤየሞላበትስፖንጅ

ሞላ፥በመቃምላይአስቀምጠው።ኤልያስ ሊያወርደውይመጣእንደሆነእንይ።

37ኢየሱስምበታላቅድምፅጮኾነፍሱንሰጠ።

38የቤተመቅደሱምመጋረጃከላይእስከታች ከሁለትተቀደደ።

39በአንጻሩምቆሞየነበረውየመቶአለቃ እንዲሁእንደጮኸነፍሱንምእንደሰጠባየ ጊዜ።ይህሰውበእውነትየእግዚአብሔርልጅ ነበረአለ።

40ሴቶችደግሞበሩቅይመለከቱነበር፤

ከእነርሱምመግደላዊትማርያምየታናሹ የያዕቆብምየዮሳምእናትማርያምሰሎሜም ነበሩ።

41እነርሱምደግሞበገሊላሳለይከተሉት ነበርያገለግለውምነበር፤ከእርሱምጋር ወደኢየሩሳሌምየወጡሌሎችብዙሴቶች።

42አሁንምበመሸጊዜ፣መዘጋጀትስለነበረ፣ ይኸውምከሰንበትበፊትያለውቀን፣

43የከበረአማካሪምየሆነየአርማትያስ ዮሴፍየእግዚአብሔርንመንግሥትይጠባበቅ መጣናበግልጥወደጲላጦስገባየኢየሱስንም ሥጋለመነው።

44ጲላጦስምአሁኑንእንዴትእንደሞተ ተደነቀ፥የመቶአለቃውንምጠርቶከሞተ በኋላይኖራልን?

45

47መግደላዊትማርያምየዮሳምእናትማርያም ወዴትእንደተቀበረአዩ።

ምዕራፍ16

1ሰንበትምካለፈበኋላመግደላዊትማርያም የያዕቆብምእናትማርያምሰሎሜምመጥተው ሊቀቡትሽቱገዙ።

2ከሳምንቱምበፊተኛውቀንበማለዳፀሐይ በወጣጊዜወደመቃብርመጡ።

3እርስበርሳቸውም።ድንጋዩንከመቃብሩ ደጃፍማንያንከባልልልናል?

4ባዩምጊዜድንጋዩእጅግታላቅነበርና ተንከባሎእንደነበርአዩ።

5ወደመቃብሩምገብተውነጭልብስ የተጎናጸፈጎልማሳበቀኝበኩልተቀምጦ አዩና።እነርሱምፈሩ።

6አትደንግጡ፤የተሰቀለውንየናዝሬቱን ኢየሱስንትፈልጋላችሁ፤ተነሥቶአል፤እርሱ በዚህየለም፤ያኖሩበትስፍራእነሆ።

7ነገርግንሄዳችሁለደቀመዛሙርቱና

8ፈጥነውምወጡከመቃብሩምሸሹ።ደነገጡና ተገረሙና፥ለማንምምንምአልተናገሩም። ፈርተውነበርና።

9ኢየሱስምከሳምንቱበመጀመሪያውቀንማልዶ በተነሣጊዜ፥አስቀድሞሰባትአጋንንትን ላወጣላትለመግደላዊትማርያምታየ።

10እርስዋምሄዳከእርሱጋርለነበሩት ሲያዝኑናሲያለቅሱተናገረች።

11

እነርሱምሕያውእንደሆነለእርስዋም እንደታያትበሰሙጊዜአላመኑም።

12

ከዚህምበኋላለሁለቱወደገጠርሲሄዱና ሲሄዱበሌላመልክታየ።

13ሄደውምለቀሩትነገሩአቸው፥ አላመኑአቸውምም።

14

በኋላምበማዕድተቀምጠውሳሉለአሥራ አንዱተገልጦላቸው፥ከተነሣበኋላያዩትን ስላላመኑባለማመናቸውናየልባቸውጥንካሬ ገሠጻቸው።

15እንዲህምአላቸው፡ወደዓለምሁሉሂዱ ወንጌልንምለፍጥረትሁሉስበኩ።

16ያመነየተጠመቀምይድናል;ያላመነግን ይፈረድበታል።

17

ያመኑትንምእነዚህምልክቶች ይከተሉአቸዋል;በስሜአጋንንትንያወጣሉ; በአዲስቋንቋይናገራሉ;

18እባቦችንይይዛሉ;የሚገድልምነገርቢጠጡ አይጎዳቸውም።እጃቸውንበድውዮችላይ ይጭናሉእነርሱምይድናሉ።

Turn static files into dynamic content formats.

Create a flipbook
Issuu converts static files into: digital portfolios, online yearbooks, online catalogs, digital photo albums and more. Sign up and create your flipbook.