ቅፅ 1 ቁጥር 9 ነሐሴ 2004
ማ ው ጫ
በውስጥ ገፅ
ስኬት
2 የተባበረ ድምጽ ለጋራ ዕድገት
ገፅ 8 ገፅ 6
መሠረት የበጎ 3 አድራጎት ድርጅት 311 ችግረኞች የነፃ ህክምና እንዲያገኙ አደረገ
3 ቪዢን ኢትዮጵያ 500 ሠልጣኞችን አስመረቀ
ግብረ-ኃይሉ የተመሰረተው ለሲቪል ማኅበራት እንቅስቃሴ አመች ሁኔታ እንዲፈጠር በሚደረገው ርብርብ የድርሻውን ለመወጣት ነው
አቶ አመዴ ጎበና
አቶ አለማየሁ ተሾመ አንድ ሥራአጥ ወጣትን መደገፍ የቤተሰብን አቅም ማሳደግ ነው
ተመክሮ አቶ እዮብ ቆልቻ
ገፅ 14 አማራጭ የሕፃናት እንክብካቤ ፕሮግራም ላይ ተመሳሳይ ሥራ ለሚሠሩ ድርጅቶች ሞዴል መሆን እንፈልጋለን
|1