Ketema Journal SEP_OCT_2021

Page 14

# africa’s clean energy hub Ethiopia is on course to become a net exporter of energy as it unveiled a $40bn roadmap to build 71 power projects over the next ten years. Of those projects, 16 are hydropower, 24 wind, 17 steam, and 14 are solar, making the model arguably one of the world’s biggest policy shifts towards clean energy and potentially building Ethiopia into a leader in clean energy in Africa. At the same time, Ethiopia will bolster its electricity generating capacity from the current 4,200 MW to around 35,000 MW by 2037. The East African state is inching closer to commissioning its controversial Grand Ethiopian Renaissance Dam (GERD), which at 6,000 MW, will be the largest hydroelectric power plant in Africa, as well as the 8th largest in the world. In the proposed deal, Saudi Arabia’s Aqua Power Company will build two of the 14 solar projects.

Source: theafricareport.com 14

#የአብርሆት ቅርጽ አባ አርክቴክቶች የሰራዉ የአዲስ አበባ አብርሆት ቤተመጻህፍት ህንጻ ፊት ለፊት ከኪነህንጻዉ ጋር ተዋህዶ በቀራጺዉና ሰአሊዉ በቀለ መኮንን የተሰራዉ ቅርጽ በቦታዉ ተተክሏል። በአዲሱ የህዝብ ቤተመፃሕፍት ደጃፍ የቆመው ኪነ ሀውልት በቅርፁ ፣ የስነውበትን እርካታ በሚፈጥር ቀረፃና የልጅነትን ደፋር ነፃነት ባጣመረ መልክ የተዋቀረ ነው። ከቅርብም ከሩቅም በሰዎች መተላለፊያ መንገድ ዳር በመሆኑ ለሁሉም አይኖች የተጋለጠ ነው። ይዘቱ ወደ መፃሕፍት ቤቱ ዘልቀው ኮስታራ ንባብ ከመጀመራቸው በፊት ሁሉም ተመልካቾች ባለፉበት የልጅነት ወራት ተናፋቂና አስገራሚ ድርጊት ዘና የሚሉበትን ዕድል እንዲፈጥር ሆን ተብሎ የተመረጠ ነው። ከነሀስ ቀልጦ የተሰራው ህፃን በልጅነት ነፃነቱ ከዚህ ዓለም ማናቸውም ተፅዕኖ ነፃ ስለሆነ ነባር የዕውቀትና የመረጃ ክምር ላይ ተኝቶ ባደግንባቸው ፊደልና ቁጥር የተሰራ ሉል/ ዓለም ጋር ሞቅ ያለ ጨዋታ ይዟል። ይጠይቃል ይገረማል ይፈልጋል። እያደር ሲጎለምስ የሚፈራውን ገለባብጦና ተገለባብጦ ራሱንና አካባቢውን የማየት ድፍረት በዚች ዕድሜ ላይ ጀመረ እዛው ላይ የምታበቃ ድንቅ የቅፅበት ዘመን ናት። ሁሉም ሰው ኋላ ተመሳሳይ ሰልፍ ውስጥ መግባቱ ባይቀርም ከርሞ በሚያጣው በነፃነቱ ዘመን የታደለውን ተሰጥዖ በዚህ ቅርፅ ውስጥ ማስቀረት ዋናው የዚህ ቅርፅ ዒላማ ነው። የቅርፁ ትልቅ ተሸካሚ መሠረት ደግሞ እንደተፈጠረ የተተወ ትልቅ አለት ሲሆን (subliminal) ውበትን ከኤስቴቲክ ጋር እንዲያዋህድና ግርምታን እንዲጨምር የተመረጠ ነው። ህፃኑና የፊደል ሉል ደግሞ በቀለም ፣በመጠን በቴክስቸር፣ በእይታ ክብደትና ቅለት ተናበው የተቀናበሩ ተጫዋችና አጫዋች ሆነዋል። Source: Ethiopian Architecture Construction and Urbanism


Turn static files into dynamic content formats.

Create a flipbook
Issuu converts static files into: digital portfolios, online yearbooks, online catalogs, digital photo albums and more. Sign up and create your flipbook.